አንዳንዴ ሁለት ወይም ከዚያ በላይ የሆኑና ሊነጣጠሉ የማይችሉ ጉዳዮች፣ ወይም አካላት ሲነጣጠሉ ይታያሉ። ከእነሱም ሁለቱ ትምህርት ቤት እና ቤተ መጻሕፍት ናቸው። እነዚህ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ የሆኑ አካላት በምንም መንገድ ሊለያዩ የሚችሉ፤... Read more »
እማይታመም የለምና መታመም አዲስ ክስተት አይደለም። ታሞ መዳንም የነበረ፣ ያለና የሚኖር ነውና ይህም አዲስ አይደለም። አዲስ ነገር፣ አዲስ ክስተት የሚሆነው ታሞ መቅረት፤ መዳን፣ መፈወስ ሳይቻል ነው፡፡ አንድ ፊቱ መሞትም አለመቻል ያሳስባል። በአገራችን... Read more »
ታኅሣሥ 14 ቀን 2014 ዓ.ም በሆቴል ዴሊ ኦፖል የተካሄደን የሙያና ቴክኒክ ትምህርት ዘርፉን የገመገመ፤ የተሻለ ሥራ አፈፃፀም ላሳዩትም እውቅና የሰጠን መድረክ አስመልክተን በዚሁ ገጽ ላይ ጽሑፍ ማስነበባችን ይታወሳል። ዘርፉ ያለበትን ሁኔታ በተመለከተም... Read more »
ዛሬ ሁለት ተቃራኒ ተግባራትን አንስተን ሀሳብ የምንለዋወጥሲሆን፤ በዋናነት “አልሚ” እና “አውዳሚ”ነትን ይዘን፤ መሰረታዊ ችግሩ ድንቁርና መሆኑን እያመለከትንና እያመላከትን እንዘልቃለን። ጉዳያችን ትምህርት ነውና በተለይ “አውዳሚነት” በትምህርትና ሂደቱ ላይ ያደረሰውንና እያደረሰ ያለውን የከፋ በደል... Read more »
አሸባሪው ቡድንና ጋላቢዎቹ የውጭ ሃይሎች ኢትዮጵያን ለማፈራረስ በተለያዩ ዘርፎች ግንባሮችን ከፍተዋል፡፡ የእናት ጡት ነካሽ የሆነው የትህነግ አሸባሪ ቡድን የተልዕኮ ጦርነት ተቀብሎ ኢትዮጵያን ሲወጋት፤ አይዞህ ባዮቹ አሜሪካና ምእራባውያን ደግሞ የኢኮኖሚ፣ የሚዲያ ፣ የዲፕሎማሲ፣... Read more »
ሕወሓት ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት የፈላጭ ቆራጭነት ዘመኑ የፖለቲካ አጀንዳ ማስፈጸሚያ ካደረጋቸው ዘርፎች አንዱ ትምህርት ነው። ዛሬ ኢትዮጵያ በራሷ ልጆች የህልውና አደጋ ላይ እንድትወድቅ አስተዋጽኦ ያበረከተው የትምህርት ሥርዓቱና ፖሊሲው ሀገር ወዳድና ምክንያታዊ... Read more »
ኢትዮጵያና ቻይና የቆየ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ቢኖራቸውም እንደ አሁን የሁለቱ ግንኙነት፣ ትብብርና ትስስር ተጠናክሮ የሚያውቅ አይመስልም። ከማንም በበለጠ የሁለቱ ግንኙነት ጥብቅ ብቻ ሳይሆን በጋራ መስራት፣ መልማትና ማደግን ያካተተ ሆኖ ነው የሚታየው። ይህንን ግንኙነታቸውን... Read more »
ትምህርት ቤት የእውቀት መቋደሻ ማዕድ ነው። ተማሪዎች ፊደል ቆጥረው፣ ቁጥር ቀምረው፣ ተመራምረው እና ታሪክን ጠቅሰው ሙሉዕ ስብዕና ለማግኘት የሚቀረጹበት አውድ፤ የመማር ማስተማር ተግባር የሚከናወንበት ወይም የእውቀት ሽግግር የሚደረግበት ቦታ ነው። ተማሪዎች በሚያገኙት... Read more »
ያለንበት ዘመን መረጃን በቅጽበት መለዋወጥ የሚያስችሉ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ጥቅም ላይ የዋሉበት ነው። አብዛኛው ሰው ግንኙነቱ ከኢንተርኔት እና ከማህበራዊ ሚዲያ ጋር እየሆነ በመምጣቱ መጻሕፍትን የማንብብ ፍላጎቱ አናሳ እንደሆነ ይነገራል። በዚህም የተነሳ የንባብ ባህላችን... Read more »
ኮቪድ-19 በኢትዮጵያ ሲከሰት ማህበራዊ ቀረቤታን ለመግታት ታስቦ የተወሰደው የገጽ ለገጽ ትምህርትን የማቆም ርምጃ የቫይረሱን ስርጭት ከመግታት አንጻር ጉልህ አስተዋጽኦ እንዳበረከተ ቢታመንም ዛሬም ድረስ በትምህርት መርሃ ግብሩ ላይ መዛባት እንዲፈጠር አድርጓል። ለወራት የተቋረጠው... Read more »