የሁለንተናዊ ዕድገት ባለቤት – የአውራአምባ ማህበር

መልካም መዓዛ ያለው ሽቶ ለራሳችን ስናርከፈክፍ መልካም መዓዛው በአካባቢያችን ለሚገኙ ሰዎች ጭምር የሚተርፍ የይሆናል።መልካም ሥራ መስራትም ከራስ አልፎ ቤተሰብን፣ አካባቢንና ሀገርን እንዲሁም ዓለምን መቀየር ይችላል። ዓለምን መቀየር የቻሉ በርካታ ሰዎችም በየዘመናቱ ተፈጥረው... Read more »

መሆን የተመኙት ሆነው ያሳዩ ሚሊየነር

ትውልድና ዕድገታቸው ሻሸመኔ አካባቢ ከሚገኝ የገጠር ወረዳ ገበሬ ማህበር ውስጥ ነው። ከቤተሰባቸው ባገኙት መጠሪያ‹‹ ደርጉ ቱሌ›› በመባል ይታወቃሉ። በሥራቸው አካባቢ የሚያውቋቸው በርካታ ሰዎች ደግሞ ምንተስኖት ወይም ምንቴ ፈርኒቸር ተብሎ በሚታወቀው የድርጅታቸው ሥም... Read more »

ሙያን ለትውልድ አሻጋሪ ባለሙያ

ፍሬህይወት አወቀ ቦታው አዳማ ከተማ አመዴ ወይም ጨፌ የገበያ ማዕከል ተብሎ የሚጠራ አካባቢ ነው። በአካባቢው ከ20 የሚበልጡ የባህል አልባሳት መሸጫ ሱቆች አሉ። አብዛኞቹ በማህበራት የተደራጁ ሲሆኑ በግላቸው የግለሰብ ሱቅ ተከራይተው የሚያመርቱና የሚሸጡም... Read more »

ሸማን በማዘመን ለአዘቦት ማዋል

ፍሬህይወት አወቀ የኢትዮጵያዊነት መለያ የሆነው የሀገር ባህል አልባሳት ወይም ሐበሻ ልብስ ድሮ ድሮ በባህላት ቀን እና በእምነት ቦታዎች ብቻ ይዘወተር እንደነበር ይታወቃል። ይሁንና ዛሬ ዛሬ ለፋሽን ዲዛይን ባለሙያዎች ምስጋና ይግባቸውና ከበዓላትና ከእምነት... Read more »

ከአስጠኚነት ወደ ዩኒቨርሲቲ ባለቤትነት

ፍሬህይወት አወቀ  የበርካታ ባህላዊና መንፈሳዊ ቅርሶች ባለቤት መሆኗ ሰርክ የሚነገርላት ኢትዮጵያ ከባህላዊ ቅርሶቿ መካከል የሀገር ባህል አልባሳቶቿ ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛሉ። ታዲያ የሀገር ባህል ልብስን ስናነሳ የዶርዜ ማህበረሰብን አለማንሳት አይቻልም። የዶርዜ ማህበረሰብ ድርና... Read more »

ከፈታኙ ስራ ጋር የተጋፈጡ ባለሀብት

አስናቀ ፀጋዬ  አዳዲስ ቢዝነሶችን ለመጀመር ደፋር ናቸው። ተስፋ መቁረጥ የሚባል ነገር ከቶ አያውቁም። ኑሮን ለማሸነፍ ሲሉ ከአንዴም ሁለት ጊዜ ከሀገር ውጪ ተሰደዋል። በስደት በሄዱበት ሳዑዲ አረቢያም ህይወት በእጅጉ ፈትኗቸዋል። በመኖሪያ ፍቃድ ችግር... Read more »

ከድህነት ወደ ቢሊየነርነት

መላኩ ኤሮሴ ስለ ስኬት ሲነሳ ዴቪድ እስቴዋርድን አለማንሳት ይከብዳል። እጦት፣ ድህነት እና አድልዎ ወደ ስኬት ማማ የሚያደርገውን ጉዞ ያላሰናከለው፤ ከምንም ተነስቶ ቢሊየነር መሆን የቻለ ባለጸጋ ነው ዴቪድ እስቴዋርድ። እ.አ.አ በ2019 መረጃ መሰረት... Read more »

ሕይወትን እንደ ያሬድ ትል

ውብሸት ሰንደቁ አቶ ጌትነት አማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዋድላ ወረዳ ከአባታቸው ዓለሙ ፈንቴ እና ከእናታቸው መልካም ገላው ከተወለዱ አራት ልጆች ውስጥ የመጀመሪያው በመሆን በ1969 ዓ.ም ይህችን ምድር የተቀላቀሉ ሰው ናቸው። አሁን ወይዘሮ... Read more »

ድህነትን ለማጥፋት የእርሻ አብዮት

ሰላማዊት ውቤ ኢትዮጵያ ከፍተኛ መጠን ያለው ስንዴ ከውጭ ወደ ሀገር ውስጥ ታስገባለች። ለዚሁ ስንዴ ግዢም በየጊዜው ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ወጪ ታወጣለች። መንግስት ወጪውን ለማስቀረት ካለፈው ዓመት ጀምሮ በስንዴ ምርት ልማት ላይ ሰፊ... Read more »

በሀገር ፍቅር የታጀበ ሥራና ዕቅድ

ክፍለዮሐንስ አንበርብር አቶ አህመድ ሃጂ ዋሴዕ ይባላሉ፡፡ የተወለዱት ዱብቲ ከተማ ነው። ወላጆቻቸው ልጅ አይጠገብም ከሚሉ ቤተሰብ ናቸውና ከወለዷቸው 11 ልጆች መካከል አቶ አህመድ አምስተኛ ልጅ ሆነው በቤተሰብ አባልነት ተቀላቀሉ። ዕድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስም... Read more »