እምቢታ የማያውቀው ባህላችንና እየተባባሰ የመጣው የኑሮ ውድነት

ድህነትና የኑሮ ውድነት ዓለማቀፋዊ ችግሮች ቢሆኑም በእኛ አገር እየተስተዋለ የሚገኘው የኑሮ ውድነት ግን በዓይነቱ ለየት ያለ ነው። ከሌሎች አገራት የሚለይበት ዋነኛ መገለጫ ባህሪውም አንዴ ወረድ ሌላ ጊዜ ከፍ የሚል አለመሆኑ ነው። ሁሌም... Read more »

የግልና የአካባቢ ንፅህና ትምህርት ይሰጠን?

‹‹መሃይም!›› የሚለው ስድብ በጣም ይከብዳል አይደል? ነውርም ነው! ግን አንዳንድ ስድቡ የሚመጥናቸው ሰዎች አሉ። በምኖርበት አካባቢ ካስተዋልኩት በጣም ቀላል ከሆነ ትዝብት ልነሳ። በየበሩ ላይ ‹‹ቆሻሻ መጣል የሚቻለው ረቡዕ እና እሁድ ብቻ ነው››... Read more »

እኛው ያጠገብናቸው የመዲናችን አይነኬ ‹‹ባለሥልጣናት››

ገና ወደ ግዛታቸው ስትገባ «ሕግ ያለው ፍርድ ቤት ብቻ ነው» የሚል በትልቁ የተጻፈ የራሳቸው ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፊት ለፊት ተጽፎ ታነባለህ። እናም የፈለገ ነገር ቢያደርጉህ እነኝህን ባለሥልጣናት መናገር አትችልም። መብቴ ተጣሰ ብለህ... Read more »

እቅዳችን

አዲስ ዓመት መጣ። እንደተለመደውም በአዲስ መልክ አዲስ ተስፋ ልንሰንቅ ተዘጋጅተናል። መቼም የሰው ልጅን የሚያኖረው ተስፋ ነውና ተስፋ ማድረግ መልካም ነው። አንዳንዶች ደግሞ ከተስፋም አልፈው እቅድ ማቀድ ሁሉ ከጀመሩ ሰንብተዋል። እሱም መልካም ነው።... Read more »

“አንቂነት” እና “አጥቂነት” በዘመነ ማህበራዊ ሚዲያ

ስሙ ራሱ እንደሚያመለክተው አንቂነት ወይም በእንግሊዝኛው አክቲቪስትነት በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ህዝብን ማሳወቅ፣ መቀስቀስና ማስተማር ነው። ይህም “ማህበራዊ ወይም ፖለቲካዊ ለውጥ ለማምጣት የሚደረግ ጠንካራ የፖሊሲ ወይም የተግባር ዘመቻ” ከሚለው የኦክስፎርድ መዝገበ... Read more »

ብናጠናው

ሰሞኑን የኢፌዴሪ ፍትህ ሚኒስቴር ገጽን እያየሁ ነበር። ብዙ የሚያስገርሙ ነገሮች አነበብኩ። መቼም የወንጀል አይነቱ እና ምክንያቱ ብዙ ነው። የግድያው ፤ የሙስናው፣ የማጭበርበሩ የሌላው ብቻ ምኑ ቅጡ። ለዛሬ እኔን የገረመኝን አንዱን ብቻ እንይ።... Read more »

የእግዜር ውሃ ለቸገረው የታሸገ ውሃ ምኑ ነው?

ከሰሞኑ መነጋገሪያ ከነበሩ ጉዳዮች መካከል በጥንታዊቷና ከሁለት ምዕተ ዓመት በላይ የኢትዮጵያ መዲና ሆና ባገለገለችው የጎንደር ከተማ የተፈጠረው ከፍተኛ የመጠጥ ውሃ እጥረት ችግር አንደኛው ነው፡፡ ለከተማው የንጹህ የመጠጥ ውሃ መጠን በቀን 70 ሺህ... Read more »

የድንበር ሀሳብ ይፍረስ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ወሰን ዙሪያ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን በዚህ ሳምንት አሳውቀዋል። የተስማሙባቸው ጉዳዮች ዝርዝር ገና ይፋ ስላልተደረገ ብዙ ማለት ባይቻልም ሁለቱም ተደራዳሪዎች ደስተኛ እንደሆኑ ግን ግልጽ... Read more »

አንዳንዴ ‹‹መቁረጥ›› ጥሩ ነው

ህይወት በተመሳሳይ ሂደት ውስጥ ስትሰነብት ትሰለቻለች። አንዳንዴ የተለየ ጣዕም መስጠት ይገባል። ለዚህ ደግሞ በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ እራስን ለየት ባለ ሁኔታ ላይ ማግኘት ጥሩ ነው። በሚገጥሙን አሉታዊ ነገሮች ደጋግመን የምንቆርጠው ተስፋ ይለመልም ዘንድ፤... Read more »

ስለ ስለላ አንዳንድ ነገሮች

የህዝባችን የፖለቲካ እውቀት ቀን በቀን እያደገ ነው:: ፖለቲካውን የሚተነትነው ሰው ቁጥር ከኑሮ በፈጠነ ሁኔታ ቀን ከቀን እያሻቀበ ነው:: በቅርቡ ሀገራችን በፖለቲካ ተንታኞች በኩል ራሷን እንደምትችልም ምንም ጥርጥር የለውም:: ይሄ ቀላል እመርታ አይደለም::... Read more »