የሱዳን ጦር ካርቱምን ከተቆጣጠረ ወዲህ ንጹኃን ሰዎች መገደላቸውን ተመድ ገለጸ

የተባበሩት መንግሥታት የሠብዓዊ መብት ኮሚሽን ከፍተኛ ኮሚሽነር የሆኑት ቮልከር ቱርክ የሱዳን ጦር ከሕግ ውጭ ግድያ መፈጸሙን የሚጠቁሙ “አሳማኝ ሪፖርቶች” መኖራቸውን ተናገሩ። በዚህም በጣም ማዘናቸውን ገልጸው፣ ንጹኃን ዜጎች ላይ ግድያው የተፈጸመው የሱዳን ጦር... Read more »

አሜሪካ ፑቲን በተኩስ አቁሙ ውሳኔ ላይ ሊደርሱ ይገባል አለች

ፕሬዚዳንት ፑቲን ስለ ሰላም እንዲሁም የተኩስ አቁም ላይ ያላቸው አቋም “በሳምንታት ውስጥ” እንደሚታወቅ የአሜሪካ ከፍተኛ ዲፕሎማት ተናገሩ። ፑቲን ለዩክሬን ጦርነት ሰላማዊ እልባት ለመስጠት “በወራት ውስጥ ሳይሆን በሳምንታት” ውሳኔ ላይ ሊደርሱ እንደሚገባ የአሜሪካ... Read more »

እሥራኤል በጋዛ በፈጸመችው ጥቃት 27 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ

እሥራኤል ከሰሜን ጋዛ ለተፈናቀሉ ቤተሰቦች መጠለያ ሆኖ በማገልገል በሚገኝ ትምህርት ቤት ላይ በፈጸመችው የአየር ጥቃት ቢያንስ 27 ፍልስጤማውያን መገደላቸውን የጋዛ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ዳር አል አርቃም በተሰኘው ትምህርት ቤት በተፈጸመው ጥቃት ከተገደሉት... Read more »

በአሜሪካ የአክሲዮን ገበያ አሽቆለቆለ

ፕሬዚዳንት ትራምፕ ታሪፍ በመጣላቸው ምክንያት በሌሎች ሀገራትና በአሜሪካ አክሲዮን ገበያ ከ2020 ወዲህ ማሽቆልቆሉ ተገለጸ። በእስያ-ፓስፊክ ቀጣና አክሲዮን ገበያ ለሁለተኛ ቀን የወረደ ሲሆን፤ እኤአ በ2020 በኮቪድ ወረርሽኝ ወቅት ከወደቀ በኋላ ግዙፍ የአሜሪካ ኩባንያዎች... Read more »

ሃንጋሪ ከዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት እንደምትወጣ አስታወቀች

ሃንጋሪ፤ የኔታንያሁን ጉብኝት ተከትሎ ከዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት እንደምትወጣ አስታወቀች:: በሃንጋሪው ጠቅላይ ሚኒስትር ቪክቶር ኦርባን መንግሥት ውስጥ ከፍተኛ ባለሥልጣን የሆኑት ገርግሊ ጉልያስ፤ ይህንን ውሳኔ ይፋ ያደረጉት በዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት... Read more »

በማይናማር ርዕደ መሬት የተረፉ ሰዎችን የማግኘት ዕድል አናሳ መሆኑ ተገለጸ

ከ2ሺ በላይ ሰዎች በሞቱበት የማይናማር ርዕደ መሬት ከአደጋው የተረፉ ሰዎችን ለማግኘት ሙከራው ቢቀጥልም ሰዎችን በሕይወት የማግኘት ተስፋው ግን የተመናመነ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ በተለይ ርዕደ መሬቱ ከተነሳ 72 ሰዓታት በማለፉ ተጎጂዎችን በሕይወት የማግኘት ዕድል... Read more »

ዶናልድ ትራምፕ በፕሬዚዳንት ፑቲን ንግግር አለመደሰታቸውን ተናገሩ

ለሳምንታት በዩክሬን የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ ሲሠሩ የነበሩት ዶናልድ ትራምፕ በሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ንግግር አለመደሰታቸውን እና እጅግ መበሳጨታቸውን ተናገሩ:: ኤንቢሲ ከተባለው ጣቢያ ጋር ቆይታ ያደረጉት የአሜሪካው መሪ ፑቲን የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር... Read more »

እስራኤል እና ሃማስ አዲስ የተኩስ አቁም ድርድር ለማድረግ ተስማሙ

ሃማስ በጋዛ የተኩስ አቁም እንዲደረግ ከሁለት ቀናት በፊት በግብፅ እና በኳታር የቀረበለትን ምክረ ሃሳብ መቀበሉን የቡድኑ ከፍተኛ መሪ አስታወቁ። የፍልስጤሙ ታጣቂ ቡድን ሃማስ፣ አደራዳሪዎች ባቀረቡት ሃሳብ መሠረት በጋዛ የተኩስ አቁሙ እንዲቀጥል አምስት... Read more »

አሜሪካና ብራዚል በጋራ ሕገወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎችን በቁጥጥር ሥር አዋሉ

የአሜሪካና የብራዚል የጸጥታ አካላት በሠሩት ኦፕሬሽን በዓለም አቀፍ ደረጃ ሕገወጥ የሰዎች አዘዋዋሪ አስተባባሪዎችን በቁጥጥር ስር አውለዋል። የአሜሪካ እና የብራዚል ሕግ አስከባሪዎች ባደረጉት ኦፕሬሽን፤ ዩናይትድ ስቴትስ ላይ የተመሠረተ ሕገወጥ ዓለም አቀፍ የሰዎች አዘዋዋሪ... Read more »

የአሜሪካ ርዳታ ማቋረጥ ለአንድ ሚሊዮን ህጻናት ህልፈት ምክንያት ይሆናል ተባለ

አሜሪካ ለሀገራት የምታደርገውን የገንዘብ ድጋፍ የምታቋርጥ ከሆነ መከላከል በሚቻል በሽታ አንድ ሚሊዮን የሚሆኑ ህጻናት ሕይወታቸውን ሊያጡ እንደሚችሉ ዓለም አቀፍ የጤና ተቋም አስጠነቀቀ፡፡ በማደግ ላይ ላሉ ሀገራት ወሳኝ ክትባቶችን በማቅረብ የሚታወቀው ጋቪ የተባለው... Read more »