እስራኤል በዌስትባንክ ባካሄደችው ዘመቻ የሀማስን መሪ ገደልኩ አለች

እስራኤል በዌስትባንክ ባካሄደችው ዘመቻ የሀማስን መሪ ገደልኩ አለች። የእሥራኤል ጦር፣ እሥራኤል ወርራ በያዘቻት ሰሜናዊ ዌስትባንክ እያደረገ ባለው መጠነሰፊ ወታደራዊ ዘመቻ የሀማስን መሪ እና ሌሎች ወታደሮችን ጄኒን ውስጥ መግደሉን አስታውቋል። ጦሩ ባወጣው መግለጫ... Read more »

ሩሲያ በ92 አሜሪካውያን ላይ ማዕቀብ ጣለች

ሩሲያ በ92 አሜሪካውያን ላይ ማዕቀብ ጣለች። የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በ92 አሜሪካውያን ላይ ማዕቀብ ተጥሎባቸዋል። ማዕቀብ የተጣለባቸው አሜሪካውያን ወደ ሩሲያ እንዳይገቡ፣ እንዳይሠሩ እና በሩሲያ ያላቸው ገንዘብ እንዳይንቀሳቀስ ታግደዋል። ማዕቀብ ከተጣለባቸው አሜሪካውያን... Read more »

 የዝንጀሮ ፈንጣጣን ለመከላከል የተገኘው ድጋፍ ከ10 በመቶ በታች ነው ተባለ

እየሄደበት ከሚገኘው የስርጭት መጠን አንጻር ይህ እጅግ ዝቅተኛ ነው” ብለዋል፡፡ የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ጄን ካሴያ በበኩላቸው አንድ ሚሊዮን ዶዝ ክትባቶችን በድጋፍ መልክ ለማግኘት የአፍሪካ ሲዲሲ በእንቅስቃሴ ላይ እንደሚገኝ ገልጸዋል፡፡ ፈረንሳይ፣ ጀርመን እና ስፔን... Read more »

ሦስተኛው የዓለም ጦርነት ከተጀመረ በአውሮፓ ብቻ እንደማይወሰን ሩሲያ አስጠነቀቀች

ሦስተኛው የዓለም ጦርነት ከተጀመረ በአውሮፓ ብቻ እንደማይወሰን ሩሲያ አስጠነቀቀች። ሦስተኛ ዓመቱ ላይ የሚገኘው የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት መልኩን እየቀያየረ እንደቀጠለ ይገኛል። ከ20 ቀን በፊት ዩክሬን ምዕራብ ሩሲያ በኩል ባለችው ኩርስክ ግዛት በኩል ያልተጠበቀ ጥቃት... Read more »

ደቡብ አፍሪካዊው ቢሊየነር ዳንጎቴን በመብለጥ የአፍሪካ ቁጥር አንድ ሀብታም ሆነ

ደቡብ አፍሪካዊው ቢሊየነር ዳንጎቴን በመብለጥ የአፍሪካ ቁጥር አንድ ሀብታም ሆነ። ደቡብ አፍሪካዊው ቢሊየነር ጆናታን ሩፔርት ናይጄሪያውን ባለሀብት አሊኮ ዳንጎቴን በመብለጥ የአፍሪካ ቁጥር አንድ ሀብታም መሆኑን የብሉምበርግ ቢሊየነርስ ኢንዴክ መረጃ ያመለክታል። ሩፔርት ካርቴር... Read more »

የሩሲያው “ቲዩ-95” ቦምብ ጣይ አውሮፕላን

እ.አ.አ. ከ1956 ጀምሮ አገልግሎት እየሰጠ የሚገኘው “ቲዩ-95” ሳያርፍ ከ13 ሺህ በላይ ኪሎ ሜትሮችን መጓዝ ይችላል፡፡ “ገዳዩ የኒዩክሌር ቦምብ ጣይ አውሮፕላን” የሚለው የሩሲያውን “ቲዩ-95” ቦምብ ጣይ አውሮፕላን በአጭሩ ይገልጸዋል። ዩክሬንም ሰሞኑን አውሮፕላኑ ከደቡብ... Read more »

በሱዳን የውሃ ግድብ ተደርምሶ ከመቶ በላይ ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ

በምስራቃዊ ሱዳን የሚገኝ የውሃ ግድብ ተደርምሶ ከአንድ መቶ በላይ ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉ ተገለጸ፡፡ 20 መንደሮችን ባጥለቀለቀው ጎርፍ 200 ሰዎች የደረሰቡት አልታወቀም፡፡ ከፖርት ሱዳን 40 ኪሎሜትር ርቀት ላይ በሚገኝው 25 ሚሊዮን ኪዩቢክ ሜትር... Read more »

ቤት ሊዘርፍ የገባው ጣሊያናዊ ሌባ ቁጭ ብሎ መጽሐፍ ሲያነብ ተያዘ

ቤት ሊዘርፍ የገባው ጣሊያናዊ ዘራፊ ስለ ግሪክ ሚቶሎጂ [አፈ-ታሪክ] የሚተርክ መፅሐፍ ቁጭ ብሎ ሲያነብ መያዙ ተሰምቷል። የጣሊያን መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት የ38 ዓመቱ ዘራፊ በጣሊያኗ መዲና ወደሚገኝ አንድ አፓርትማ በበረንዳ ተንጠልጥሎ ነበር የገባው።... Read more »

እሥራኤል በሊባኖስ የሚገኙ የሄዝቦላ ዒላማዎችን በአየር መደብደብ ጀመረች

የእሥራኤል መንግሥት የሀገሪቱ አየር ኃይል ተዋጊ ጄቶች በሊባኖስ በሚገኙ የሄዝቦላ ዒላማዎችን እየደበደቡ መሆኑን አስታወቀ። በሌላ በኩል ሄዝቦላ የእሥራኤል ወታደራዊ ጣቢያዎችን ዒላማ ያደረጉ በመቶች የሚቆጠሩ ሮኬቶችን ወደ ሰሜናዊ እሥራኤል ማስወንጨፉን ጠቅሷል። የእሥራኤል መከላከያ... Read more »

 የሩስያ የፀጥታ ኃይሎች በእስር ቤት የታገቱ ሠራተኞችን አስለቀቁ

የሩስያ ብሔራዊ ዘብ ታጋቾችን ለማስለቀቅ እና እስር ቤቱን ለመቆጣጠር ባከናወነው ሥራ የታገቱ ሠራተኞችን እንደአስለቀቁ አስታውቋል፡፡ አራቱም አጋቾች በአልሞ ተኳሾች (ስናይፐርስ) መገደላቸው ነው የተነገረው፡፡ በሩሲያ ወጣ ብሎ በሚገኝ እስር ቤት በርካታ እስረኞች ባስነሱት... Read more »