
ሙስና አጀንዳ በሆነ ቁጥር አንድ ተደጋግሞ የሚነሳ ነገር አለ፤ የመንግሥት ባለሥልጣናት የሀብት መጠን ይለካል የሚል። ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ የፓርላማ ንግግር ዕለት ጀምሮ ዛሬ ድረስ ሙስና የመገናኛ ብዙኃኑ አጀንዳ ሆኗል። ይህ በእንዲህ... Read more »

የኳታሩ የአለም ዋንጫ ከተጀመረ እነሆ ሳምንት አለፈው:: እንደተለመደው አይኖች ሁሉ ወደ መካከለኛዋ ምስራቅ ሀገር ዞረው ሁሉም ሰው ሙሉ ትኩረቱን እዚያው ላይ አድርጓል:: ኳሱም እንደተጠበቀው ዘና የሚያደርግ እየሆነ ነው:: የሳውዲን እና የአርጀንቲናን ጨዋታ... Read more »

ኢትዮጵያውያን ጀግንነታችንን፣ አትንኩኝ ባይነታችንና ለነጻነት የምንሰጠው የላቀ ዋጋና ይህንኑም ለማረጋገጥ የከፈልነውን ውድ መስዋዕነትት ዓለም ሁሉ የሚያደንቀው መልካም ዕሴታችን ነው። አሁን አሁን እየተሸረሸረ መጣ እንጂ ሃቀኝነታችን፣ እንግዳ ተቀባይነታችንና በአብሮነት ላይ የተመሰረተ ማህበራዊ ኑሯችን... Read more »

ወይም የአውሮፓ ሀገራት ውስጥ የመኖር ዕድል ቢሰጠኝ መኖር የምፈልግበት ምክንያት አንድ ብቻ ነው። የረቀቀ ቴክኖሎጂ፣ ፈጣንና ምቹ መሠረተ ልማት ወይም ሌላ የሥልጣኔ መለያ የሆኑ ነገሮች ከሀገሬ ውጭ ለመኖር አጓጉተውኝ አያውቁም። የሰለጠኑ በሚባሉ... Read more »

ዛሬ ኅዳር 12 ነው ቀኑ። ታሪካዊ ቀን ነው። በዚህ ቀን ብዙ ኢትዮጵያውያን በፋሺስት ጣልያን መስዋእትነት የከፈሉበት ቀን ነው። ከዚያ በተጨማሪ ግን የዛሬው ቀን በመላው ኢትዮጵያ ጽዳት የሚካሄድበት ቀን ነው። ከየቤቱ ቆሻሻ እየወጣ... Read more »

በድርጅታችን ካለፈው ሳምንት ጀምሮ እስከ ትናንት ድረስ በጠቅላላ የአዕምሮና የአካል ደህንነት (General Wellness) ላይ የሚያተኩር ሥልጠና ተሰጥቶ ነበር። ሥልጠናውን የሰጡት የጤና እና የስፖርት ባለሙያዎች፤ እንዲሁም ለበርካታ ዓመታት ሥልጠና በመስጠት ልምድ ያዳበሩ ባለሙያዎች... Read more »
በአገራችን ውስጥ ከፍተኛ የመኖሪያ ቤት ችግር መኖሩ ይታወቃል፡፡ ችግሩ ለዘመናት የተከማቸ መሆኑንም በተለያዩ አካላት በተለያዩ ጊዜያት የተከናወኑ ጥናቶች ያለመክታሉ፡፡ በተለይም በከተሞች አካባቢ የሚታየው የመኖሪያ ቤቶች ፍላጎት ከጊዜ ወደ ጊዜ በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ... Read more »

እኛ ቤት የእህቴ ልጅ አለ፡፡ የአንደኛ ክፍል ተማሪ ነው፡፡ በትምህርቱ ደህና የሚባል ልጅ ቢሆንም እንደ ማንኛውም ልጅ ጨዋታ ያታልለዋል፡፡ በዚህም የተነሳ የቤት ሥራውን በተደጋጋሚ ይዘነጋል፡፡ በቀደምም የሆነው ይሄው ነው፡፡ እናቱ በተደጋጋሚ የቤት... Read more »
ሰሞኑን የኢትዮጵያ ምግብና መድሀኒት ባለስልጣን ትራማዶል የሚባለው መድሀኒት ያለ ሀኪም ፈቃድ እንዳይሸጥ ውሳኔ ማስተላለፉን በመግለጫ ተናግሯል። ይሄ መድሀኒት እስከዛሬ እንደ አንዳንድ ቀላል መድሀኒቶች እንዲሁ ያለ ሀኪም ትእዛዝ ተጠቃሚው የፋርማሲ ባለሙያውን በማማከር ብቻ... Read more »

በትራፊክ አደጋ በዓለም ላይ በየዓመቱ ከ1.3 ሚሊየን በላይ ሰዎች ሕይወታቸውን እንደሚያጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ። በኢትዮጵያም በቀን 13 ሰዎች በዓመት ደግሞ 4680 ያህል ዜጎች ሕይወታቸውን በዚሁ አደጋ ምክንያት እንደሚያጡ የቅርብ ጥናቶች ያመላክታሉ፡፡ በኢትዮጵያ ይህን... Read more »