የምንፈራቸው ነገሮች

መቼም ሰው ሆኖ የማይፈራ ሰው የለም። የምንፈራው ነገር ሊለያይ ይችላል እንጂ ሁላችንም የሆነ ነገር እንፈራለን። አንዳንዴ ግን የምንፈራው ነገር ሌላ ቢሆን ብዬ እመኛለሁ። እስኪ አሁን ክረምት ነውና በክረምት ከምንፈራው ዋነኛ ነገር እንጀምር።... Read more »

አጋጣሚን ለለውጥ መነሻ

ሰዎች በሕይወት ዘመናቸው ማድረግ የሚፈልጉት አልያም መተግበር የሚያልሙት አቢይ ጉዳይ ይኖራቸዋል። ይህ ጉዳይ የሰዎች የዘወትር ሕልም አልያም ማሳካት የሚፈልጉት ዓላማና ግባቸው ነው። ይህን ግብ ደግሞ ሰዎች የመጨረሻ የስኬታቸው ጥግ አድርገው ሊወስዱት ይችላሉ።... Read more »

እያዝናኑ ማስተማር እንዲህ ነው!

የሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ጋዜጠኞች የሚመሩትን ፕሮግራም ‹‹እየተዝናናችሁ የምትማሩበት›› ሲሉ እንሰማለን። እንደዚህ ብለው ግን የሚነግሩን ስለአንዲት የውጭ አገር ዝነኛ አርቲስት የእርግዝና ድግስ (ቤቢ ሻወር) ሊሆን ይችላል። በበኩሌ አያዝናናኝም አያስተምረኝም! የዛሬ ትዝብቴ ግን ወቀሳ... Read more »

የማህበራዊ ገፅ ተጠቃሚ እንጂ መጠቀሚያ አንሁን

ውሎና አዳራችን ስልካችን ላይ ሆኗል:: በጋራ ጉዳዮቻችንን ወንበር ስበን ፊት ለፊት መወያየት ትተናል:: ችግሮችን በተግባቦት ከመፍታት ይልቅ ጥራዝ ነጠቅ ሀሳቦቻችን ቴክኖሎጂ በፈጠረልን ሜዳ እንዳሻን በማንሸራሸር እየተቀባበልን መሰዳደብ ቀሎናል:: ማህበራዊ ግንኙነታችን በማህበራዊ ገፆች... Read more »

ሕሊና ሕግን ይገዛል

ይህ የአንድ የፊልምና ድራማ ደራሲ ገጠመኝ ነው። ጽሑፉ ‹‹ለክብርት ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ›› በሚል በማህበራዊ ገጾች ሲዘዋወር አይቼ፣ ጽሑፉን ያነበብኩት ዕለት እኔም ተመሳሳይ ገጠመኝ ማስተዋሌ ነው ትኩረት እንድሰጠው ያደረገኝ ። የታዘቢውን ገጠመኝ... Read more »

የፌስቡክ ዝና

 ፈረንጆቹ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ዝናን ለመግለጽ‹‹15 minutes of fame›› የሚል ብሂል አላቸው። ፌስቡክ ለዚህ የሚሆን አደባባይ ነው። ማንም ሰው ከመሬት ተነስቶ ለጥቂት ሰዓታት፤ ቀናት ፤ ሳምንታት ፤ ወራት የሚቆይ ዝናን ሊያተርፍ ይችላል።አብዛኛው... Read more »

የግል እውነት የለም

 አቤል ገ/ኪዳን  የእኛ ነገር ያስቀኛል። የሆነ ብዥ ያለብን ነገር ያለ ይመስላል። ምንም ነገራችን የማይያዝ የማይጨበጥ ነው። ዛሬ የወደድነውን ነገ እናራክሳለን ፤ ዛሬ የጠላነውን ነገ እናሞግሳን። ለማሞገስም ለማንኳሰስም አንፈጥናለን። ሁለቱንም ስናደርግ ግን በማስረጃ... Read more »

በቤት የሌለውን በአደባባይ መፈለግ

 መቼም ማህበራዊ ሚዲያ የማያሳየው ጉድ የለም። ለብዙዎች የነጻ ንግግር መብታቸው እንዲከበር ያደረገውን ያህል በዚያኑ ልክ የብዙዎቹ ድብቅ አሉታዊ ባህሪ ጎልቶ እንዲወጣም አድርጓል። ከሁሉ በላይ ግን ጎልቶ እንዲወጣ ያደረገው በሁላችንም ውስጥ የተደበቀውን የአምባገነንነት... Read more »

ባሉ መኖር እስከመቼ?

በሆነ ወቅት ላይ ኢትዮጵያን ከመሩ ጠቅላይ ሚኒስትሮች አንዱ አዲስ አበባ ሰው እጅግ በጣም እየተበራከተባት ፍልሰቱ በርክቶ ተጨናንቃለች፣ ኑሮም በዚሁ ምክንያት እጅግ ተወዶዋልና ይህን ችግር ለመፍታት ምን አስባችኋል? ተብሎ ተጠየቀ አሉ። እናም ለጥያቄው... Read more »

መሥራት እንደ ትችት ይቅለለን!

ከነገራችን በፊት፤ ይሄ ‹‹የሥራ ትንሽ የለውም›› የሚባል ነገር ግን ምነው ባስበው ባስበው አልገባህ አለኝ? አተያየቱ እንዴት ቢሆን ነው ግን? እንደአባባሉ ከሆነ እኮ በወር የመቶ ምናምን ሺ ብር ደሞዝተኛ እና የማይሸጥ ዕቃ ይዞ... Read more »