አዲስ አበባ፡- የአረቢካ ቡና መገኛ የሆነችው ኢትዮጵያ ባላት የቡና ሀብት ልክ ተጠቃሚ ያልሆነችበትን የአሰራር ሂደት ለመቀየር እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ። ኢትዮጵያ ለሁለተኛ ጊዜ ዓለም አቀፍ የቡና ኤግዚቢሽን እያካሄደች ነው። ኢትዮጵያ ለ2ኛ ጊዜ ያዘጋጀችውን... Read more »
በኢትዮጵያ የትኛውም አካባቢ የሚኖሩ የማህበረሰብ ክፍሎች ንጹህ ውሃን የማግኘት ጉዳይ የማያልፉት ፈተና ሆኖ ዘልቋል። በገጠሩ የሀገሪቱ ክፍል ውሃን ብዙ ኪሎ ሜትር ተጉዘው በመቅዳት ለሚፈልጉት ፋይዳ የማዋል ሀላፊነት ከትከሻቸው ለተጫነባቸው ሴቶች ደግሞ ችግሩን... Read more »
አዳማ:- የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ብሔራዊ ማህበራት ፌዴሬሽን አደረጃጀቱን መቀየሩ ገዳቢ ሆኖ የቆየውን አሰራሩን በማሻሻል የአካል ጉዳተኛውን ተጠቃሚነት እንደሚያሰፋው ተገለጸ። የፌዴሬሽኑ ምክትል የቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሪት ዘነበች ኪዳነ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤ ከዚህ ቀደም... Read more »
አዲስ አበባ፡ የህብረት ስራ ማህበራትን ከኢኮ ኖሚ ጠቀሜታቸው ባለፈ ለሰላም ግንባታና የህዝብ ለህዝብ ትስስር መጠቀም እንደሚገባ ተገለጸ። ሰባተኛውን ሀገር አቀፍ የህብረት ስራ ማህበራት ኤግዚቢሽንና ባዛር መክፈቻ ስነ ስርዓት አስመልክቶ ትናንት በተካሄደው ሲምፖዚየም... Read more »
አዲስ አበባ፡- በቀጣዩ ሀገር አቀፍ ምርጫ የወጣቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ የሚመለከታቸው አካላት በተለይ ፖለቲከኞች የድርሻቸውን መወጣት እንደሚገባቸው ኮንሰርቲየም ኦፍ ዩዝ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ኢን ኢትዮጵያ የተሰኘው የሲቪክ ማህበር አሳሳበ፡፡ ማህበሩ ትናንት በኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል... Read more »
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ለውይይት ባቀረበው ጊዜያዊ የምርጫ የጊዜ ሰሌዳ እንደሚጠ ቁመው ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በይፋ የምረጡኝ ቅስቀሳ የሚጀምሩት ሚያዚያ 27 ቀን 2012ዓም ነው። ይሁን እንጂ አንዳንድ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሚያገኙት መድረክ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ በሚካሄደው ድርድር ኢትዮጵያ ታዛቢን ፈርታ አሳልፋ የምትሰጠው ብሔራዊ ጥቅም እንደሌለ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ረዳት ፕሮፌሰር እና የዩኒቨርሲቲው የውጭ ግንኙነት ትብብር... Read more »
በፌዴራል አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ማስፋፊያ ባለስልጣን የ2012 ዓ.ም የመጀመሪያው ዙር አገር አቀፍ የአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች ኤግዚብሽንና ባዛር ላይ 176 ተሳታፊዎች ተገኝተዋል። ከእነዚህ መካከል ከተግባረዕድ የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ቤት ሁለት ማሽኖችን... Read more »
አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ጥቅሞቿን ለማስከበር የሚያስችል ድርድር ማካሄዷን የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ተናገሩ። በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚናፈሱ መረጃዎችን በመውሰድ የኢትዮጵያ አቋም እንደተሸረሸረ ተደርጎ የሚገለፀው... Read more »
አዲስ አበባ፡- የግብርናው ዘርፍ ብዙ እድ ገት ማስመዝገብ ቢችልም አሁንም ማነቆዎች እንደበዙ በት ተገለፀ። በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ትናንት በተዘጋጀው ‹‹አዲስ ወግ፣ አንድ ጉዳይ›› የግብርናው ዘርፍ ቁልፍ የሪፎርም አጀንዳዎች በሚል በተካሄደው ውይይት... Read more »