ህወሓት ገና ከመጠንሰሱ ጀምሮ ያካሂድ የነበረው የሴራ ፖለቲካ ነው። ኢትዮጵያን ሲያስተዳድር በነበረባቸው ዓመታት ውስጥ ሰዎች በተፈጥሯቸው የተቸራቸውን መብት እንኳ ነጻ ሆነው እንዳያጣጥሙት ሴራውን ማር በመሰለ ነገር ሸፍኖ መርዝ እንዲውጡ ሲያደርጋቸው ቆይቷል። ይህን... Read more »
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ስለ ዛፍ መትከል ሰሞኑን ለህዝብ እንደራሴዎች እንደተናገሩት ‹‹ዛፍ መትከል በሂደት ወደ ሀገር በቀል፣ ከዚያ ወደ ፍራፍሬ ከዚያ አካባቢ ተስማሚ የሆነውን እየመረጡ መሄድ አስፈላጊ ቢሆንም በጥቅሉ ዛፍ መትከል... Read more »
ለበርካታ ዓመታት በተለያዩ ማህበረሰባዊና ፖለቲካዊ ግጭቶች ምክንያት በህዝብ እንዲሁም በመንግስትና ህዝብ መካከል የቁርሾ ስሜቶች ተንጸባርቀው መቆየታቸው የሚታወስ ነው፤ ይህን የቁርሾ ስሜት ለማስወገድ እውነትና ፍትህ ላይ መሰረት ያደረገ እርቅ ማውረድ ተገቢ ነው በሚል... Read more »
ከማልመሰጥባቸው ቃላት አንዱ ነው – ዲያስፖራ። ዲያስፖራ ከመጠሪያ ድምፁ ጀምሮ እስከነ ትርጉሙ ለጆሮዬም አይመቸኝም። ምን እንደሆነ አላውቅም ብቻ ቃሉን ከእኛ ከኢትዮጵያዊያን አንፃር ሳብላላው ካብ አይገባ ድንጋይ ይሆንብኛል። በተለይ አንዳንዴ እንደ መመፃደቂያ ተደርጎ... Read more »
(ክፍል ሁለት) እንደምን አደራችሁ ውድ የአዲስ ዘመን ቤተሰቦች፤ በትላንትናው የወቅታዊ አምድ ዝግጅታችን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አሕመድ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ ልዩ ስብሰባ በ2014 ረቂቅ በጀትና በወቅታዊ... Read more »
ተወልዳ ባደገችበት አዲስ አበባ ከተማ ትምህርቷንም ተከታትላለች:: ዛሬ የወጣትነት ዕድሜ ክልልን ተሻግራ ባለትዳርና የሶስት ልጆች እናት ብትሆንም ለሥራ ያላት ሞራል እና ንቁ ስሜት ቅልጥፍጥፍ ካለው የሰውነት አቋሟ ጋር ተባብሮ ገና በአፍላ የወጣትነት... Read more »
“ዲፕ ፌክ” በቀጥታ ወደ አማርኛ ሲተረጎም ጥልቅ የሆነ በተንቀሳቃሽ ምስል የታገዘ ማታለል ማለት ነው:: የዘመናችን እጅግ አሳሳቢ የሆነው ይህ የማታለል ዘዴ የአንድን ግለሰብ በተለይም ታዋቂ ሰዎች ቀድሞ የነበረ ምስል፣ ድምጽ ወይም ተንቀሳቃሽ... Read more »
ክፍለዮሐንስ አንበርብር አቶ በፍርዴ ጥላሁን ይባላሉ። የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በህግ ትምህርት ከዲላ ዩኒቨርሲቲ ተመርቀዋል። ከዚያም በተለያዩ አካባቢዎች ተመድበው ኃላፊነታቸውን ተወጥተዋል። በተለይም ደግሞ ግጭቶች ሲከሰቱ በነበሩባቸው አካባቢዎች ሁኔታዎችን ተመልክተው በህግ ዓይን እልባት እንዲያገኙ ሠርተዋል።... Read more »
ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት) በዘመናት የሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ብዙ ትውልዶች መተው ሄደዋል። ወደ ፊትም አዳዲስ ትውልዶች ይፈጠራሉ። ይሄ የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ሂደት ነው። በዚህ የትውልድ ሽግግር ውስጥ ግን የሚፈጠሩ... Read more »
ቅድስት ሰለሞን አንድን አገር ለማቆርቆዝ የሚከፈለው ዋጋ አንዳንዴ ግርም ይለኛል፤ አግራሞቱ ደግሞ ባስ የሚለው አቆርቋዡ አካል ሥራዬ በማለት ጉዳዩን በረጅም እቀድ ይዞ ለዓመታት ሲንከላወስ በማስተዋሌም ጭምር ነው። በተለይ ደግሞ በአንዲት ሉዓላዊት በሆነች፤... Read more »