ዶክተር በለጠ ብርሃኑ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በሲቪል ምህንድስና ትምህርት ክፍል መምህር ናቸው። ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጋር ተያይዞ በተመሰረተው ብሄራዊ ገለልተኛ የሳይንቲፊክ ቡድን እስከቅርብ ጊዜ ድረስ የኢትዮጵያ ቡድን አስተባባሪ ነበሩ፣... Read more »
ዘለግ ያለ ቁመት ለስለስ ያለ አንደበት ያላቸው የሰባ ዓመት ዕድሜ ባለፀጋ ናቸው። ለአስራ ስድስት ዓመታት ኑሯቸውን በአሜሪካ ካደረጉ በኋላ አሁን ወደ እናት ምድራቸው ተመልሰዋል። አንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በሀረር፣ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በደብረ... Read more »
በትምህርት ሴክተር 30 ዓመታት ሠርተዋል:: በ1982 ዓ.ም ‹‹አገርህን እወቅ›› የሚል መፅሐፍም ለህትመት አብቅተዋል:: በትምህርት ሚኒስቴር የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ ሆነው አገልግለዋል:: ከአገር ወጣ ብለው ተሞክሮ ወስደዋል፤ ስለቴክኖሎጂ ልምድ ተለዋውጠዋል፤ ከአንታርቲክ በስተቀር ዓለምን ዞረዋል::... Read more »
አሜሪካ ወደ 35 ዓመት ያህል ኖረዋል። በቆይታቸውም በመጀመርያ ተማሪ፤ ቀጥሎ አስተማሪ ሆነው አገልግለዋል። ዋና ጥናት ያደረጉት በኢትዮጵያ ፊደል ላይ ሲሆን፣ ሦስተኛ ዲግሪያቸውን የሠሩት የአርሜኒያ ፊደል ከኢትዮጵያ ተወሰደ ወይስ አልተወሰደም በሚል ርዕስ ላይ... Read more »
ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ብዙ ሂደቶችን አልፎ ሰኔ 14 ድምጽ የሚወሰንበት ቀን እንዲሆነ ቀን ተቆርጧል። በዚህ ሂደት ውስጥ የአካል ጉዳተኞች ተሳትፎና ተመራጭነት ምን ይመስላል፤ የተገቡ ህጋዊ መስመሮችስ በምን መልኩ እየተጓዙ ነው። እንዲሁም ወቅታዊ... Read more »
የኢትዮጵያ ባህርሃይል ታሪክ የሚጀምረው ከ 3 ሺ ዓመታት በፊት መሆኑን የተለያዩ የታሪክ ድርሳናት ላይ ተጽፎ ይገኛል። ይህም ቢሆን ግን ባህርሃይል በኢትዮጵያ በዘመናዊ መልክ የተቋቋመው እኤአ በ1956 በአጼ ሃይለስላሴ ዘመነመንግስት በምጽዋ ወደብ ላይ... Read more »
ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ ተከታታይ ወራት ልታሳካ የወጠነቻቸው ሁለት ብርቱ ጉዳዮች አሏት-ምርጫና ሁለተኛው ዙር የህዳሴ ግድብ ሙሌት። ይሁንና እነዚህን ሁለት ትልልቅ ክዋኔዎች ለመተግበር የማንንም ፈቃድና እገዛ ሳትጠይቅ እያከናወነች ትገኛለች። ባለመጠየቋና አቃተኝ ብላም ባለማቆሟ እድገቷን... Read more »
በቤኒሻንጉል ጉምዝ ጉባ አካባቢ ከዛሬ አስር ዓመት የተጀመረው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሊጠናቀቅ ከጫፍ ደርሷል፤ በስፍራው የሚገኙ ሰራተኞች ዛሬም ደቂቃዎች ሳይባክኑ በመስራት ላይ ሲሆኑ፤ ከወራት በኋላም የብርሃን ጭላንጭል ሊያሳየን ተቃርቧል። በስፍራው ያሉ... Read more »
ህወሓት የሰራው ሥራ ትግራይን በብዙ ውጣውረዶች ውስጥ ያሳለፈና አሁንም ድረስ ወደነበረችበት ሁኔታ እንዳትመለስ ያደረጋት እንደሆነ መናገር ለቀባሪው ማርዳት ቢሆንም ኮማንድ ፖስቱ ተቋቁሞ ምን አይነት ለውጦች እንዳሉ፤ ምን ፈተናዎች እየገጠሙ እንደሆነና ማን ምንን... Read more »
በጣሊያን የወረራ ዘመን ኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማዋ ከታጠፈ፣ ሉዓላዊነቷ ከተደፈረ አምስት ዓመታት በኋላ ነፃነቷን ካስመለሰች እንሆ 80ኛ ዓመቷን አስቆጠረች። ሚያዝያ 27 ቀን 1933 ዓ.ም ንጉሰ ነገሥቱ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በአርበኞች ብርታትና መስዋዕትነት የጣሊያን... Read more »