‹‹ኢትዮጵያን መድፈር አይታሰብም›› ብርጋዴር ጀነራል ካሣዬ ጨመዳ

ብርጋዴር ጀነራል ካሣዬ ጨመዳ፣ የ16ኛ ሰንጥቅ ሜካናይዝድ ብርጌድና በኋላም የሶስተኛው ሜካናይዝድ ክፍለጦር (ሶሜክ) ዋና አዛዥ በመሆን ለረዥም ጊዜ ያገለገሉ ስመጥር ጀግና እና የላቀ የጦር ሜዳ ጀብዱ ሜዳሊያ ተሸላሚ ናቸው። ሶማሊያ ኢትዮጵያን በወረረችበት... Read more »

‹‹ለግንባታ የሚያገለግሉ መገጣጠሚያዎች ትኩረት ሊሰጣቸው ይገባል›› – ኢንጂነር ዳዊት እምሩ

ኢንጂነር ዳዊት እምሩ ካባ ከአዲስ አበባ ሕንጻ ኮሌጅ በኮንስትራክሽን ቴክኒዮሎጂ ማኔጅመንት እና በቢውልዲንግ ኢንጂነሪግ ተመርቀዋል።የራሳቸው የኮንስትራክሽን ደርጅት ያላቸው ሲሆን፤ የሕንጻ ስራ ተቋራጭም ናቸው።ብዙ ችግር ባለበት በኮንስትራክሽኑ ዘርፍ መሰረታዊ ችግሮችና መፍትሄዎቻቸው ዙሪያ በተለይ... Read more »

የኮንስትራክሽኑ ግብዓት – የሲሚንቶ ኢንዱስትሪው

አቶ ሳሙኤል ሀላላ የኬሚካልና የኮንስትራክሽን ግብአቶች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ናቸው። በአገሪቱ የሲሚንቶ ምርት አጀማመር፣ ፋብሪካዎቹ ለሕዝቡ ያላቸው ተደራሽነት፣ እንዲሁም ለኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ወሳኝ ስለመሆናቸው እና በየጊዜው የሚከሰቱትን የሲሚንቶ እጥረቶችና መፍትሄዎቻቸውን አስመልክቶ... Read more »

“ለኢንቨስትመንት፣ ለልማት፣ ለምርጫውም ቢሆን የሀገር ሰላምና ደህንነት ይቀድማል“ -የክብር ቆንሲል ተስፋዬ ወንድሙ

የክብር ቆንሲል ተስፋዬ ወንድሙ ከበደ የተወለዱትና ያደጉት በአዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ አካባቢ ነው:: መጀመሪያ ቄስ ትምህርት ቤት ቀጥሎ በኮልፌ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ /ኮምፕርሄንሲቭ/ ትምህርት ቤት ተምረው አጠናቀዋል::ለከፍተኛ ትምህርት ወደ ኩባ ሪፐብሊክ በመሄድ... Read more »

ሕጉ ቢቀመጥም የአፈጻጸም ችግር አለ – አርክቴክት አርኪዮሎጂስት ታደሰ ግርማይ

አርክቴክት አርኪዮሎጂስት ታደሰ ግርማይ ይባላል:: የኪነ ሕንጻ (አርክቴክት) የስነቁፋሮ (አርኪዮሎጂ) ባለሙያ ናቸው፡፡ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ / ከቀድሞው ሕንጻ ኮሌጅ/የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በአርክቴክቸር ፤የማስተርስ ዲግሪያቸውን ደግሞ ስድስት ኪሎ ከሚገኘው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በአርኪዮሎጂ አግኝተዋል፡፡... Read more »

የማስተር ፕላኑ ልዩ ጎኖች

አርክቴክት ጋሻው አበራ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በከተማ ትራንስፖርት ፕላን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፤ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ደግሞ ከተማ ፕላን እና አስተዳደር ከደቡብ ኮርያ አግኝተዋል። አሁን ዋናው ቢሮው ኒውዮርክ የሆነው የአይቲ ዲፒ የአፍሪካ ቢሮ ትራንስፖርት አማካሪ... Read more »

የከተሞች መስፋፋትና መለጠጥ እስከየት?

ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአርክቴክቸርና በኧርባን ፕላኒንግ (በከተማ ፕላን) በ2000 ዓ.ም በዲግሪ ተመርቀዋል። የድህረ ምረቃ ትምህርታቸውን በስፔሻላይዝድ ፓሳድ ኢንጂነሪነግ በጣሊያን ሀገር ተከታትለዋል፤ በዚያው በጣሊያን ሀገርም በተመረቁበት ሙያ ሰርተዋል። በኡጋንዳም ሦስት ፕሮጀክቶችን መርተዋል፤ አርክቴክት... Read more »