«አንድነታችንን በማጠናከር የእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝን ማክሸፍ አለብን» – አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ

አዲስ አበባ፡- ጫና በማሳደር ኢትዮጵያን በእጅ አዙር ቅኝ ሊገዙና ሊያስተዳድሩ የሚፈልጉ የውጭ ኃይሎችን እቅድ ማክሸፍ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ምክትል ከንቲባዋ ከ900ሺ በላይ ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርገውን... Read more »

ኤጀንሲው አገልግሎቱን ቀልጣፋና ውጤታማ ለማድረግ በቅንጅት ለመሥራት መወሰኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ አጀንሲ አገልግሎቱን በይበልጥ ለማሳለጥ ለአየር ጠባይ ለውጥ ተጋላጭ ከሆኑ አራት ተቋማት ጋር በቅንጅት ለመሥራት መወሰኑን ገለፀ። ኤጀንሲው አገልግሎቱን ቀልጣፋና ውጤታማ ለማድረግ ለአየር ጠባይ ለውጥ ተጋላጭ ከሆኑት፤ ከግብርና... Read more »

ከተፈጥሯዊና ሰው ሠራሽ የቱሪዝም መስህቦች ተጠቃሚ ለመሆን የሀገር ሰላምን ማስጠበቅ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- ከተፈጥሯዊና ሰው ሠራሽ የቱሪዝም መስህቦች ተጠቃሚ ለመሆን የሀገር ሰላምን ማስጠበቅ እንደሚገባ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ዴኤታ ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ አስታወቁ። ‹‹ቱሪዝም ለሰላም፣ ሰላም ለቱሪዝም›› በሚል መሪ ሃሳብ የሆቴልና ቱሪዝም ሥራዎች... Read more »

በየካ ክፍለ ከተማ የተጠናቀቁ 200 ፕሮጀክቶች በሚቀጥለው ሳምንት አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምሩ ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- በየካ ክፍለ ከተማ የተገነቡ ከ200 በላይ የህብረተሰብ አገልግሎት ሰጪ ፕሮጀክቶች ተጠናቀው በሚቀጥለው ሳምንት አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምሩ የክፍለ ከተማው ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ አስፋው ተክሌ ገለጹ። ፕሮጀክቶቹ ትናንት በብዙሃን መገናኛ ባለሙያዎች... Read more »

“አሜሪካንን ጨምሮ ሃያላን አገራት በኢትዮጵያ ላይ ለማሳረፍ የሚሞክሩት ጫና ሁሌም የሚያደርጉት በመሆኑ ብዙም መገረም አያስፈልግም” -ዶክተር አረጋዊ በርሄ የትግራይ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበርና የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር

አዲስ አበባ፦ አሜሪካንን ጨምሮ ሌሎች ሃያላን የሚባሉ አገራት በኢትዮጵያ ላይ ለማሳረፍ የሚሞክሩት ጫና የተለመደና ሁሌም ቢሆን የሚያደርጉት በመሆኑ ብዙም መገረም እንደማይገባ የትግራይ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበርና የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት... Read more »

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የእጩዎች ምዝገባን አስመልክቶ ለቀረቡ አቤቱታዎች ምላሽ ሰጠ

 አዲስ አበባ፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የእጩዎች ምዝገባን አስመልክቶ ለቀረቡ አቤቱታዎች ምላሽ ሰጠ። ቦርዱ ትናንት በማህበራዊ የትስስር ገጹ እንዳስታወቀው ፣ ከፖለቲካ ፓርቲዎች በተመዘገቡ እጩዎች ላይ ያላቸውን ቅሬታ እና አቤቱታ ሲቀበል መቆየቱን አስታውሷል።... Read more »

“የጉዞ ክልከላ ኢትዮጵያ በቀጣናው የምታካሂደውን ሽብርተኞችን የመከላከል ተግባር ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል” – አምባሳደር ዲና ሙፍቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ

አዲስ አበባ፦ አሜሪካ በኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ላይ የጣለችው የጉዞ እገዳ እና ሌሎች ማዕቀቦች ኢትዮጵያ በቀጣናው በምታካሂደው ሽብርተኞችን የመከላከል ሥራ ላይ ተጽዕኖ እንደሚያሳድር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ አስታወቁ። አምባሳደር ዲና... Read more »

በብሔራዊ ምርጫ ቦርድና በመንግሥት በኩል እየተወሰዱ ያሉ የሪፎርም ሥራዎች ፍትሃዊ ምርጫ እንዲካሄድ በር እንደሚከፍቱ የዶንጋ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ገለፀ

አዲስ አበባ:- በብሔራዊ ምርጫ ቦርድና በመንግሥት በኩል እየተወሰዱ ያሉ የሪፎርም ሥራዎች በተሻለ መልኩ ፍትሃዊና ነጻ  ምርጫ እንዲካሄድ በር እንደሚከፍቱ የዶንጋ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ድርጅት ገለፀ፡፡ የዶንጋ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ድርጅት ምክትል ሊቀመንበር አቶ ለገሰ... Read more »

‹‹እንደ ሲንቄ ባንክ በርካታ የልማት ምሰሶዎችን ማጎልበት ወሳኝ ነው›› -አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚዳንት

አዲስ አበባ:- በትንሽ ካፒታል ተነስቶ ውጤታማ የሚሆኑ እንደ ሲንቄ ባንክ ያሉ በርካታ የልማት ምሰሶዎችን ማጎልበት ወሳኝ ጉዳይ እንደሆነ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚዳንት ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ በአነስተኛ ካፒታል በ1987 ዓ.ም ሥራ የጀመረው... Read more »

ባለሥልጣኑ አዲስ የቡና ግብይት ሥርዓት ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ:- የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን የቡና አምራቾችን ጠቀሜታ ዘላቂ ሊያደርግ፣ የቡና ምርትና ጥራትን ሊያስጠብቅና የውጭ ምንዛሬን ሊያሳድግ የሚያስችለውን የመጀመሪያውን የባለ ልዩ ጣዕም ቡና ግብይት ሥርዓት ይፋ አደረገ:: የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተሩ ዶክተር... Read more »