
ከቢሮዬ ብዙም በማይርቁ ህንፃዎች፣ በየፎቁ ማረፊያ ላይ ዘወትር የሚታየው የቡና አቀራረብ ይማርካል። እሱን ተከትሎ በወጉ ከሚቆላው ቡና ለአፍንጫ የሚደርሰው ልዩ መዓዛ ፣ የሻይ ቅመም ሽታ … ብቻ ምን አለፋችሁ ቦታውን አልፎ ለመሄድ... Read more »

ድርጅታችን ከጤና ተቋማት ጋር በመተባበር በየጊዜው ለሠራተኞቹ የጤና ምርምራ ዕድሎችን ያመቻቻል:: በቅርቡም ከአንድ የጤና ተቋም ጋር በመነጋገር የተለያየ አይነት የጤና ምርመራዎች ተደርገዋል:: ከዓመታት በፊትም የአካል ደህንነት (General Wellness) ላይ የሚያተኩር ሥልጠና ተሰጥቶ... Read more »

ትምህርት በተጀመረበት ሳምንት ከአንድ የቤተሰብ አባል ጋር ሆነን ለዘመድ ልጆች ደብተር ለመግዛት በየሱቆች ዞር ዞር እያልን ነበር። ከአንደኛው ሱቅ ገዝቶ መጣ። የደብተሮችን ሽፋን እያየን እኛ ስንማር ከነበሩት ጋር እያነፃፀርን ነበር። እሱ የሒሳብ... Read more »

መቼም ዘንድሮ ይህ ማኅበራዊ ሚዲያ ይሉት ጉዳይ አያሳየን የለም። ሰሞኑን ከአንዲት ወዳጄ ገጽ ደርሶ ያየሁት አንድ ወሬ በእጅጉ ሲያስደንቀኝ ከረመ። ነገሩ እንዲህ ነው። አንድ ከፍ ያለ ባለ ክሬም ኬክ ዙሪያው በቀለማት ደምቆ... Read more »

‹‹አታሞ በሰው እጅ ያምር፤ ሲይዙት ያደናግር›› የሚባለው አባባል በየአጋጣሚዎች ልንጠቀመው የሚያስገድድ ገላጭ አባባል ነው። ‹‹ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው›› የሚለውም ይተካዋል። የእነዚህ ሁለት ምሳሌያዊ አነጋገሮች ትርጉም፤ እኛ ልናደርገው የማንችለውን ነገር፣ ሌላ ሰው ሲያደርገው... Read more »

‹‹አዲስ አበባ ሁሉም ነገር ብዙ ነው›› አለ ሰለሞን ደሬሳ የሚል ጽሑፍ ከአንድ መጽሔት ላይ አንብቤ ነበር:: በሄድኩባቸው የማህበራዊ አገልግሎት ማግኛ ቦታዎች ሁሉ ይህ የሰለሞን ደሬሳ አገላለጽ ትዝ ይለኛል:: አዲስ አበባ ሁሉም ነገር... Read more »

አንዳንዴ አንዳንድ ቀን ያስገርማል። ዕለቱን መለስ ብለው በቃኙት ጊዜ በአስገራሚ ገጠመኞች የተሞላ ነው። እንዲህ ሲሆን ደግሞ ማስደነቁን የምናስበው ቀኑ ካለፈ አልያም ሁኔታዎች ከተረሱ በኋላ ሊሆን ይችላል። አንዳንዴ ታዲያ በ‹‹ነበር›› እናወሳቸዋለን። ጥቂቶቹ እያስገረሙን፣... Read more »

ብዙ ጋዜጦችና መጽሔቶች በወረቀት ዋጋ ውድነት ምክንያት ከገበያ ውጭ ሆነዋል። ፀሐፊዎች በወረቀት ዋጋ ውድነት ምክንያት መጽሐፍ ማሳተም እየቻሉ አይደለም። የጋዜጣና መጽሔት መሸጫ ዋጋ ሲጨመር አንባቢው ለመግዛት ይቸገራል። መጽሐፍ አሳትሞ ለመሸጥ ከመሸጫ ዋጋው... Read more »

በዘመነ ኢህአዴግ ይቺ ቃል በጣም ታዋቂ ነበረች። በቀልዱም በቁም ነገሩም ‹‹ጀርባው ይጠና›› የሚለው ቃል በተደጋጋሚ አገልግሎት ላይ ይውል ነበር። ቀልዶች የተፈጠሩት የየተቋማቱ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በውሃ ቀጠነ ምክንያት ሁሉ የዓይኑ ቀለም ያላማራቸውን... Read more »

የመስከረም ወር የትምህርት መጀመሪያ ወር ነውና ትምህርታዊ አጀንዳዎች ይበዛሉ፡፡ በተለይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ የተለመደው የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች፣ እንዲሁም የቅድመ ምረቃ የዩኒቨርሲቲ ትምህርት ብቻ አይደለም አጀንዳ የሆነው፡፡ የድህረ ምረቃ ትምህርትም... Read more »