አዲስ አበባ:- በተባበሩት መንግሥታት የሳይንስ፣ የትምህርትና ባህል ማዕከል (ዩኔስኮ) የተመዘገቡና በዓለም ቅርስነት እውቅናን ያገኙ የማይዳሰሱ ቅርሶች በአግባቡና በጥንቃቄ የማይያዙ ከሆነ እውቅናው ሊሰረዝ እንደሚችል ተነገረ። ምንም እንኳን በዩኔስኮ የተመዘገቡ ቅርሶች መመዝገባቸው አስደሳች ቢሆንም... Read more »
ወደ ሽሮ ሜዳ ካቀኑ የባህል አልባሳት ገበያን የሚገዳደሩ በቻይና የተዘጋጁ ምርቶች መመልከትዎ አይቀርም። በባህል አልባሳት መልክ የተዘጋጁ በርካታ የቻይና ምርቶችም በዋጋ ደረጃም ዝቅ ያሉ በመሆናቸው ገበያውን ለመቀላቀል ብዙ ጊዜ ስላልወሰደባቸው በርካታ ኢትዮጵያውያንም... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በአካባቢ ደህንነት ላይ እያስከተሉት ያለው ጉዳት ከፍተኛ በመሆኑ ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ለመገደብ እንደሚያስችል ተገለጸ። የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ... Read more »
አዲስ አበባ:- በመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የሚገኙ የባህል ማዕከላት የጋራ እሴት ላይ አተኩረው በመስራት የጋራ መግባባት መፍጠርና ሰላምን ማጠናከር ላይ መስራት እንዳለባቸው ተገለጸ። ከደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የባህል ማዕከል ከተገኘው መረጃ ለመገንዘብ እንደተቻለው... Read more »
አዲስ አበባ፡- የጥላቻ ንግግርና የሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የጸደቀው አዋጅ የዜጎችን ሃሳብን በነፃነት የመግለጽን መብት እንደማይገድብ በተወካዮች ምክር ቤት የሕግ ፍትህና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ። የጥላቻ ንግግርና የሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን... Read more »
አዲስ አበባ አማኑኤል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የምትኖረው ወይዘሮ ፋናዬ አስራት ሰሞኑን 50 ኪሎ ጤፍ አንድ ሺ ሰባት መቶ ሰማንያ ብር ከወፍጮ ቤት መግዛቷን ትናገራለች። ይሁን እንጂ ከአንድ ወር በፊት ተመሳሳዩን ምርት አንድ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የምርጫ ሜዳውን የሰፋ ከማድረግ አንጻር የብልጽግና ፓርቲ በርካታ ሥራዎች እያከናወነ መሆኑን የፓርቲው የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ አስተባባሪ ገለጹ፡፡ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና የመዝጊያ ስነ ስርዓት ትናንት ተካሂዷል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ‹‹ከለውጡ በፊት በኢትዮጵያ ውስጥ የፌዴራል ስርዓት አልነበረም፤ የሚለውም ሆነ ከለውጡ በኋላ አሃዳዊ ስርዓት እየተገነባ ነው የሚሉት ሃሳቦች ውሸት ናቸው›› ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ትምህርት ክፍል... Read more »
ወደ ኬንያ የሚሻገሩ አህዮችን በመቆጣጠር ተጠምዷል አዲስ አበባ፡- ባለፉት ስድስት ወራት ብቻ ከወጪና ገቢ ህገ ወጥ ንግድ /ኮንትሮባንድ / 134 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት መያዙን የሞያሌ ጉምሩክ ቅርንጫፍ አስታወቀ፡፡ በህገወጥ መንገድ ወደ... Read more »
ጉዟችን ወደ ምዕራብ ኢትዮጵያ ኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን ደሎመና ወረዳ ነው። ከአዲስ አበባ ከተማ 400 ኪሎ ሜትር። ከባሌ ጎባ ደሎመና ድረስ ያለው 120 ኪሎ ሜትር ግን ‹መንገድ ያደርሳል መንገድ ይመልሳል› እንደሚባለው ዓይነት... Read more »