
የኢትዮጵያ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ። ከዚህ ጋር ተያይዞ የተጠቃሚ ስፋት፣ የተለያዩ ተግባራትን የሚያከናውኑ የቴክ-ቁሶችና የዲጂታል ቴክኖሎጂ አድማሶች እድገት ማሳየታቸው እየተስተዋለ ነው። ይህንን ተከትሎ ዕውቀትና ክህሎትን ለማሳደግና... Read more »

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪ ተከትሎ ወደ ኢትዮጵያ የመጡ ዲያስፖራዎችን ከጀማሪ የቴክኖሎጂ ሥራ ፈጣሪዎች ጋር የሚያገናኝ መድረክ በቅርቡ በአዲስ አበባ ወዳጅነት አደባባይ ተካሂዷል። በዚህ መድረክ ላይ በርካታ ጀማሪ ሥራ ፈጣሪዎች የፈጠራ ሥራቸውን... Read more »

ባለፉት ተከታታይ ሳምንቶች የኢትዮጵያን የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እንዲሁም የምርምርና ፈጠራ ሥራዎች የሚያስቃኙ መረጃዎችን ስናደርሳችሁ ሰንብተናል። ዛሬም እንደተለመደው ወቅታዊና አዳዲስ የአገራችንን ሁለንተናዊ እድገት የሚያረጋግጡ ጉዳዮች ላይ ዳሰሳ አድርገን ከዚህ እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። መረጃዎቹን የኢንፎርሜሽን መረብ... Read more »

በአገራችን የዲጂታል ቴክኖሎጂው እድገት በጣም ፈጣን እየሆነ መጥቷል። ክንውኑ ከዓለም ስርአትና ስልጣኔ ጋር በቀጥታ ተያያዥ ከመሆኑ አንፃር በኢትዮጵያ ውስጥ በዚህ ትስስርና ቴክኖሎጂ ዙሪያ የሚደረጉ ጥረቶች የሉአላዊነት ህግና ስርአትን መከተል ብሎም ከእርሱ ጋር... Read more »

ኢትዮጵያ በከባድ የህልውና ፈተና ውስጥ ብትሆንም ወቅታዊውን ጉዳይ ከመቋቋም ባለፈ ታላላቅ አገራዊ ራዕዮችን ከግብ ለማድረስ እየተጋች ነው። ከዚህ ውስጥ ደግሞ ቀጣይ ዲጂታል ኢኮኖሚንና በሳይንስና ቴክኖሎጂ የሚደገፍ እድገትን ለመገንባት የሚደረገው ጥረት አንዱ ነው።... Read more »

ኢትዮጵያውያን የአገራቸውን ሉአላዊነትና በፍቃዳቸው የመሰረቱትን መንግሥት ከውስጥና ከውጭ የሚቃጣበትን ጥቃት ለመከላከል በአንድነት ቆመዋል። ትግሉ በጦር ሜዳ ግንባር የተወሰነ ሳይሆን ሁሉን አቀፍ ነው። ጠላቶቻችን አገራችንን በመሳሪያ አፈሙዝ ብቻ ሳይሆን የኢኮኖሚ፣ ማሕበራዊና መሰል ዋልታዎቻችንን... Read more »

ኢትዮጵያ በሳይንስና ቴክኖሎጂው ዘርፍ አዲስ አብዮት ለመፍጠርና እድገቷን በዚያ ላይ ለመገንባት ቆርጣ ወደ ትግበራ ከገባች ሰነባብታለች። ሁሉም ቁልፍ ዘርፎች ዘመኑ የሚጠይቀውን ሳይንሳዊና የቴክኖሎጂ ውጤቶችን እንዲከተሉም የተለያዩ ጥረቶች እየተደረጉ ይገኛል። በእርግጥ ዓለም በዘርፉ... Read more »

እንደ የተባበሩት መንግሥታት ዘገባ ከሆነ አሁን ያለው የዓለም ህዝብ ቁጥር 7 ነጥብ 3 ቢሊዮን እ.አ.አ በ2050 9 ነጥብ 7 ቢሊዮን ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል። የህዝብ ቁጥር መጨመር ማለት የምግብ ፍላጎት ይጨምራል ማለት ነው።... Read more »

በዘመናችን የሳይንስና ቴክኖሎጂ ውጤቶች በእጅጉ እየተራቀቁ ይገኛሉ። የሰው ልጅ የእለት ተዕለት እንቅስቃሴም በዚሁ ዘመናዊነት እየታገዘ አስደናቂ እድገት እያስመዘገበ ነው። በቴክኖሎጂ የምርምር ዘርፍ ለቁጥር የሚታክቱ የፈጠራ ውጤቶች በየጊዜው ይፋ ይሆናሉ። በዚህም አለማችን በግብርናው፣... Read more »

የዓለም ስልጣኔን በእጅጉ ካፈጠኑና ካረቀቁ ክስተቶች መካከል የሳይንስና ቴክኖሎጂ ግኝቶች ቀዳሚውን ስፍራ እንደሚይዙ ይገለፃል። አሁን አሁን ደግሞ ከግብርናውም ሆነ ከሌሎች መሰል ዘርፎች በተለየ ሁኔታ ቀዳሚውን ስፍራ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂና መሰል የሳይንስና ቴክኖሎጂ የፈጠራ... Read more »