የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት ድርጅት /ኢጋድ/ ከአንድ አመት በፊት የጀመረው የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን ስልጠና አንዱና ወሳኙ የጅቡቲ ድንጋጌ አካል ሲሆን ስደተኞች፣ ከስደት ተመላሾች እና ስደት አስተናጋጅ ማህበረሰቦች ትምህርት እቅድ ጋር... Read more »
በ 2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች በሁለት ዙር የተፈተኑ ሲሆን፤ በሁለቱም ጊዜ የተለያየ ችግር አጋጥሞ እንደነበር ይታወሳል። በተለይም የሁለተኛው ዙር ፈተና በጦርነቱ አካባቢ ለሚኖሩ ተማሪዎች ትልቅ ተግዳሮት ነበር። ምክንያቱም ተረጋግተው... Read more »
ቀደም ሲል ምክር በቤተሰብ ብሎም በጎረቤትና በመምህራን የሚሰጥ ነበር። በጣም ከበድ ካለ ደግሞ በአገር ሽማግሌዎች አማካኝነት ይከወናል። እንደዛሬው ሆስፒታል ተሄዶ አለያም ሐኪም በግል ቀጥሮ የሚተገበር አልነበረም። እንደውም እስከ ቅርብ ዓመታት ድረስ እኔ... Read more »
‹‹እኔ የዘጠነኛ ክፍል ተማሪ በመሆኔ እድለኝነቴን ዛሬ አይቻለሁ። ተስፋዬንም ከአሁን ጀምሮ ሰንቄያለሁ። ምክንያቱም ቀጣይ አራት ዓመታት በዲጅታል ቴክኖሎጂው እጠቀማለሁ። የተሻለች ተማሪ መሆንም እችላለሁ። በተለይም ምንም ኮምፒዩተር ነክቼ አለማወቄ ጉጉቴን አግዝፎታል። አዲስ ነገር... Read more »
በቀደመው ዘመን በኢትዮጵያ እንደ መምህርነት የተከበረ ሞያ አልነበረም ቢባል ማጋነን አይሆንም። መምህር የእውቀት ብርሃን ፈንጣቂ በመሆኑ በተማሪዎች፣ በወላጆች ብሎም በማህበረሰቡ ዘንድ ትልቅ ከበሬታ ነበረው። እንደውም መምህር ያገባች ሴት የታደለች በመሆኗ ‹‹የኛ ልጅ... Read more »
ተማሪዎች ነቃ፤ እናቶች እፎይ ያሉበት – የተማሪዎች ምገባ ድህነት ከሚፈትናቸው የዓለም አገሮች ውስጥ ኢትዮጵያ አንዷ ናት። ብዙዎች መሰረታዊ ፍላጎታቸውን ማሟላት የማይችሉበት ሁኔታ አለ። በተለይም ከመሠረታዊ ፍላጎቶች መሟላት ጋር ተያይዞ የሚያጋጥመው ችግር በቀላሉ... Read more »
ትምህርት ለአንድ አገር ኢኮኖሚያዊ እድገት ወሳኝ መሰረት ነው።በትምህርት ላይ ልዩ ትኩረት ሰጥተው የሰሩ አገራትም የብልጽግና ማማ ላይ ወጥተዋል።የዜጎቻቸውን ሕይወትም በልዩ ልዩ መልኩ አሻሽለዋል።አሁንም የበለጠ ስኬት ለማምጣት ዛሬም በማያቋርጥ ኡደት ውስጥ ይተጋሉ። ኢትዮጵያም... Read more »
አካል ጉዳተኛነት ልክ እንደ አንድ ሁለንተናዊ ጉድለት ተደርጎ ሲታይ ስለ መኖሩ የጋራ ስምምነት አለ ማለት ይቻላል። አዎ፣ አንድ ሰው “አካል ጉዳተኛ ነው” ከተባለ ሁሉም ነገር የሌለው ያህል ሲቆጠር ነበር። “ነበር” እንበል እንጂ... Read more »
ከእውቀት መስፋፋትና ትውልድ ግንባታ ጋር በተያያዘ ሊታይ የሚገባው እንጂ ለድርጅቱ ብቻ የተሰጠ አስተያየት ተደርጎ ሊወሰድ የሚገባው አይደለም። ከላይ በገለፅነው የርክክብ ስነስርአት ላይ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና ተገኝተው ነበር። እሳቸው... Read more »
እርግጥ ነው ታሪክን ወደ ኋላ፣ በተለይም በጣም ወደ ኋላ ሄድ ብሎ ላገናዘበ ብቸኛው የፈጠራ መፍለቂያ ስፍራ ትምህርት ቤቶችና ዘመናዊ ትምህርት ነው ብሎ መደምደም ያስቸግር ይሆናል። ለዚህ ደግሞ ምክንያቱ ዘመናዊ ትምህርት የተጀመረበትና የሰውን... Read more »