የአንድ የመገበያያ ገንዘብ ሁለት መልክ

ዓለም ወደ አንድ መንደር እየሆነች ባለችበት በዚህ ዘመን አፍሪካውያን አገራት አንድነት ሃይል፤ ህብረትም የድል ምስጢር መሆኑ በቅጡ የገባቸው አይመስልም። ለእዚህም ያላቸው ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ መስተጋብር እጅግ ደካማ በምክንያትነት ሊጠቀስ ይችላል። በአሁኑ ወቅት... Read more »

የሃያላን አገራት ፍጥጫ በአፍሪካ

 ባሳለፍነው ሳምንት 12ኛው የአሜሪካና የአፍሪካ አገራት የቢዝነስ ስብሰባ ተካሂዶ ነበር። በሞዛምቢክ ማፑቶ በተካሄደው ስብሰባ የአስራ አንድ አገራት መሪዎች እና አንድ ሺ የሚሆኑ የቢዝነስ መሪዎች ተሳትፈውበታል። ሶስት ቀናት በፈጀው ስብሰባ ቀደም ብሎ የአሜሪካ... Read more »

እልባት ያጣው የስደተኞች ሲቃ በሊቢያ

ሊቢያ በሰሜን አፍሪካ የምትገኝ አገር ስትሆን ከሜድትራኒያን ባሕር፣ ግብፅ፣ ሱዳን፣ ቻድ፣ ኒጄር፣ አልጄሪያ እና ቱኒዚያ ጋር ድንበር ትጋራለች። ሊቢያን ለ42 ዓመታት እንደሰም አቅልጠው በመዳፋቸው ቁጥጥር ስር አድርገው እስከ 2003 ዓ.ም ሕዝባዊ አመጽ... Read more »

የአገራቱ የድንበር ውዝግብ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነቱን ይገድበው ይሆን?

 በ19ኛው ክፍለ ዘመን አውሮፓውያን አፍሪካን በቅኝ ግዛትነት ለመቀራመት ሲሉ በግዴታና በጫና ያሰመሯቸው የመልክዓ ምድራዊ ጠረፎች እውነተኛ የሆነ ድንበር ዘለል እንቅስቃሴ ሲደረግ ትርጉም ይኖራቸው ይሆን? እውነተኞቹ ድንበሮችስ የት ነው ያሉት? ሲል ካሉንዲ ሴሩማጋ... Read more »

የፕሬዚዳንቱ ፓርቲ የኢስታንቡል ሽንፈት ቀውስ

የረሲብ ጠይብ ኤርዶጋን አፍቃሪ ደጋፊዎች፤ ትናንትን ዋቢ በማድረግ ፐሬዚዳንቱ «ቱርክን ከፖለቲካና ምጣኔ ሀብታዊ ውድቅት እንድታንሰራራና በአጭር ጊዜ ውስጥ በተዓምራዊ የዕድገት ጎዳና ላይ ሽምጥ እንድትጋልብ ያስቻሉ የዘመናችን ታላቅ መሪ ናቸው ሲሉ» ያሞካሹዋቸዋል። ባሳለፍነው... Read more »

ኢራናውያን ለሌላ ተቃውሞ እየተዘጋጁ ይሆን?

ባሳለፍነው ሳምንት የአሜሪካ መንግስት በኢራን ላይ የጣለውን ማዕቀብ እና በአገሪቱ ያለው አለመረጋጋት እየተባባሰ ቢመጣም ኢራናውያን ‹‹የአረንጓዴ እንቅስቃሴን›› አስረኛ ዓመት ለማክበር ተዘጋጅተዋል። ከአስር ዓመት በፊት በነበረው አጠቃላይ አገራዊ ምርጫ ፕሬዚዳንት መሀመድ አህመዲን ነጃድ... Read more »

አወዛጋቢው ፕሬዚዳንት ድጋሚ በ2020 ምርጫ

የአለምን ኢኮኖሚ በበላይነት የተቆናጠጠች ሀገር አሜሪካን ባልታሰበና ባልተጠበቀ መልኩ ብቅ ብለው አለምን ሲያነጋግሩ አሜሪካዊያንን ሲያነታርኩ የቆዩ መሪዋን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የመረጠችው እአአ በ2016 ነበር። አነጋጋሪው ሰው ድጋሚ ሀያልዋን ሀገር “አሜሪካ ለመምራት ዝግጁ... Read more »

መቋጫ ያላገኘው የፍልስጤም ቀውስ

  አንድ ሰውዬ በድብድብ ወቅት የተጋጣ ሚውን ጣት በመንከሱ ተከሶ ፍርድ ቤት ይቀርባል፡፡ ዐቃቤ ህጉም ጉዳዩን ያስረዳልኛል ያለውን ምስክር እንዲቀርብ ያደርጋል፡፡ የተከሳሹ ጠበቃ ለምስክሩ እንዲህ የሚል ጥያቄ ያቀርባል፡፡ ‹‹ደንበኛዬ የከሳሽን ጣት ሲነክስ... Read more »

በአገራቱ ፍጥጫ ላይ የሚነሱ ጥያቄዎች

መነሻውን እኤአ1979 ያደረገው የዋሽንግተንና ቴሄራን ሽኩቻ ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ከነግለቱ ቀጥሏል። ከዚህ ጊዜ በኋላም ሁለቱ አገራት በአይነ ቁራኛ ከመጠባበቅ ባለፈ አንዳቸው ለአንዳቸው እጃቸውን በቅጡ ለሰላም ዘርገተው አያውቁም። የኢራን መንግስት ድጋፍ ያላቸው... Read more »

የክትባቶች አሉታዊ አመለካከት መዘዙ

ክትባቶች ከመገኘታቸው በፊት ዓለም ለሰው ልጆች አደገኛ ቦታ ነበረች። በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች በየዓመቱ በክትባት በምንከላከልላቸው በሽታዎች ሳቢያ ይረግፉ ነበር። በ10ኛው ክፍለ ዘመን ቻይናዊያን ጤናማ ሰዎችን በሽታ አምጪ ለሆኑ ተህዋሲያን በማጋለጥ በሽታን የመከላከል... Read more »