
ጽንፈኝነትና ውሸት ኢትዮጵያን ዋጋ ሲያስከፍል ኖሯል፤ እያስከፈላትም ነው። በተለይ ባለፉት 30 ዓመታት ይህ እኩይ ባህርይና ድርጊት ሕግ ተበጅቶለትና መዋቅር ተደራጅቶለት ሲቀነቀንና ሲተገበር ከመቆየቱ አንፃር ነገም ዋጋ ማስከፈሉ የማይቀር ይመስላል። የሰው ልጅ ከታሪክ... Read more »
አንተነህ ቸሬ ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ እንዲካሄድ የተቆረጠለት ቀን ከሦስት ወራት ያነሰ ጊዜ ቀርቶታል፡፡ በምርጫው የሚወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎችም ይፋዊ የምርጫ ቅስቀሳቸውን ጀምረዋል፡፡ ታዲያ ፓርቲዎቹ የምርጫ ቅስቀሳ መርሃ ግብሮቻቸውን በአደባባይ ቢጀምሩም ሞቅ ያለው የምረጡኝ... Read more »
አንተነህ ቸሬ የዋጋ ንረት በየጊዜው ማሻቀብ እንጂ ዝቅ ማለት አልሆነለትም። ይህም የኅብረተሰቡን፣ በተለይም ዝቅተኛ ገቢ ያለውን የኅብረተሰብ ክፍል፣ ኑሮ እጅግ የከበደ እንዲሆን አድርጎታል። ለዋጋ ንረቱ የተለያዩ ምክንያቶች ሲጠቀሱ ቆይተዋል። የዶላር የምንዛሬ ዋጋና... Read more »
አንተነህ ቸሬ ለዛሬው ትዝብቴ መነሻ የሆነኝ ወቅታዊውና ከዚህ ቀደም ከአንድም ሁለት ጊዜ እንድጽፍ ያስገደደኝና ትዝብቴን ያካፈልኩበት ጉዳይ ነው። የኢትዮጵያ ጠላት ሆኖ ከሩብ ክፍለ ዘመን በላይ ኢትዮጵያን የገዛው ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት)... Read more »

አንተነህ ቸሬ የካቲት 23 ቀን 1888 ዓ.ም ኢትዮጵያ በኢጣሊያ ላይ ያስመዘገበችው አንጸባራቂው የዓድዋ ድል 125ኛ ዓመት መታሰቢያው የካቲት ወር ከገባ ጀምሮ ‹‹እየተከበረ›› ይገኛል። ድሉ ከኢትዮጵያ በተጨማሪ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች በሚገኙባቸው አገራትም ‹‹እየታሰበ›› እንደሆነ... Read more »
አንተነህ ቸሬ በየዓመቱ የካቲት 13 (እ.አ.አ) የዓለም የሬዲዮ ቀን (World Radio Day) ተከብሮ ይውላል ።የዓለም የሬዲዮ ቀን ሬዲዮ ለዓለም ያበረከተውንና እያበረከተ ያለውን አስተዋጽኦ የማሰብና የሬዲዮን ልዩ ገፅታዎች/ባህርያት የማስገንዘብ ዓላማ አለው ። በዕለቱ... Read more »
አንተነህ ቸሬ ለዛሬው ትዝብቴ መነሻ የሆነኝ ከሰሞኑ የፌስቡክ ‹‹ተረኛ ዕለታዊ አጀንዳዎች›› መካከል አንዱ ሆኖ ያለፈው ጉዳይ ነው። የትዝብቴ ገለፃ ዋና ዓላማ ስለጉዳዩ የሁለቱንም ወገን ዕይታዎች መተንተንና በጉዳዩ ላይ ፍርድ መስጠት አይደለም፤ ክስተቱ... Read more »
አንተነህ ቸሬ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመሬት ወረራ እንዲሁም በህገ ወጥ የቤት ይዞታና ባለቤትነት ላይ ሰሞኑን ይፋ ያደረገው የጥናት ሪፖርት ብዙዎችን እንዳስገረመ ታዝበናል።ከተማ አስተዳደሩ ከኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ያካሄደው ጥናት ግኝቶች... Read more »
አንተነህ ቸሬ ሰሞኑን ስለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የጤንነትና የደህንነት ሁኔታ የተሰራጨው ሐሰተኛ መረጃ ብዙዎችን ስጋት ላይ የጣለና በርካታ ‹‹ትንታኔዎችን›› እና ‹‹ግምቶችን›› የጋበዘ ሆኖ ታዝበናል። ከዚህ ቀደምም የሐሰት መረጃዎችን ሲያሰራጩ በነበሩና ጥፋታቸውን እንዳይደግሙ... Read more »
ራስወርቅ ሙሉጌታ ኧረ ጎበዝ የማስታወቂያችን ነገር ወዴት እያመራ ይሆን፤ በቅርቡ ከአንድ ወዳጄ ጋር ከአራት ኪሎ ወደ መገናኛ ሳቀና የገጠመኝ ነገር አካባቢየን በአግባቡ መቃኘት እንዳለብኝ በር የከፈተልኝ ነበር። በእለቱ የተፈጠረውን ነገር ልጠቁማችሁና ወደ... Read more »