አላዋቂነት ጨካኝ ያደርጋል!

ከአንድ ወር በፊት አካባቢ ይመስለኛል። ላምበረት መናኸሪያ አካባቢ ቆሜ የሰርቪስ ትራንስፖርት እየጠበቅኩ ነው። ከአውቶቡስ መጠበቂያ ማረፊያው ላይ ቢጫ ፌስታል የያዙ አንድ ሦስት ሴቶች ተቀምጠዋል። ከኋላዬ አንድ በወጣትነት ዕድሜ ላይ የሚገኝ ሰው መጣ።... Read more »

‹‹ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ››

ሚዛን መቼም ማኅበራዊ ሚዲያ የማያሳየው ጉድ የለም። ለብዙዎች የነፃ ንግግር መብታቸው እንዲከበር ያደረገውን ያህል በዚያኑ ልክ የብዙዎቹ ድብቅ አሉታዊ ባህሪ ጎልቶ እንዲወጣም አድርጎታል። ከሁሉ በላይ ግን ጎልቶ እንዲወጣ ያደረገው በሁላችንም ውስጥ የተደበቀውን... Read more »

የአካል ማጎልመሻ ትምህርት የት ገባ?

 አንዳንዴ “ሁሉም ነገር ድሮ ቀረ” የሚባለው ዝም ብሎ ከሜዳ ተነስቶ አይመስለኝም። ሁሉም ድሮ ቀረ የሚሉ ሰዎች የአሁኑን ዘመን በማጣጣል የድሮውን ናፍቂ ተደርገው የሚታዩበት አጋጣሚ ብዙ ቢሆንም ድሮ ቀረ እንድንል የሚያስገድዱ በርካታ ጉዳዮች... Read more »

 የዘሩትን ማጨድ!

ሰሞኑን በማኅበራዊ ሚዲያ ሲዘዋወር ያየሁት አንድ የባህር ማዶ ገጠመኝ ለዛሬው ትዝብቴ መነሻ ነው። ታሪኩ እንዲህ ነው:- በአሜሪካ ኮሎራዶ ውስጥ በሚገኝ አንድ የስጦታ መሸጫ መደብር ውስጥ አንዲት ያልታሰበች እንግዳ ድንገት መጣች። ይህች እንግዳ... Read more »

 የክብር ዶክትሬት ወይስ የዝምድና ዶክትሬት?

የሰኔ ወር መጨረሻ እና የሐምሌ ወር መጀመሪያ አካባቢ ያሉ ሳምንታት (የዘንድሮው የራሱ ፕሮግራም የወጣለት ቢሆንም) በዩኒቨርሲቲዎች የምርቃት ፕሮግራም ዝግጅት ይደምቃሉ፡፡ እዚህ ላይ ታዲያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ መነጋገሪያ መሆን የጀመረ አንድ ጉዳይ አለ፤... Read more »

ህግ ያከበረ ይቀጣል !

 ‹‹ነጋ አልነጋ›› ብሎ ከየቤቱ የወጣው ነዋሪ የህንጻውን ዙሪያ ከቦታል። እንደው ‹‹ከቦታል›› ይባል እንጂ ‹‹ወሮታል›› ቢባል ሳይሻል አይቀርም ። ቦታው ‹‹የሰው ነጭ›› ይሉት የሚታይበት ነው ። ወጣቱ፣ ሴቱ፣ ጎልማሳው ፣ ሽማግሌና አሮጊቱ አይኑን... Read more »

ለጀግኖች ሐውልት ማቆም ይልመድብን !

ሰሞኑን በአዲስ አበባ ከተማ «ጋርመንት» አካባቢ ባለው አደባባይ የተገነባው የክቡር ዶክተር አርቲስት አሊ ቢራ መታሰቢያ ሐውልት ተመርቋል። ለዚህ ተወዳጅ የኪነ ጥበብ ሰው ሐውልት መቆሙ ተገቢና መለመድም ያለበት ነው። ለዚህ ታላቅ የሙዚቃ ሰው... Read more »

 ትምህርት ቤት ሲዘጋ መጽሐፍ እንዳይዘጋ!

የሰኔ እና የመስከረም ወር ከትምህርት ጋር በጥብቅ ይቆራኛሉ። መስከረም የትምህርት መጀመሪያ ነው፤ ሰኔ ደግሞ መጨረሻ። በመስከረም ተማሪዎች ለመገናኘት ይነፋፈቃሉ፤ በሰኔ ደግሞ ከትምህርት እፎይ ብለው ትንሽ ዘና ለማለት የሚጓጓበት ነው። የሰኔ ወር አገር... Read more »

 ሕግን ከማውጣት ባሻገር …

አዋጅና ሕግ፣ ደንብና መመሪያ ሲወጣ ያለአንዳች ሰበብና ምክንያት አይደለም።ጉዳዩ ትኩረት ተሰጥቶት በአስፈላጊነቱ ታምኖበት እንጂ ። ይህ በድንጋጌ ሰፍሮ አግባብ ባለው መመሪያ የሚዘጋጅ ህግ ደግሞ በአግባቡ ተፈጻሚ ይሆን ዘንድ የግድ ይላል፡፡ እንደ እኔ... Read more »

ጉዳይ ገዳይ ምን ሊጋብዘኝ ይሆን?

ከጠዋቱ 1:30 አካባቢ ይሆናል። ከሰርቪስ ወርጄ በፈጣን እርምጃ ወደ ቢሮ ልገባ እየገሰገስኩ ነበር። ከኋላየ ‹‹እህት›› የሚል ድምፅ ሰማሁ፣ ጥሪው እኔን የሚመለከት ስላልመሰለኝ ወደኋላ ሳልዞር መራመዴን ቀጠልኩኝ። ሁለተኛ ሲጠራኝ ግን እሱም ከኔ እኩል... Read more »