ስሪ ላንካን ለከባድ ኀዘን የዳረጓት የሽብር ጥቃቶች

ባለፈው እሁድ በአብያተ ክርስቲያናትና በሆቴሎች ላይ በተፈፀሙ የቦምብ ጥቃቶች እስካሁን ድረስ ከ320 በላይ ሰዎች የተገደሉባትና ከ500 የሚበልጡት ደግሞ የቆሰሉባት የደቡብ ምሥራቅ እስያዋ አገር ስሪ ላንካ በከባድ የኀዘን ድባብ ተውጣለች። በጥቃቶቹ ዒላማ የተደረጉት... Read more »

የምርጫው ፍልሚያ በቱኒዚያ

ሞሐመድ ቦአዚዝ የተባለ ወጣት በአደባባይ ራሱን ማቃጠሉን ተከትሎ እኤአ በ2011 በሰሜን አፍሪካዊቷ አገር ቱኒዚያ የተለኮሰው ሕዝባዊ ዓመፅ ከ23 ዓመታት የስልጣን ቆይታ በኋላ ፕሬዚዳንት ቤን አሊን አገር ጥለው እንዲሸሹ በማስገደድ ብቻ አላበቃም፡፡ ቤን... Read more »

ናይጄሪያውያን ከታርማዶል ሱሰኝነት ማምለጥ አልቻሉም

እአአ 2016 ላይ አልዩ የሱፍ በናይጄሪያ ከሚኖርበት ከተማ ተሰዶ ካምፕ ከመድረሱ በፊት ረሀብን የሚያስታግስ መድሃኒት ወይም ታርማዶል ምንነት አያውቅም ነበር፡፡ አልዩ በካሜሮን ድንበር አካባቢ ከምትገኘው ጎአዛ የተሰደደው ቦኮሀራም በአካባቢው ባደረሰው ጥቃት ነበር፡፡... Read more »

የፕሬዚዳንት ትራምፕ እርምጃና የየመናውያን ስቃይ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አገራቸው በየመን የእርስ በእርስ ጦርነት እየተሳተፈ ለሚገኘው የሳዑዲ-ኤምሬቶች ጥምር ኃይል የምታደርገውን እገዛ እንድታቋርጥ ኮንግረሱ ያቀረበውን ረቂቅ የውሳኔ ሃሳብ ውድቅ አድርገውታል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ኮንግረሱ ያቀረበውን ረቂቅ የውሳኔ ሃሳብ እንደማይቀበሉት ባስታወቁበት... Read more »

ለቀድሞ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድርና ለሌሎች ነባር አመራሮች የምስጋናና የሽኝት ፕሮግራም ተካሄደ

አዲስ አበባ፡- ለቀድሞ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳና ለሌሎች ከፍተኛ ነባር አመራሮች የሽኝት ፕሮግራም ተካሄደ፡፡ በአዳማ ከተማ በተካሄደው የሽኝት መርሃ ግብር ላይ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ፣ ምክትል ጠቅላይ... Read more »

በእስር ላይ ያሉ የሮይተርስ ጋዜጠኞች የክብር ሽልማት አገኙ

ኪያው ሶኢኦ እና ዋ ሎኔ የተባሉት የሮይተርስ ጋዜጠኞች በማይናማር እስር ቤት እንዳሉ የክብር ሽልማት አሸናፊ መሆናቸውን ኒውስ ኤጀንሲ ዘገበ። ጋዜጠኞቹ ለሽልማት የበቁት የማይናማር የጸጥታ ኃይሎች በሮሂንጋ ተወላጆች ላይ የፈጸሙትን የግድያ ወንጀል በቪዲዮ... Read more »

በሱዳን የሲቭል መንግሥት ይቋቋም ጫና እየበረታ ነው

ፕሬዚዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽርን ከስልጣን ያስወገደው የሱዳን ወታደራዊ ኃይል ስልጣኑን ለህዝብ እንዲያስረክብ ውስጣዊና ውጫዊ ጫናዎች እየበረቱበት መሆኑን አልጀዚራ ገለጸ። ግለሰቦች፣ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና የሙያ ማህበራት ወታደራዊ ኃይሉ ስልጣኑን ለህዝብ ያስረክብ በሚል... Read more »

ከድጡ ወደ ማጡ የሆነው የሊቢያ ጉዞ

ራሱን “የሊቢያ ብሔራዊ ጦር” (Libyan National Army – LNA) ብሎ የሰየመውና በፊልድ ማርሻል ከሊፋ ሃፍታር የሚመራው ጦር ትሪፖሊን ለመያዝ እንቅስቃሴ ካደረገበት ካለፉት ሁለት ሳምንት ጀምሮ በሊቢያ ያለው ቀውስ እየተባባሰ እንደመጣ ዓለም አቀፍ... Read more »

ወታደራዊ ምክር ቤት ማሻሻያዎችን ይፋ አደረገ

የሱዳን ወታደራዊ የሽግግር ምክር ቤት የተለያዩ ማሻሻያዎችን ማድረጉን አስታወቀ። አዲስ የወታደራዊና ፖሊስ ሃይል አዛዥ እንዲመረጥ፤አዲስ የብሄራዊ ደህንነትና ፅጥታ ሀይል እንዲደራጅ፤ የፀረ ሙስና ትግል በመደራጀት በተለይ የቀድሞ አመራሮችን ላይ ህጋዊ ምርመራን እንዲጀመር መወሰኑ... Read more »

የግብፅና አሜሪካ ወዳጅነት ሁለት መልክ

የግብፅ ህዝብ አምጦ የወለደው የካይሮው የጣህሪር አደባባይ ህዝባዊ አብዮት ለዓመታት በፕሬዚዳንትነት የቆዩትን ሆስኒ ሙባረክን በማንሳት መሃመድ ሙርሲን ቢተካም እርሳቸውንም መልሶ ለማውረድ ብዙ ዓመታትን አልጠበቀም፤ አልታገሰም። በፕሬዚዳንቱ ላይ እምነት በሌላቸው ግብፃውያን ተቃውሞ እኤአ... Read more »