
‹‹ገበያን ፍላጎት ይመራዋል›› ይላሉ የኢኮኖሚ ባለሙያዎች። አቅርቦት ደግሞ ፍላጎትን ይከተላል። ይህን ለማወቅ የኢኮኖሚስት ባለሙያ ድረስ አያስኬድም። ለማንም ተራ ግለሰብ ሁሉ ግልጽ ነው። አንድ ነጋዴ ዕቃ የሚያመጣው የሚሸጥለትን ነው። ደንበኞቹ በተደጋጋሚ ‹‹… አለህ?››... Read more »

ዛሬ ላይ ቴክኖሎጂ እጅግ የረቀቀ ደረጃ ላይ መድረሱ ሥራዎችን በማቅለልና ሕይወትን አዝናኝ በማድረግ ለሰው ልጆች ምቾት ፈጥሯል። በዚያ ልክ ግን ብዙ አደጋዎችም አሉበት። ለምሳሌ፤ የሰውን ልጅ የማሰብና የማሰላሰል አቅም እያዳከመ ስለመሆኑም የሚገልጹ... Read more »

በብዙዎች ላይ የሚስተዋል ልማድ እየሆነ ነው። ‹‹አሞኛል!›› ብለው ተኝተው ‹‹ሐኪም ቤት ሂድ/ሂጂ›› ሲባሉ ‹‹ቆይ እስኪ›› እያሉ በራሱ ጊዜ እስከሚለቅቃቸው መጠበቅ። ለዚህ ምክንያቱ ደግሞ ሁለት ይመስለኛል። በአሁኑ ጊዜ ‹‹ዋናው ምክንያት የትኛው ነው?›› የሚለው... Read more »

ንጉሥ ነበር ደንበኛ፣ ድሮ ነው አሉ። ድሮ ስል መች ነው ግን? የጊዜው አሯሯጥ የ’ድሮ’ን ርቀት መለኪያ የሆነውን መስፈርት ያጠፋው ይመስላል። እርግጥ ነው፣ ድሮ ሲባል የቀደሙ ወላጆቻችንን ዘመን እየጠቀስን ይመስላል። አሁን ላይ ግን... Read more »

ፊልሞቻችንና ድራማዎቻችን ዛሬም በ20ኛው ክፍለ ዘመን አስተሳሰብ ላይ ያሉ ይመስለኛል:: በእርግጥ ብዙ ፊልሞች ዘመንን ቀድመው በመሄድ የአመለካከትና የአስተሳሰብ ለውጥ ለማምጣት የሚሰሩም አሉ:: በተለይም የቴሌቭዥን ድራማዎች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሀሳባዊና ቀልብን ያዝ የሚያደርግ... Read more »

በፈረንጆቹ ጥር 1 ቀን 2024 (ከ11 ወራት በፊት ማለት ነው) በ‹‹ሬድ ፌም›› ድረ ገጽ ላይ የተሰነደ አንድ የጥናት ጽሑፍ ‹‹የታዳጊዎች የንባብ ባህል እና ማህበራዊ ሚዲያ›› ይላል:: ወደ ዝርዝር ይዘቱ ስንገባ፤ እንደ ቲክቶክ... Read more »

ከሳምንት በፊት ከአንድ ጓደኛዬ ጋር ወሰን አካባቢ የሚገኝ አንድ አነስተኛ ሆቴል ገባን፡፡ ገብተንም ምግብ አዘዝን፡፡ ማወራረጃውንም ተጠቀምን፡፡ በመጨረሻም አስተናጋጇን ሒሳብ ሥሪልን አልናት፡፡ ደረሰኝ ስንጠብቅ መጥታ ሒሳቡን ነገረችን፡፡ በርግጥ እንዲህ ዓይነት ነገር ብዙ... Read more »

የእንቦጭ አረም የጣናን ወዝ መጥምጦ በውስጡ የያዛቸውን ፍጥረታት ሕይወት ስጋት ላይ እንደጣለው ሁሉ፣ የቀለም እንቦጭም በትምህርት ሥርዓታችን የዘራው እንክርዳድ ለማህበራዊ መስተጋብራችን ተረፈና “በእውር በቅሎ ቃጭል ተጨምሮን” አስተረተብን። ሙሽት ያነሰው አዲስ ምጣድ እንጀራ... Read more »

የዘመን ተፅዕኖን ማምለጥ አይቻልም። ቴክኖሎጂ እኛ ባንፈልገው እንኳን ዓለም ከፈለገው፣ አብዛኛው ሰው ከተጠቀመው፤ ተፅዕኖው የግድ ይነካናል። የአንደኛ ደረጃ ተማሪ እያለሁ የማስታውሰው፤ በቤተሰባችን ያጋጠመ አንድ ገጠመኝ እንደ ምሳሌ ልጠቀም። ዘመኑ በ1990ዎቹ መጨረሻ አካባቢ... Read more »

ልጆች ሳለን መምህራኖቻችን ስለ ፍላጎታችን መዳረሻ አንድ በአንድ ይጠይቁን ነበር:: ‹‹ወደፊት ስታድጉ ምን መሆን ትፈልጋላችሁ?›› እያሉ:: የዛኔ ታዲያ ምድረ ተማሪን ማየት ነው:: ሁሉም እጁን እያወጣ የልቡን ምኞት ለመተንፈስ ይሽቀዳደማል:: ከትምህርቱ ማዶ፤ ከመልፋት... Read more »