በየአራት አመቱ የሚካሄደው የኦሎምፒክ ውድድር በፓሪስ ሲካሄድ 16ኛ ቀኑን ይዟል። 206 ሀገራት በሚሳተፉበት በዘንድሮው ውድድር ከ10 ሺህ 500 በላይ አትሌቶችም እየተሳተፉበት ይገኛል:: ሀገራት ከውድድሩ ተሳትፎ የዘለለ ስኬት ማስመዝገብ የሚፈልጉ ሲሆን ዋናው ደግሞ... Read more »
ከቢሊየነሩ ኢላን መስክ ጋር በአደባባይ የቃላት ምልልስ ውስጥ የገቡት የቬኒዙዌላው ፕሬዚዳንት ኒኮላስ ማዱሮ ኤክስን ለ10 ቀናት አገዱ። የኤክስ (የቀድሞው ትዊተር) ባለቤት የሆነው ኢላን መስክ ፕሬዚዳንቱን “አምባገነን” እንዲሁም “ቁምነገር አልባ” ሲል ከመወረፍ አልፎ... Read more »
ሜክሲኮ ፕሬዚዳንት ፑቲንን እንድታስር የቀረበላትን ጥያቄ ውድቅ አደረገች። በሜክሲኮ በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ክላውዲያ ሼንቡአም ማሸነፋቸው ይታወሳል። አዲሷ ተመራጭ ፕሬዚዳንት በዓለ ሲመት በፈረንጆቹ ጥቅምት አንድ ቀን ለማካሄድ ቀጠሮ ተይዟል። በርካታ ሀገራት በፕሬዚዳንቷ በዓለ... Read more »
አሜሪካ በየመን የሃውቲ ቡድን ይዞታዎችን በመደብደብ ድሮኖች እና ሚሳኤሎች ማውደሟን አስታወቀች። ቡድኑ ትናንት በኤደን ባሕረሰላጤ ሁለት የአሜሪካ የጦር መርከቦችን መምታቱን መግለጹ ይታወሳል። ይህን ተከትሎ በመካከለኛው ምስራቅ የሚንቀሳቀሰው የአሜሪካ እዝ (ሴንትኮም) የአጸፋ እርምጃ... Read more »
በዩናይትድ ኪንግደም ከሳምንት በፊት የተጀመረውን ስደተኞች ጠል ነውጥ የሚቃወሙ የፀረ ዘረኝነት ሰልፎች ተካሄዱ። ስደተኞች ጠል ሰልፎች ይካሄዱባቸዋል በተባሉባቸው የሰሜናዊ ለንደን፣ ብሪስትል እና ኒውካስል አካባቢዎች ነውጦቹን በመቃወም ሠላማዊ ሰልፎች ተካሂደዋል። ስደተኞች ጠል ነውጥን... Read more »
የዴሞክራቷ እጩ ካማላ ሃሪስ በ2024 ምርጫ በምክትል ፕሬዝዳንትነት የሚያጣምሯቸውን የሜኔሶታ አስተዳዳሪ ቲም ዋልዝን መርጠዋል፡፡ ሁለቱ ተወዳዳሪዎች የህዳሩን ምርጫ አሸናፊ ይወስናሉ ከሚባሉ የፍልሚያ ግዛቶች አንዱ በሆነው የፊላዴልፊያ ግዛት ለመጀመሪያ ጊዜ በጋራ የምርጫ ቅስቀሳ... Read more »
በሰሜናዊ እስራኤል በምትገኘው ሃይፋ ከተማ ከምድር በታች የሚገኘው ግዙፉ ሆስፒታል ለጦርነት ጊዜ ራሱን ማዘጋጀት ጀመረ። ሆስፒታሉ በኮንክሪት ግንቡ ውስጥ በሺዎች የሚቆጠሩ አልጋዎችን የመያዝ አቅም አለው። ቀዶ ሕክምና ክፍሎች፣ የእናቶች ማዋለጃ ክፍል እና... Read more »
ኢራን ቀጣናዊ ውጥረት እንዲፈጠር ባትፈልግም፣ እስራኤልን ግን “እቀጣለሁ” አለች። ኢራን ቀጣናዊ ውጥረቱን የማባባስ ፍላጎት ባይኖራትም፣ ተጨማሪ አለመረጋጋትን ለማስቀረት እስራኤልን መቅጣት ያስፈልጋል ብለው እንደሚያምኑ የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ተናግረዋል። ቃል አቀባዩ... Read more »
በኢራቅ የሚገኘው የአሜሪካ ወታደራዊ ጣቢያ የሮኬት ጥቃት ተፈጸመበት። በሮኬት ጥቃቱ በጥቂቱ አምስት ወታደሮች መቁሰላቸም ነው የተነገረው። በምዕራባዊ ኢራቅ በሚገኘው ወታደራዊ ጣቢያ ላይ ሁለት ሮኬቶች መተኮሳቸውን የኢራቅ ባለስልጣናትን ጠቅሶ ሬውተርስ ዘግቧል። ጥቃቱ አሜሪካ... Read more »
በመካከለኛው ምሥራቅ አይቀሬ የተባለ ሰፊ ጦርነት ማንዣበቡን ተከትሎ አሜሪካ፣ ዩናይትድ ኪንግደም እና ካናዳ ዜጎቻቸው ከሊባኖስ በአስቸኳይ እንዲወጡ አሳሰቡ። በቤይሩት የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ዜጎች “በተገኘው ቲኬት” ከሊባኖስ በአስቸኳይ እንዲወጡ አሳስቧል። የዩናይትድ ኪንግደም የውጭ... Read more »