የ1983 ዓ.ምን ለውጥ ተከትሎ ወደ መሬት ከወረዱትና ሲያጨቃጭቁ ከኖሩት ፖሊሲዎች መካከል ፊት መሪው «አዲሱ የትምህርት ፖሊሲ» ስለ መሆኑ ማንም ዋቢ አያስጠራም። ጉዳዩ በሁሉም ዘንድ የተወገዘ፤ በሁሉም ዘንድ የተጠላ፤ ሁሉንም ያማረረና ከናካቴውም ሀገርና... Read more »
የዛሬዋ የመጨረሻ የጳጉሜን ቀን “የአብሮነት ቀን” ተብላ ተሰይማለች። አብሮነት ደግሞ ከነጠላነትና ብቸኝነት ጋር አይስማማም። በየትኛውም መስክ አብሮነት ልክ እንደ ዓድዋ ለድል ሲያበቃ፤ ወደ ላይ ሲያወጣ፣ ዘርቶ ለመቃም፣ ወልዶ ለመሳም ሲያደርስ፤ ሥልጣኔ፣ ታሪክ፣... Read more »
ተማሪዎች ለሁለት ወራት ያህል እረፍት ላይ ነበሩ። እረፍት ላይ ይሁኑ እንጂ እረፍታቸውን ያሳለፉበት መንገድ ግን ከተማሪ ተማሪ ይለያያል። የገጠር ተማሪ ከከተሜው፤ ከተሜ እራሱ ከመሀል ከተሜው እንደሚለያይ ሁሉ፤ የግል ምርጫ ጉዳይ ሲኖር ደግሞ... Read more »
በሀገራችን የትምህርት ጥራት ጉዳይ ዘመን አመጣሽ አገላለፅ፣ ወይም ጽንሰ-ሃሳብ ነው። የዚህ ምክንያቱ ደግሞ በቀድሞው ጊዜ የትምህርት ጥራት ጉዳይ ብዙም አሳሳቢ ሆኖ ይገኝ ስላልነበረ ነው። “አሳሳቢ ሆኖ ይገኝ ስላልነበረ” ሲባል ግን የትምህርት ጥራትን... Read more »
በ1967 ዓ.ም የተቋቋመ አንጋፋ ተቋም ነው። የዛሬን አያድርገውና በዘርፉ የሀገሪቱ መተንፈሻ ሳንባ ነበር ማለት ይቻላል። ያለሱ የሚሆን ነገር አለ ለማለት በሚያስቸግር መልኩ በመላ ሀገሪቱ በብቸኝነት ኃላፊነቱን በትጋትና በጥራት ሲወጣ ኖሯል፡፡ ይህንንም በዚህ... Read more »
በጃንጥላው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ስር ካሉት ተቋማትና ከአብዝተውም ተጠቃሾቹ አንዱ ነው- ዩኔስኮ። በመሆኑም ውሳኔዎቹ ገዢ ናቸው፤ ምክረ ሀሳቡም እንደዛው። በመሆኑም፣ በቅርቡ ባስተላለፈው ያልተጠበቀ ውሳኔ ብዙዎች ተደናግጠዋል፤ በርካቶች እንደ ገበቴ ውሃ በመዋለል ላይ... Read more »
የሰለጠነ ተቋምን የሚፈጥረው የሰለጠነ ዜጋ ነው። እንዳለመታደል ሆኖ የሰለጠነ ዜጋም የሰለጠነ ተቋምም የለንም። የሰለጠነ ተቋም ባለመኖሩ ምክንያት ብዙ ብልሹ ነገሮች ይታያሉ። አገልግሎቱን የሚሰጡ አገልጋዮችም ሆኑ ተገልጋዮች ላይ ያልሰለጠኑ ምልክቶች ይታያሉ። ነገሩን ያስታወሰኝ... Read more »
ተማሪና ትምህርት እንደማይነጣጠሉ ሁሉ፤ ተማሪና እረፍትም የሚለያዩ አይደሉም። የዚህ ምክንያቱ ደግሞ “ተፈጥሯዊ” ሲሆን፣ ሰርቶ ማረፍ እንዳለ ሁሉ አርፎ መሥራትም ያለ በመሆኑ ነው። አሁን ያለንበት ወቅት ክረምት ሲሆን ወሩም ሐምሌ ነው። የሚቀጥለው ደግሞ... Read more »
የባለፈው ዓመት የፈተና አሰጣጥ ሥርዓት ተዓምራዊ ክስተት አስተናግዷል። በዚህ ክስተት ስንዴ ከእንክርዳዱ የተለየ ይመስላል። በበርካታ ሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ነጥብ ሳያመጡ ቀርተዋል። ምንም ያላሳለፉ ትምህርት ቤቶች እንደነበሩም ተሰምቷል። በዚህም... Read more »
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አፍሪካውያን በትብብር የሚሰሩባቸው መንገዶች እየተጠናከሩ የመጡ ይመስላሉ፡፡ ለዚህም ማሳያው ድርጅቶችን ጭምር በማቋቋም በጋራ ጉዳያቸው ላይ አብረው መስራታቸው ነው፡፡ ከዚህም ሻገር ብለው ከዓለም አቀፍ ህብረቶች ወይም ድርጅቶች ጋር ሳይቀር በትብብር... Read more »