
ሰልፍ መያዝና ወረፋ መጠበቅ የእለት ከእለት አንዱ ተግባራችን ከሆነ ቆይቷል። ቢያንስ በቀን አንዴ ለሆነ ነገር እንሰለፋለን ወይም ረጅም ሰዓት ወረፋ እንጠብቃለን። በተለይም በመዲናችን አዲስ አበባ የማንሰለፍበት ወይም ወረፋ የማንጠብቅበትን ጉዳይ አውጥተን አውርደን... Read more »

የበይነ መረቡ ዓለም (ኢንተርኔት) ሥራዎችን ሁሉ ያቀለለ፣ መረጃዎችን በቀላሉ እንድናገኝና ለፈለግነው አካልም በቀላሉ እንድናስተላልፍ ያደረገ ነው። በኢንተርኔት አማካኝነት የየራሳቸው አገልግሎት ያላቸው በርካታ ፕላትፎርሞች ተፈጥረዋል። በአጠቃላይ ዓለምን መንደር አድርገዋል። ያም ሆኖ ግን ደካማ... Read more »

አብሮ መብላትና አብሮ መጠጣት ለእኛ ለኢትዮጵያውያን መገለጫችን ነው፡፡አኗኗራችንም ማኅበራዊ ነው፡፡በየዕለቱ ከሚፈላው ቡና ጀምሮ ማኅበር፣ በዓላት፣ ዝክር፣ ድግስና ግብዣ፣ ሰርግ፣ ለቅሶ፣ ዕድር…ነዋሪዎችን የሚያገናኙ፤ ለዘመናት ኅብረተሰቡን አስተሳስረው የኖሩና ያሉ ማኅበራዊነት ህያው ሆኖ እንዲኖር ያስቻሉ... Read more »

የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ሲሰጥ ፈተና ላይ የሚወልዱ እናቶች ያጋጥማል:: ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የ10ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ስለቀረ ክስተቱ የሚታየው 12ኛ ክፍል ላይ ነው:: ብዙ ጊዜ አገር አቀፍ... Read more »

በዚህ ሳምንት የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሙዚየም ተመርቋል። ከጠቅላይ ሚኒስትሩ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ቢሮ መሀል ላይ የተሰየመው ይሄ አዲስ ህንጻ በጣም ግዙፍ እና ውብ ነው። በእውነቱ እነዚህን ሁለት ነገሮች ማለትም ውበት እና... Read more »

አዲሱን ዓመት 2015ን ተቀብለን የመጀመሪያውን ወር እያገባደድን እንገኛለን። ግን አዲሱ ዓመት እንዴት ነው። ሁላችንም አዲስ ዓመት በመጣ ቁጥር “አዲስ ነገር” እንመኛለን፣ ምኞት ብቻ ሳይሆን በአዲሱ ዓመት የምንሠራቸውን ሥራዎች እቅድም አዘጋጅተን ዓመቱን እንቀበላለን።... Read more »

ባህላችን ፈጣን የሆነ ለውጥ እያስተናገደ ነው። ግሎባላይዜሽን(ሉላዊነት) ቀስ በቀስ ተጽእኖውን እያሳረፈብን እንደሆነ በግልጽ እየታየ ነው፡፡ አኳኋናችን በሙሉ ተቀይሯል፡፡ የአለባበስ ባህላችን በጣም ተቀይሯል፡፡ አነጋገራችንም እንደዚያው፤ አመጋገባችንም እንደዚያው ሌላውም ሌላውም…፡፡ በየፈርጁ በጣም ብዙ ለውጦች... Read more »

ሰው በምድር ላይ ሲኖር የሚያገኛቸው ጥሩም ሆኑ መጥፎ ነገሮች በሙሉ በሁለቱ ጆሮዎቹ መካከል በሚገኘው በታላቁ ህያው ኮምፒውተር አማካኝነት የሚፈጠሩ ናቸውአስደሳችም ሆኑ አሳዛኝ፣ ክፉም ሆኑ በጎ፣ በህይወት ዘመናችን የሚፈጠሩ ነገሮች ሁሉም በእኛው የሚታዘዘው... Read more »

“ዓለም ዘጠኝ ነው፤ አስር አይሞላ ምን አባቱ!” አድርገው ወይም ላድርገው ብለው በዚህ ዓረፍተ ነገር ብዙዎች ድፍረት ይላበሳሉ። ይሄን ባደርግ ምን ይመጣል? የሚል ሀሳብ በዚህ ዓረፍተ ነገር ያንፀባርቃሉ። የዓለም ዘጠኝ ናት ጨዋታ፤ ሰዎች... Read more »

ሰሞኑን የዓመቱ የትምህርት ስራ በመላው ኢትዮጵያ ተጀምሯል:: ከ34ሺ በላይ ትምህርት ቤቶች በሚሊየን የሚቆጠሩ ተማሪዎችን ተቀብለው ማስተናገድም ጀምረዋል:: ከዚህ ጋር በተያያዘ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ በዚህ ዓመት በትምህርት ቤቶች አካባቢ የሚከናወኑ አዋኪ ድርጊቶችን... Read more »