
‹‹አታሞ በሰው እጅ ያምር፤ ሲይዙት ያደናግር›› የሚባለው አባባል በየአጋጣሚዎች ልንጠቀመው የሚያስገድድ ገላጭ አባባል ነው። ‹‹ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው›› የሚለውም ይተካዋል። የእነዚህ ሁለት ምሳሌያዊ አነጋገሮች ትርጉም፤ እኛ ልናደርገው የማንችለውን ነገር፣ ሌላ ሰው ሲያደርገው... Read more »

‹‹አዲስ አበባ ሁሉም ነገር ብዙ ነው›› አለ ሰለሞን ደሬሳ የሚል ጽሑፍ ከአንድ መጽሔት ላይ አንብቤ ነበር:: በሄድኩባቸው የማህበራዊ አገልግሎት ማግኛ ቦታዎች ሁሉ ይህ የሰለሞን ደሬሳ አገላለጽ ትዝ ይለኛል:: አዲስ አበባ ሁሉም ነገር... Read more »

አንዳንዴ አንዳንድ ቀን ያስገርማል። ዕለቱን መለስ ብለው በቃኙት ጊዜ በአስገራሚ ገጠመኞች የተሞላ ነው። እንዲህ ሲሆን ደግሞ ማስደነቁን የምናስበው ቀኑ ካለፈ አልያም ሁኔታዎች ከተረሱ በኋላ ሊሆን ይችላል። አንዳንዴ ታዲያ በ‹‹ነበር›› እናወሳቸዋለን። ጥቂቶቹ እያስገረሙን፣... Read more »

ብዙ ጋዜጦችና መጽሔቶች በወረቀት ዋጋ ውድነት ምክንያት ከገበያ ውጭ ሆነዋል። ፀሐፊዎች በወረቀት ዋጋ ውድነት ምክንያት መጽሐፍ ማሳተም እየቻሉ አይደለም። የጋዜጣና መጽሔት መሸጫ ዋጋ ሲጨመር አንባቢው ለመግዛት ይቸገራል። መጽሐፍ አሳትሞ ለመሸጥ ከመሸጫ ዋጋው... Read more »

በዘመነ ኢህአዴግ ይቺ ቃል በጣም ታዋቂ ነበረች። በቀልዱም በቁም ነገሩም ‹‹ጀርባው ይጠና›› የሚለው ቃል በተደጋጋሚ አገልግሎት ላይ ይውል ነበር። ቀልዶች የተፈጠሩት የየተቋማቱ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በውሃ ቀጠነ ምክንያት ሁሉ የዓይኑ ቀለም ያላማራቸውን... Read more »

የመስከረም ወር የትምህርት መጀመሪያ ወር ነውና ትምህርታዊ አጀንዳዎች ይበዛሉ፡፡ በተለይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ የተለመደው የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች፣ እንዲሁም የቅድመ ምረቃ የዩኒቨርሲቲ ትምህርት ብቻ አይደለም አጀንዳ የሆነው፡፡ የድህረ ምረቃ ትምህርትም... Read more »

ሀዲስ ዓለማየሁ፣ አቤ ጉበኛ፣ ዳኛቸው ወርቁ፣ ታደሰ ሊበን…. የመሳሰሉት የኢትዮጵያ ደራሲዎች ይኖሩበት የነበረውን ዘመን ቀድመው የሄዱ፣ እንኳን የኖሩበትን ዘመን ከ100 ዓመት በኋላ የሚኖረውን ትውልድ ቀድመው የነቁ እና የሠለጠኑ ናቸው። መጽሐፎቻቸው ከተጻፉ እነሆ... Read more »

ሰሞኑን የዓመቱ የትምህርት ሥራ በመላው ኢትዮጵያ ተጀምሯል፡፡ በመላው ኢትዮጵያ ትምህርት ቤቶች በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተማሪዎችን ተቀብለው ማስተናገድም ጀምረዋል። ከዚህ ጋር በተያያዘ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ከሁለት ዓመት በፊት በትምህርት ቤቶች አካባቢ የሚከናወኑ አዋኪ... Read more »

በቅርቡ ሕይወታቸው ያለፈው ፕሮፌሰር እንድሪያስ እሸቴ ከ15 ዓመታት በፊት በሸገር ኤፍ ኤም 102.1 የቅዳሜ ጨዋታ ፕሮግራም ላይ ከጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ ጋር ረዘም ያለ ቆይታ አድርገው ነበር። ፕሮፌሰሩ በዚያ ጨዋታቸው ካነሷቸው ሃሳቦች አንዱ፤... Read more »

እነሆ አሮጌ ዓመትን ጨርሰን አዲስ ዓመት ተቀበልን። አዲስ ዓመት ሲገባ (ስንቀበል) ደግሞ የለመድነውን የዓመተ ምህረት አጻጻፍ ትተን ሌላ አዲስ ቁጥር እንጽፋለን። በእርግጥ ልዩነቱ ያን ያህልም ነው። ከአራት ዲጂት ውስጥ አንዲት ዲጂት ናት... Read more »