አገልግሎቱ በስድስት ወር

– 96 ሺህ 250 ብር የሚገመት አደጋ – 60 ሺህ ብር የሚገመት የኬብል ስርቆት ደርሶበታል አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትንስፖርት አገልግሎት ከሀምሌ እስከ ታህሳስ ባሉት ስድስት ወራት ጊዜ ውስጥ በአምስት... Read more »

የህብረት ሥራ ማህበራት የዕድገት ማነቆ

የበዓላትን ሰሞን ያህል ባይሆንም ኤግዚቢሽን ማዕከል ደመቅ ብሏል። በተለይ ውጭው በመኪና ተጥለቅልቋል። ገሚሱ ጤፍ፣የዳቦ ዱቄት፣ቂቤና የተለያዩ ቅመማ ቅመሞች ሲያስጭን፤ ሌላው ፍየል እና በግ እያሸከመ ወደ መኪናው ይወስዳል። ወደግቢ ሲዘልቁ በህብረት ስራ ማህበሩ... Read more »

ኩባንያው ለሰራተኞች መኖሪያ ቤት እየገነባ መሆኑ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ልማት ፓርክ ስራ ከጀመሩ ባለሀብቶች መካከል በጨርቃጨርቅ ስራ ላይ የተሰማራው ሸንትስ ኩባንያ ለሰራተኞቹ የመኖሪያ ቤት እየገነባ እንደሆነ ተነግሯል። የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ስራ አስኪያጅ አቶ ትንሳኤ ይማም... Read more »

የእደጥበቡ ዘርፍ የእድገት ፈተናዎች

ወይዘሮ መንበረ መቀጫ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 የሚገኘው “ሀበሻ የሽክላ ስራ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር” ሰብሳቢ ናቸው። ማህበሩ በ11 አባላት በ2003 ዓ.ም ስራ መጀመሩን ይገልጻሉ። በአሁኑ ሰዓት ስራ የሌላቸው 23 እማወራዎች... Read more »

የካናዳ ባለሃብቶች በኢትዮጵያና በአካባቢዋ ገበያ ተስበዋል

አዲስ አበባ፤- በኢትዮጵያ የካናዳ ኤምባሲና በኢትዮጵያ የንግድ ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በጋራ የኢትዮ-ካናዳ የቢዝነስ ፎረም ሲካሄድ እንደተገለጸው÷ በኢትዮጵያና በአካባቢዋ በሚገኙ አገራት ያለው ከፍተኛ ገበያ የካናዳ ኢንቨስተሮች በኢትዮጵያ በተለያየ ዘርፍ እንዲሳተፉ እንደሚያደርጋቸው ተገለጸ።... Read more »

ከሰላሙ በስተጀርባ ያለው እውነተኛ እርቅ

በጌዲዮ ዞን እና በአዋሳኙ የኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን ተከስቶ በነበረው አለመግባባት ግጭቶች ተከስተው እንደነበር የሚታወስ ነው። በዚህ አለመግባባት ውስጥ በርካቶች ከቀዬአቸው ተፈናቅለዋል፤ ብዙዎች ለህልፈተ ህይወት እና ለአካል ጉዳት ተዳርገዋል፤ ሀብት ንብረታቸውንም አጥተዋል።... Read more »

ደም በፍቅር እንጂ እንዴት በደም ይደርቃል?

የአሰፋ ሁሴን አባት ከሚወዱት ጓደኛቸው ጋር በመቀናጀት 3 መኪናዎችን ይገዛሉ።ሆኖም የአሰፋ እናት ንብረቱን ወደግላቸው እንዲያዛውሩ በመጎትጎታቸው አባትዬው በሀሳቡ ተስማምተው ገንዘባቸውን አሟጠው ለአጋራቸው ይሰጡታል።ግን ብዙም ሳይቆዩና ንብረቱን ሳይረከቡት በሂደት ላይ ሳሉ ያስገድላቸዋል።በዚህም ቤተሰቡ... Read more »

በኦሮሚያ በህብረት ስራ ማህበራት 174 ፋብሪካዎች ሊገነቡ ነው

አዲስ አበባ፡- በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ የህብረት ስራ ማህበራት 174 የተለያዩ የግብርና ምርት ማቀናበሪያ ፋብሪካዎችን ለመገንባት ማቀዳቸው ተገለጸ። ዘጠኝ ዩኒየኖች ደግሞ ቡልቡላ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ ገብተው በ600 ሚሊዮን ብር የግብርና ምርት ማቀነባበሪያ... Read more »

አይቻልምን በመቻል የለወጠ እርምጃ

በአፋር ክልል በአፋምቦና አሳይታ አከባቢዎች ዛሬ ላይ የሰብል ልማት ስራ ጅማሮ እየታየ ቢሆንም በደርግ ዘመን እስከ 35ሺ ሄክታር መሬት በተለያየ መልኩ ይለማ እንደነበር የአካባቢው ነዋሪዎች ይገልጻሉ። በሂደትም በአካባቢው ያለው ለም አፈር እና... Read more »

ኢትዮጵያ ካመረተችው የነዳጅ ምርት ከ55ሺ ዶላር በላይ ማዳን ቻለች

አዲስ አበባ:- በስድስት ወራት ውስጥ ከማዕድንና ነዳጅ ኢንቨስትመንት 18 ነጥብ 752 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱን የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታወቀ። በስድስት ወራት ውስጥ 1ሺ 649 ነጥብ 8 በርሜል ነዳጅ የሙከራ ምርት በማምረት ለአገር... Read more »