በጉባዔው ላይ ከ198 ሀገራት የተውጣጡ የሀገራት መሪዎችን ጨምሮ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ የኮፕ29 አጀንዳ ክርክሮች ከተደረጉ በኋላ ፋይናንስ እንዲሆን ስምምነት ላይ ተደረሰ። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የአየር ንብረት ጉባዔ ወይም ኮፕ29... Read more »
ኮፕ29 የአየር ንብረት ለውጥ ስብሰባ በአዘርቤጃን ዋና ከተማ ባኩ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በስብሰባው ላይ የተገኙት የኮፕ 28 ፕሬዝዳንት ዶክተር ሱልጣን አል ጃቢር በአሁኑ ወቅት ግጭቶች እና ክፍፍሎች መኖራቸውን ጠቅሰው በጉዳዩ ላይ ትብብር... Read more »
ዩክሬን የሩሲያን “ሚ-8 ኤምቲፒአር -1” የውግያ ሄሊኮፕተር ለመጥለፍ ያደረገችው ሙከራ መክሸፉ ተሰማ፡፡ የሀገሪቱ የስለላ ድርጅት አባላት ሩሲያዊው አብራሪ ሄሊኮፕተሩን ለዩክሬን እንዲያስረክብ ከዛም 750 ሺ ዶላር እንደሚከፍሉት ሲያግባቡ ተደርሶባቸዋል፡፡ አብራሪው የደህንነት ሰዎቹ በቴሌግራም... Read more »
ኳታር በሀገሪቱ የሚኖሩ ከፍተኛ የሀማስ አመራሮችን ለማስወጣት ከአሜሪካ የቀረበላትን ጥያቄ መቀበሏ ተሰማ፡፡ ሀማስ በ2012 በሶርያ የእርስ በእርስ ግጭት መቀስቀሱን ተከትሎ ዋና ቢሮውን ከደማስቆ ወደ ዶሃ አዘዋውሯል፡፡ የጥቅምት ሰባቱን ጥቃት ተከትሎ አሜሪካ “ኳታር... Read more »
የዶናልድ ትራምፕ መንግሥት ትኩረቱን በሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት ማስቆም እንጂ በኃይል የተያዙ ቦታዎች ላይ አያደርግም ተባለ፡፡ ለአንድ ሳምንት ተብሎ የተጀመረው የሩሲያ -ዩክሬን ጦርነት ሶስተኛ ዓመቱ ላይ የሚገኝ ሲሆን፤ አሜሪካ ለዩክሬን ከፍተኛ የገንዘብ እና ጦር... Read more »
የአሜሪካ መንግሥት ዶናልድ ትራምፕ ቀጣዩ ፕሬዚዳንት ሆነው ከመመረጣቸው በፊት ኢራን ለመግደል አሲራለች ካለው ጋር በተያያዘ ተሳታፊ ተብሎ የተጠረጠረ አፍጋኒስታናዊ ላይ ክስ መሠረተ። የፍትህ ሚኒስቴር ትራምፕን ለመግደል “እቅድ የማቅረብ” ኃላፊነት ተሰጥቶት ተሳትፏል ሲል... Read more »
የቱርኩ ፕሬዚዳንት ታይፕ ኢርዶጋን በድጋሚ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው የተመረጡት ዶናልድ ትራምፕ እስራኤል ጦርነት እንድታቆም ይነግሯታል የሚል ተስፋ እንዳላቸው በትናንትናው ዕለት ተናግረዋል። ፕሬዚዳንቱ ለእስራኤል የጦር መሳሪያ ድጋፍ ማቆም ጥሩ ጅምር ሊሆን እንደሚችልም አስተያየት... Read more »
አክራሪ አሜሪካዊያን ሴቶች በወንዶች ላይ የወሲብ ማዕቀብ እንዲጣል ያለመ ዘመቻ ጀመሩ፡፡ ባሳለፍነው ማክሰኞ የተደረገው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ጉዳይ አሁንም የዓለምን ትኩረት መሳቡን ቀጥሏል፡፡ የምርጫው ዋነኛ ተፎካካሪዎች የሆኑት ዶናልድ ትራምፕ እና ካማላ ሀሪስ... Read more »
እስራኤል በአሜሪካ ድጋፍ የቀጣዩ ትውልድ “ኤፍ-15” ተዋጊ ጄት ባለቤት ለመሆን ተቃርባለች። የእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር 25 “ኤፍ -15” ጄቶችን ለመግዛት ከቦይንግ ኩባንያ ጋር ስምምነት መፈራረሙን አስታውቋል።የቦይንግ ዘመኑን የዋጁትና የቀጣዩ ትውልድ “ኤፍ-15ጄቶች” “ኤፍ-15ኢኤክስ” የሚል... Read more »
የአውስትራሊያ መንግሥት ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ህጻናት የትኛውንም ማኅበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ የሚያግድ ሕግ ሊያወጣ ነው። ለሀገሪቱ ፓርላማ በሚቀጥለው ሳምንት የሚቀርበው ረቂቅ ሕግ ማኅበራዊ ሚዲያ በአውስትራሊያ ህጻናት ላይ የሚደርሰውን ጉዳት “ለመከላከል” ያለመ እንደሆነ... Read more »