እስኪ እንተዛዘብ!

እንደምን ከረማችሁ የአዲስ ዘመን ማዕድ ተጋሪዎቼ! ዋቃ ገለታ ይድረሰው እኔ በጣሙን ደህና ነኝ። ደህና ነኝ እላለሁ እንግዴህ ድፍን ዓለም በጠና ታሞ። ደህና ነኝ ልበል እንጂ ምኑን ደህና ሆንኩት። አምላክ ዓይን የሌለው፣ የማይናገር፣... Read more »

ረመዳን – በዘመነ ኮሮና

በዓለም ዙሪያ ላሉት ሙስሊሞች ረመዳን በዓመቱ ውስጥ በጣም ከተከበሩ ወራት አንዱ ነው፡፡ በእስላማዊው የቀን አቆጣጠር ወይም አልሂጅራ መሠረት በዚህ ዘጠነኛው ወር አላህ ከቅዱስ ቁርአን የመጀመሪያዎቹን ዓረፍተ ነገሮች (አያ) ለነቢዩ መሐመድ በመልዕክተኛው ጂብሪል... Read more »

በኮቪድ 19 በሽታ ወረርሽን ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸው አስር ሃገሮች

ተ.ቁ. ሃገር መጀመሪያ ሪፖርት የደረገበት ቀን ወረርሽኑ ሽቅብ የወጣበት ቀን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ብዛት የሞቱ ሰዎች ብዛት ይህ ጉዳት ለመድረስ የፈጀበት ቀናት ብዛት 1 አሜሪካ ጥር 14 ከ21 ቀናት በኋላ መጋቢት 6... Read more »

ትንፋሽ እንዳንጨርስ

 በአንድ ወቅት አንድ የቦክስ ስፖርተኛ በልምምድ ጊዜ ጥሩ ብቃት ሲያሳይ ይቆይና ወደ ፍልሚያ ሲገባ ጨዋታውን እየተረታ ያጠናቅቃል። እናም አሰልጣኙ በአንድ ወገን ተጋጣሚውን ሲያይ እየፈራ እየመሰለው አይዞህ ብቻ ተረጋግተህ ተጫወት ካንተ በኪሎ የሚበልጡህንም... Read more »

የዓለም የኮሮና ውሎ ምን ይመስላል?

መቋጫ ያልተገኘለት የኮሮና ወረርሽኝ የዓለም ውጥረትን እንዳባባሰው ቀጥሏል። በዚህ ፍጥነት ከቀጠለ በሰዎች ይህወትና በዓለም ኢኮኖሚ ላይ የሚያደርሰው ኪሳራ ከፍተኛ ነው። የአለምን ሕዝብም በነፍስ ወከፍ በተወሰኑ ወራት ሊያዳርስ ይችላል። በዓለም ላይ የወረርሽኙ ተጠቂዎች... Read more »

ማስጠንቀቅያ ደወል እድሉን ሳንጠቀም እንዳንቀደም

እንዴት ናችሁ ወገኖቼ? ሰላማችሁ ይብዛ። ፈጣሪ ምህረቱን ይስጠን ዘንድ ሳትታክቱ መመሪያዎችን ተግብሩ። የኮቪድ-19 ቫይረስ በሀገራችን መከሰትን ጉዳይ ያው ለህብረተሰቡ ግንዛቤ ለመፍጠር እየጣርን ነው። የኛ የዋሁ ህዝብ አቅፎ ካልሳመህ ፍቅሩ የማይወጣለት፤ ካልተጨባበጠ ሰላም... Read more »

የኮሮና ሴራዎች

ወረርሽኝ ከበሽታው ባልተናነሰ ከበስተጀርባው አስከትሎት የመጣው የሴራ መላምት በዓለም ሀገራት መካከል ዘመናትን የሚሻገር ቁርሾ እና የቀዝቃዛው ጦርነት ነጋሪትን የሚጎስሙ ፕሮፓጋንዳዎችንም ጭምር ነው። ይህ የቃላት ጦርነት ከበይነ-መረቡ አውታርም ተሻግሮ ወደ መደበኛው የመገናኛ ብዙኃን... Read more »

የህዳር በሽታ

ለዛሬው ይጠይቁልኝ አምድ በኢሜል አድራሻችን ከደረሰን ጥያቄ ውስጥ አንዱን አስተናግደናል:: ጥያቄው “ለመሆኑ በዓለም ላይ እንደአሁኑ ለአለም ህዝብ ስጋት የነበረ በሽታ ተከስቶ ያውቃል? መቼ?” የሚል ነው:: እኛም የተለያዩ ድረ ገፆችና መጽሐፎችን በማገላበጥ ያገኘነውን... Read more »

የጸጥታ አካላት

አይንና ጆሮ የራቃቸው ዘራፊዎች ምሽት ሦስት ሰዓት ገደማ ከአፍንጮ በር ወደ 70 ደረጃ በሚወስደው መንገድ ስልክ እያናገርኩ ስሄድ ማንነታቸውን በውልብታ እንኳን የማላውቃቸው ቁጥራቸው አራት ወይም ከዚያ በላይ የሚሆኑ ሌቦች ጭንብል ለብሰው ጨለማን... Read more »

ከምንተዛዘብ እንተዛዘን!

በአንድ ወቅት ፈጣሪ በሰጠው ፀጋ አመስግኖ የማያውቅ አንድ ስስታም ነጋዴ ነበር። ከዕለታት አንድ ቀን ለንግድ ሥራ ከሄደበት ገበያ ወደ ቤቱ ሲመለስ 100 የወርቅ ሳንቲም ይጠፋበታል። ነጋዴው “100 የወርቅ ሳንቲም ያገኘ ካለ ወረታውን... Read more »