አዲስ አበባ፡- የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከየካቲት 5 እስከ 7 ቀን 2012 ዓ.ም በመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ያደረጉትን ጉብኝት አጠናቀው ከትናንት በስቲያ እኩለ ሌሊት ላይ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቆይታቸው... Read more »
አዲስ አበባ፡- ‹‹ሁሉም ሰው በራስ መተማመኑን አጎልብቶ ለእውነተኛ ውይይት ራሱን ሊያዘጋጅ ይገባል›› ሲሉ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አስታወቁ፡፡ ‹‹ችግሮቻችንን በውይይት መፍታት ለምን አቃተን›› በሚል ምክረ ሐሳብ ትናንት በሂልተን ሆቴል በአዕላፍ መልቲ... Read more »
የወረዳው የጽዳት ስራ በተለያዩ ወገኖች ይከናወናል፡፡ በመንግስት ሰራተኞች፣በማህበር በተደራጁ ስራ እጦች እና በግል ድርጅቶች ቆሻሻ የማሰባሰብ፣የማጓጓዝና የማስወገድ ስራ ይካሄዳል፡፡በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ ፡፡ የወረዳው የደረቅ ቆሻሻ ማሰባሰብና ማጓጓዝ ቡድን መሪ... Read more »
አዳማ፡- በሱማሌ ክልል ባሉ በቃሎጂ አንድና ሁለት መጠለያ ጣቢያዎች የሚገኙ ከ70 ሺህ በላይ ተፈናቃዮችን መልሶ ለማቋቋም እየተከናወነ ያለው ሥራ በቂ አለመሆኑን የሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም አስታወቀ፡፡ መረጃ የማይሰጡ የመንግሥት የልማት ድርጅቶችና ተቋማት... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ የሰው ሀይል ምርታማነት ዝቅተኛ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ተጠባባቂ ጄኔራል ዳይሬክተር ዶክተር ዮሀንስ አያሌው፣ በኢትዮጵያ የሰው ሀይል ምርታማነት ያለበትን ደረጃ የሚያሳይ የጥናት ሪፖርት ትናንት ይፋ... Read more »
አዲስ አበባ ፡-በቀጣዮቹ አስር አመታት 200 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የብስክሌት ትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ግንባታ በተለያዩ የአዲስ አበባ አካባቢዎች ላይ እንደሚካሄድ የከተማዋ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ... Read more »
በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን መደበኛ የጋዜጠኝነት ስራ ከሚሰሩት ሙያተኞች በተጨማሪ የተለያዩ መርሃ ግብሮችን አዘጋጅተው በማቅረብ፤ በማስተዋወቅ ስራ ላይ የተሰማሩ ግለሰቦችና ሙያተኞች ጋዜጠኛ ናቸው፤ ወይም አይደሉም በማለት መከራከሪያ ሀሳቦች ይቀርባሉ። በዚሁ ላይ የዘርፉ ምሁራንና... Read more »
በአንድ ሰው ወይም በተወሰነ ቡድን ማንነት ላይ ያነጣጠረ ብሔርን፣ ሃይማኖትን፤ ዘርንና ፆታን ወይም አካል ጉዳተኝነትን መሰረት በማድረግ ሆን ተብሎ የሚፈፀምን ጥቃት ለመከላከል፤ እንዲሁም የመረጃውን እውነተኛነት ለማጣራት በቂ ጥረት ሳይደረግ የሚሰራጭ ሁከትን ወይም... Read more »
ኢዜአ (ጅግጅጋ)፡- በመንግስት የተጀመሩ የብልጽግና ጉዞዎችን ለማሳካት የድርሻቸውን እንደሚ ወጡ በሶማሌ ክልል የጅግጅጋ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። ነዋሪዎቹ በጅግጅጋ ከተማ በተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ ላይ የብልጽግና ጉዞን የሚደግፉ የተለያዩ መልዕክቶችን አሰምተዋል። በጅግጅጋ ስታዲየም ‹‹በህብር... Read more »
አቡዳቢ፡- “የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ላለፉት 25 ዓመታት በመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ታስራ የቆየች ቤተክርስቲያንን አስፈትተዋል” ሲሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የመካከለኛው ምስራቅ፣ ሊባኖስና የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ... Read more »