አንዳንድ ሰዎች የአንድን ሰው አለመሰልጠን ለመግለጽ ‹‹ዝግመተ ለውጡን ያልጨረሰ›› እያሉ ሲሳደቡ እንሰማለን። ስድቡ ነውር መሆኑ እንዳለ ሆኖ ልብ ያልተባለው ነገር ግን የተጠየቅ ስህተት ያለበት መሆኑ ነው። ዝግመተ ለውጥ አያልቅም። የአሁኑ ሆሞ ሳፒያንስ... Read more »
አበው ሲተርቱ ‹‹ክፉ ቀን አይምጣ›› ይላሉ፡፡ይህን ያሉት ደግሞ ያለምክንያት አይደለም፡፡በክፉ ቀናት ክፉ የሚባሉ ሰዎች ቢገጥሟቸው እንጂ፡፡ አንዳንዴ በገጠመኝ የሚከሰቱ እውነታዎች ይህን ተረት ደጋግመን እንድናስታውሰው ያስገድዱናል፡፡ አጋጣሚዎቹ እንደ ቃሉ ይዘት ክፉ የሚባል ደረጃ... Read more »
ቦንዳ የሚለውን ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ የማውቀው ልጅ እያለሁ በአካባቢያችን ልብስ የሚሰፉ ሰዎች የሚሸጡት ብትን ጨርቅ ነበር:: ልብስ የሚያሰፉ ሰዎች ተለክተው ከብትን ጨርቁ የመረጡትን አይነትና ቀለም አዝዘው ይሄዳሉ:: ይሄው ብትን ጨርቅ የጣውላ ቅርጽ... Read more »
አንዳንድ የማይቻል የሚመስሉ ምኞቶቼ ተሳክተዋል:: የማይቻል ይመስሉኝ የነበረው የማይቻሉ ሆነው ሳይሆን ባለን ኋላቀር አመለካከት ምክንያት ነበር:: ልጅ ሆነን ከአካባቢያችን በጣም የራቀ አካባቢ (የሰማይ አድማስ የሚታይበት) ቦታ እየጠቆምን ‹‹ክንፍ ቢኖረኝና ብርርርር ብየ እዚያ... Read more »
በብዙ አገልግሎት መስጫ ተቋማት ውስጥ አገልግሎቱን የሚሰጡ ሠራተኞች ሲቆጡና ሲያመናጭቁ ማየት የተለመደ ነው:: ምንም እንኳን ግልምጫና ስድብ ትክክል ባይሆንም፤ ቢያንስ ግን ተገልጋዩ ያለአግባብ ልስተናገድ ብሎ ካስቸገረ በኋላ አይሻልም? እንዴት የዱቤ ይቆጣሉ? መጀመሪያ... Read more »
ብዙ ሰዎች ነፃነት የላቸውም። ነፃነት የምለው በፖለቲካ ቋንቋ የተለመደውን የመናገር፣ የመሰለፍ እና ሌሎች የፖለቲካ እንቅስቃሴዎችን ማለቴ አይደለም። እርሱማ እንኳን በኢትዮጵያ ዴሞክራሲ የተንበሸበሸባቸው ናቸው በሚባሉት ሀገራትም አከራካሪ ነው። የኢትዮጵያን ለየት የሚያደርገው ግላዊ የአመለካከት... Read more »
እናቴ የሆነ ነገር ለማዘዝ ስታስብ የመማሪያ መጽሐፍ ወይም ደብተር ይዤ ታየኛለች፡፡ ‹‹አይ ይሄን ወረቀት!›› ትላለች፡፡ በተለይም የግብርና ሥራ እንዲሰራ ታዝዤ ‹‹እያጠናሁ ነው›› ካልኩ ‹‹የሚበላውን ሥራ ትተህ የማይበላ ወረቀት ታቀፍ!›› እያለች ቆጣ ትላለች፡፡... Read more »
ወቅቱ ተማሪዎች የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዓመት ጨርሰው ቀጣዩን የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለቀጣዩ ክፍል የሚመዘገቡበት ነው። ታዲያ በዚህ የምዝገባ ወቅት በብዙ መንደሮች እየተሰማ የሚገኘው የክፍያ ነገር ነው። እንደሚታወቀው የክፍያ መጨመር በየዓመቱ በሐምሌና... Read more »
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተሯን አድንቀዋል:: የአድናቆታቸው ምክንያት ደግሞ በዚህ ሁሉ ወቀሳና ጫና ውስጥ ሆነው በትጋት በመሥራታቸው ነው:: ተቋሙ ከመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጀምሮ ወቀሳ ሲወርድበት የቆየ... Read more »
አንዳንዶቻችን ዓለም የተፈጠረችው አሁን ባለችበት ቅርጽና ሁኔታ ይመስለናል። ዓለም ግን አሁን ካለችበት ቅርጽና ሁኔታ በተፈጥሮም፣ በሰው ልጅ የአኗኗር ዘይቤም እጅግ እጅግ ከፍተኛ የሆነ ልዩነት ያላት ነበረች። ይህ በሃይማኖትም በሳይንስም ያለ እውነታ ነው።... Read more »