
ኢትዮጵያዊ ትህትና፣ አክብሮት፣ ኩራትና ፍቅርን የተጎናጸፉ መልከ ቀና ሰው ናቸው። ስብዕናቸውም ቢሆን ከጥንቱ ኢትዮጵያዊ የባህል ቱባ የተመዘዘ ለመሆኑ ነገረ ሥራቸው ሁሉ ይመሰክራል። ከደንበኞቻቸውና ከሠራተኞቻቸው ጋር ያላቸው ቀረቤታም እንዲሁ ቤተሰባዊ የሆነ ጥብቅ ትስስር... Read more »

ብዙዎች ወደ ምድር መምጣታቸው በምክንያት እና በዓላማ እንደሆነ ያምናሉ። የመጡበትን ዓላማ ለማሳካትና የመኖራቸውን ምክንያት በተግባር ለማሳየት ከላይ ታች ይላሉ ይወጣሉ፤ ይወርዳሉ። እንዲህ አይነት ሰዎች ታድያ ለብዙዎች መትረፍ የሚችሉ ከመሆናቸው ባለፈ በበጎ ሥራቸው... Read more »

በሲዳማ ክልል ሸበዲኖ ወረዳ ለኩ ከተማ ተወልደው አድገዋል። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በለኩ ከተማ፤ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ በይርጋለም ከተማ ተምረዋል። ከአልፋ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅም የማርኬቲንግ ማኔጅመንት ትምህርታቸውን በመከታተል የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን አግኝተዋል። በትምህርት ዓለም... Read more »

የንግዱ ዘርፍ በስፋት በሚከናወንበት ሀረር ከተማ ተወልደው እንደማደጋቸው ወደ ንግዱ ዓለም በመሳብ በተለያዩ የንግድ ዘርፎች ውስጥ ተሳትፈዋል፡፡ ከትውልድ መንደራቸው ሀረር ከተማ ከጀመሩት የጫት ንግድ አንስቶ በውጭ አገራት ጭምር በተለያዩ የንግድ ሥራዎች የመሰማራት... Read more »

የኢትዮጵያ ሕዝብ 80 ከመቶ የሚሆነው አርሶ አደር እንደመሆኑ የአብዛኛው ኢትዮጵያዊ መነሻ መሠረቱ ከግብርናው ነው። የዛሬ እንግዳችንም ከአርሶ አደር የተገኘ እንደመሆኑ የግብርናውን ዘርፍ ጨምሮ የተለያዩ የጉልበት ሥራዎችን በመሥራት እራሱን ለማሻሻል ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል።... Read more »

ተወልዶ ያደገው ሸዋሮቢት ከተማ ነው።ከአርሶ አደር ቤተሰብ የተገኘ እንደመሆኑ ከግብርና ሥራውም ሆነ ከንግዱ የራቀ አልነበረም።በአካባቢው የተለያዩ አትክልቶች በስፋት የሚመረት በመሆኑ ቤተሰቦቹን ጨምሮ የአካባቢው ማኅበረሰብ ሽንኩርት፣ ቲማቲም፣ ድንችና እና ሌሎች በየዕለቱ ከእያንዳንዳችን ጓዳ... Read more »

የ26 ዓመት ወጣት ናት። ተወልዳ ያደገችው አሶሳ ከተማ ሲሆን የአንደኛና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን በአዲስ አበባ ከተማ ተከታትላለች። የዩኒቨርሲቲ ትምህርቷን ደግሞ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በመከታተል በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪዋን አግኝታለች። ትምህርቷን አጠናቅቃ... Read more »

አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ከአርሶ አደር ማህበረሰብ የተገኘ እንደመሆኑ በግብርና ሥራ ተሠማርቶ ከእጅ ወደ አፍ የሆነ ኑሮውን ሲገፋ ይስተዋላል። ከአርሶ አደር ቤተሰብ የሚወጣው አብዛኛው የተማረ ኃይልም በሌሎች የሥራ ዘርፎች ቢሰማራ እንጂ ግብርናውን ሲቀላቀል አይታይም።... Read more »

የአከርካሪ አጥንት ጤና ችግር ከግዜ ወደ ግዜ እየከፋ መጥቷል። በዓለም አቀፍ ደረጃ 1 ቢሊዮን ያህል ሰዎች በአከርካሪ አጥንት ችግር እንደሚጠቁና ከነዚህ ውስጥ ደግሞ 67 ከመቶ ያህሉ በአፍሪካ ውስጥ እንደሚገኙ መረጃዎች ያሳያሉ። በኢትዮጵያም... Read more »

ተወልደው ያደጉት በገጠራማው የአገራችን ክፍል ነው። በተለይ ለሴቶችና ሕጻናት ፈታኝ በሆነው የገጠር ህይወት ተምረው ጥሩ ደረጃ ለመድረስ፣ ሰርቶ ስኬታማ ለመሆን መንገዶቹ አልጋ በአልጋ አልነበሩም። እርሳቸውም ቢሆን ይህንን እውነት ገና በጨቅላነት እድሜያቸው ነበር... Read more »