ከትውልድ ቀያቸው ርቀው ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ ሁሉም እንግዳ ሆኖባቸው የባይተዋርነት ስሜት የሚሰማቸው በርካቶች ናቸው። ታዲያ ይህን የባይተዋርነት ስሜት ለመግታት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የከተማዋ ነዋሪዎች ተማሪዎቹን ልጅ በማድረግ እንዲንከባከቧቸው የሚያስችል ‹‹የጎንደር ፕሮጀክት›› የተሰኘ መርሃግብር ነድፎ... Read more »
በሕጻናት፣ በማህበረሰብ፣ በሴቶች አቅም ግንባታ ላይ ላለፉት 20 ዓመታት በርካታ ሥራዎችን በመሥራት ይታወቃሉ። የትምህርት ቤት ምገባ መርሐ ግብር በማስጀመርም ግንባር ቀደም ናቸው – የሠላም ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ፍሬአለም ሽባባው። ‹‹ልጆች ባሉበት ሁሉ... Read more »
አዲስ ገቢ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከሰኔ 21 ቀን 2013 ዓ.ም ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርስቲ ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል። ይህ በእንዲህ እያለ ዘንድሮ አዲስ ከሚገቡ ተማሪዎቹ መካከል ከ23 ሺህ በላይ ተማሪዎች ቅሬታን እንዳስተናገደ የሣይንስና ከፍተኛ ትምህርት... Read more »
የታላቁ ህዳሴ ግድብ ጉዳይ ለኢትዮጵያውያን በጠቅላላ አቢይ አጀንዳቸው በሆነበት ወቅት ላይ እንገኛለን። የግድቡ ግንባታ በወሳኝ ምዕራፍ ላይ ባለበት በአሁኑ ወቅት በሀገር ቤትም በውጭ ሀገር ያሉ ኢትዮጵያውያን ከግብጽ ጋር በተያያዝነው ግብግብ እና የግድቡን... Read more »
ለአንድ ሀገር ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት እንዲሁም በፖለቲካውም ሆነ ማህበራዊ ጉዳዮች ከሚገጥሙ መሰናክሎች ለመውጣት ችግር ፈቺ ምርምር ቁልፍ ሚና እንዳለው ይታመናል። ያደጉ ሃገሮች የእድገት ምስጢርም ከዚህ የመነጨ መሆኑ ሳይታለም የተፈታ ነው። በዩኒቨርሲቲዎች የሚደረጉ... Read more »
በኢትዮጵያ ታሪክ በተለያዩ ጊዜያት እያበቡ የመጡ የፖለቲካ እንቅስቃሴዎችን በማስተናገድ በኩል የትምህርት ተቋማትን ያህል የላቀ ሚና የተጫወተ የለም ቢባል አልተጋነነም። ስለ ዓለም የፖለቲካ ሁኔታና በአገሪቱ ስለሚኖረው አንደምታ እንዲሁም ወቅታዊ ነባራዊ ሁኔታን ለመቀየርና ለውጥ... Read more »
የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ማምጣት ብቻ ሳይሆን የት ዩኒቨርሲቲ ይደርሰኝ ይሆን? የት ይመድቡኝ ይሆን? የሚለው የተማሪዎች ፍርሃት የወላጆችም ስጋት ከሆነ ቆይቷል። የስጋቱ ነጸብራቅ ከሆኑት ወላጆች መካከል የቅርብ ወዳጄ አቶ አሸናፊ እንደሻው... Read more »
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም (UNDP) እ.ኤ.አ. በ2016 በትምህርት ቤቶች አካባቢ ስለሚፈፀም ጾታዊ ጥቃትና ተጽእኖውን የተመለከተ መረጃ አውጥቶ ነበር። በምዕራብ ሀገራት የሚገኙ ሴቶች በትምህርት ውጤታቸው ከወንዶች እየበለጡ ይገኛል። በዚህ ወቅት በአፍሪካ በተለይም... Read more »
በዓለማችን በትምህርት ዘርፍ የላቀ ደረጃ የደረሱ ሀገራት በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚደረጉ ጥናትና ምርምሮችን ወደ መሬት በማውረድ ከስኬት ማማ ላይ መድረስ መቻላቸውን መረጃዎች ይነግሩናል። ሀገራቱ ከተቋማቶቻቸው በየዘርፍ የሚፈልቁትን የጥናትና ምርምር ውጤቶችን ለዕድገታቸው ምርኩዝነት... Read more »
በቁጥር ብዛት ያላቸው የአለም ሀገራት የተማሪዎች የመማር ውጤትና የሀገር ዕድገትን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ ይተገብሩታል። ሀገራቱ መርሃ ግብሩ ላይ ኢንቨስት ማድረግ ለመጪው ትውልድ ስኬት እና ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን ሰርቶ ማስረከብ እንደሆነ በማመን ትኩረት... Read more »