ሊበጠስ ያልቻለው የደላሎች ሕገ ወጥ ሰንሰለት

ወዳጄ ዘንድሮ እንደ ዘይት ተፈልጎ የሚታጣ ነገር አለ ይሆን። አሁን በባለፈው ሰሞን በመስሪያ ቤት ዘይት መጥቷል ውሰዱ ሲባል የነበረው ግርግርና ሽኩቻ የዚህ የምግብ ንጥረ ነገር ከኢትዮጵያ ምድር ለመጥፋት እየተመናመነ መሆኑን እንድረዳ ነው... Read more »

ተማሪዎችን የሚጎዱ አላዋቂ ልማዶቻችን

 የዚህ ሳምንት አንዱ ሀገራዊ አጀንዳ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሀገር አቀፍ የፈተና ውጤት ነበር:: ከዚህ በፊት ከነበሩት ዓመታት አንፃር ብዙ ተማሪ ዝቅተኛ ውጤት ያመጣበት ዓመት ነው:: ከ50 በመቶ በላይ ያመጡት 3.3 በመቶ ተማሪዎች... Read more »

 የኮተቤው መንገድ….

የአራራት – ኮተቤ- ካራ የአስፓልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በተያዘለት ጊዜ ባለመጠናቀቁ ምክንያት የአካባቢውን ነዋሪዎች ለከፍተኛ እንግልት እንደዳረገ በተለያዩ የዜና አውታሮች ተደጋግሞ ተነግሯል። ግንባታው ሳይጠናቀቅ ከስድስት ዓመታት በላይ የቆየውን ይህን መንገድ በተመለከተ በዚሁ... Read more »

ያልተጠቀምንባቸው መብቶች

 መቼም አዲስ አበባ ላይ የቤት አከራይና ታክሲዎች በሕዝብ ላይ ያላቸውን ስልጣን ያህል መንግስት ያለው አይመስለኝም። ተከራይ በህግ ያለው መብት ምንም ይሁን ምን አከራይ ካለ አለ ነው። ታክሲም ላይ እንደዚያው። መንግስት የተከራይን መብት... Read more »

ፈር የለቀቁ የባህል ሙዚቃ ክሊፖች

ሰሞኑን የወጣ አንድ የሙዚቃ ቪዲዮ የበርካቶችን ቀልብ ስቧል። የሙዚቃ ክሊፑ “እናትዋ ጎንደር” ይላል። በዩቲዩብም በአጭር ጊዜ ብዙ ተመልካችና አድናቆት አግኝቷል። ሙዚቃውም ይሁን የሙዚቃው ቪዲዮ ላይ ያሉትን ቴክኒካዊ ጉዳዮች ለባለሙያዎች ወደ ጎን ትተን... Read more »

ከባህል የተጣሉ የባህል አልባሳት ዲዛይኖች

የጥምቀት በአል በመላው ኢትዮጵያ ካለፈው ረቡእ የከተራ በአል ጀምሮ በድምቀት ተከብሯል። ትናንትና ዛሬም ከጥምቀት በኋላ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሚከበሩ ሀይማኖታዊ በአላት የበአሉ ስሜት እንዳለ ነው። ጥምቀት ከሀይማኖታዊ አንድምታው ባሻገር የአደባባይ በአል... Read more »

 ማማከር ወይስ ማማረር?

የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርት የሚያስፈልገው አንድ ሰራተኛ(ባለሙያ) በሆነ ዘርፍ ላይ ዕውቀት ለመጨመር ነው። ይህም በመጀመሪያ ዲግሪ ከሚያውቀው በላይ ልዩ ክህሎት ለማዳበር ማለት ነው። በአጭሩ በአንድ ጉዳይ ላይ የዳበረና የበቃ ግንዛቤ እንዲኖረው ማለት ነው፡፡... Read more »

ጥበብ የገሃዱን ዓለም እውነታ ሁሉ ማንጸባረቅ አለበት?

የጥበብ ዋነኛውና ትልቁ አላማ የአንድን ማህበረሰብ መልካም እሴት መገንባት ነው። የነበረና የኖረን የማህበረሰብ መልካም እሴት እንዳይናድና ወደ መጥፎ አቅጣጫ እንዳያመራ መጠበቅም የጥበብ አንዱ ኃይል ነው። ያው ጥበብ ሲባል አንዱና ዋነኛው ሙዚቃ ነውና... Read more »

ሀገር እና ታማኝ ልቦች…

ወቅታዊውን የኑሮ ውድነት በማስመልከት ሃሳቤን በጥያቄ ልጀመር። ለእናንተ ኢትዮጵያዊነት ምንድነው? በዚህ ታላቅ ጥያቄና መልስ ውስጥ ራሳችሁን አስቀምጣችሁ ተከተሉኝ:: ሀገር የታማኝ ልቦች ነጸብራቅ ናት:: ብዙ እውቀት ብዙ ጥበብ፣ ብዙ ማስተዋል ሊኖረን ይችላል እንደ... Read more »

በቤት የሌለ ነገርን በሀገር መጠበቅ

የእኛ ነገር በጣም አስገራሚ ነው። ብዙ ነገራችን የተቃረነ ነው። የምንፈልገው እና የምንሆነው ለየቅል ነው። ነገሩ ሰፊ ስለሆነ ዛሬ እሱን አንተነትንም። ብቻ ከሚስገርሙ የእኛ ባህሪዎች መካከል አንዱን ብቻ ዛሬ ላንሳ። እሱም ምንድን ነው... Read more »