የእውቀት ማዕድን በማቃጠል ትውልድን የማዳከም ሴራ

 የትምህርት ተቋማት የእውቀት መሸመቻ ገበያዎች ናቸው። በዚህ የተነሳ ላለፉት እልፍ ዘመናት በባህላዊ መንገድ ፊደል መቁጠሪያ የሆኑት ትላልቅ የዛፍ መጠለያዎች ጭምር ክብራቸው ወደር የለውም። የኔታንማ በሙሉ ዓይን ቀና ብሎ ማየትም ከድፍረት ይቆጠር ነበር።... Read more »

የትምህርት ስርዓቱ ጉዞ- ከፊደል ሰራዊት እስከ ፍኖተ ካርታ

አብሮ አደግ ባልንጀራዬ የነገረኝን ፈገግ የሚያሰኝ ወሬ አስቀደምኩ:: ነገሩ የሆነው በዘመነ ደርግ ነው:: ደርግ በመሰረተ ትምህርት ንቅናቄው ይመረቃልም፤ይረገማልም:: የዚህ ባልጀራዬ አባት የደርግን መሰረተ ትምህርት በወቅቱ ከሚረግሙት አንዱ ነበሩ:: የማሳቸው ነጭ ጤፍ ደረስኩ... Read more »

በኮሮና ማግስት የትምህርት ሥርዓቱ አዲስ መንገድ ይተልም ይሆን?

ወቅቱ የተማሪዎች ምርት መሰብሰቢያ ተደርጎ ይታያል።በተለይም ደግሞ የክልል አቀፍ (ሚንስትሪ) ፈተና ተፈታኞች እና የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ (ማትሪክ) ተፈታኞች ፈተናዎቻቸውን ወስደው (ተፈትነው) የሚያጠናቅቁበት ነበር።ከመፈተን ባሻገርም ተማሪዎች ሌሎች ተስፋዎችን ይሰንቃሉ።ፈተና የወሰዱባቸውን ወረቀቶች (ሽት) ደግሞ... Read more »

ለትምህርት ዘርፉ እክልም ዕድልም የሆነው ኮሮና

 በየዓመቱ ከአንድ ሚሊዮን የሚበልጡ የሕንድ ተማሪዎች ትምህርት ለመቅሰም መላውን ዓለም ያዳርሳሉ። የዛሬን አያድርገውና በትምህርት ዕድል የውጭ ጉዞ የቪዛ አገልግሎት ለማግኘት በዚህ ሰዓት በየኤምባሲዎች ተኮልኩለው ማየት የተለመደ እንደነበር ይነገራል። ዛሬ ግን ያን ማድረግ... Read more »

ኮሮና የትምህርት ስርዓቱን አዘመነ ወይስ አዛነፈ?

ትምህርት የዓለም ለውጥ ማሽን መሆኑ ይነገራል። በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት የዚህ ለውጥ ማሽን መልኩን ቀይሯል።አሁን የገጽ ለገጽ ትምህርት የለም።አሁን የትይዩ ተሳትፏዊ መማር ማስተማር የለም፡፡አሁን ተማሪ ተኮር መምህር ተኮር የማስተማር ሂደት የለም።ይልቁንም አንድ አዲስ... Read more »

ነገን ያልዘነጋው የአማራ ክልል የትምህርት እንቅስቃሴ

የተማሪና መምህራንን የፊት ለፊት ግንኙነት የሚጠይቀው የመማር ማስተማር ሂደት ዛሬ ላይ በኮሮና ቫይረስ ወረርሺን ምክንያት ሊቋረጥ እና ተማሪዎችም ሆኑ መምህራን በቤታቸው ሊውሉ ግድ ብሏል:: ይህ ሂደት ደግሞ በተማሪዎች የትምህርት ሂደት ላይ ተጽዕኖ... Read more »

ትምህርት በቤቴ – በአዲስ አበባ

ለወትሮው ተማሪዎች ከቤት ከዋሉ አንድም የእረፍት ቀናቸው ነው፤ ካልሆነም የትምህርት ዓመት መንፈቅ አጋማሽ ወይም ከክፍል ክፍል መሸጋገሪያ የክረምት ጊዜ ላይ ናቸው። ዛሬ ግን እነዚህ የተለመዱ ሁነቶች በሌሉበት ተማሪዎች ከቤታቸው ውለዋል። ለምን ቢባል... Read more »

የዛሬን ችግር አልፎ የነገን ተስፋ የማስጨበጥ ጥረት

ትምህርት እና እውቀት የማይነጣጠሉ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ናቸው። ለዚህ ደግሞ ትምህርት ቤቶች የእውቀትና ትምህርት የጋራ ማቅረቢያ አውድና ማዕድ ሆነው ይገለጻሉ። ሆኖም እንዲህ እንደ አሁኑ አገርን ሳይሆን ዓለምን ያስጨነቀ፤ ከትምህርት ቤት ቀለም... Read more »

በሬዲዮና ቴሌቪዥን ትምህርትን የማስቀጠል ጥረት

አገራዊ ቀውሱን ተከትሎ ኅብረተሰቡ ራሱን እንዲጠብቅና ወረርሽኙን ለመከላከል ያስችላል ከተባሉ የመፍትሄ እርምጃዎች መካከል ትምህርት ቤቶች ተዘግተው ተማሪዎች በቤታቸው እንዲቆዩ የማድረግ ተግባር አንዱ መሆኑ ይታወቃል። ይሄን ተከትሎም ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው ውጪ የሆኑ መስሎ... Read more »

በትምህርት ዓለም ኮሮና ያስገኛቸው ገጸ-በረከቶች

በኮሮና ቫይረስ መከሰት ምክንያት የዓለም የትምህርት ሥርዓት በጎም፣ ክፉም ገጠመኞችን እያስተናገደ ነው። የመጀመሪያው ወገን የአለምን የትምህርት ስርዓት በማፍረክረክ አያሌ ተማሪዎችን በቤታቸው ተኮድኩደው እንዲቀመጡ ያስቻለ ርጉም ወረርሽኝ በሚል ይወቅሱታል። ሌላው ወገን ደግሞ ለዘመናት... Read more »