ባሳለፍነው ወር አጋማሽ የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ የፈተና ውጤት ይፋ መደረጉን ተከትሎ በርካታ ሀሳቦች ሲንሸራሸሩ ቆይተዋል።በተለይም ብዙዎችን ያስደነገጠና እንደአገር ወድቀናል ያስባለ እንደነበር ሁሉም ያስታውሰዋል።ማነው ተጠያቂው በሚልም ብዙ ሀሳቦች ተነስተው በየመድረኩ... Read more »
‹‹የ12ኛ ክፍል አገራዊ ውጤት ምርቱን ከገለባ የለየ ነው። በተለይም የሚሰሩ ተቋማትን ትጋትና የተማሪዎቻቸውን ጥረት አሳይቷል። የአቅም ውስንነታችን ምን ላይ እንደሆነም ያመላከተ ነበር። የት የት አካባቢ በስፋት መስራት እንደሚያስፈልግም ጠቁሟል። የትምህርት ቤቶች የማስተማር... Read more »
የትምህርት ጥራት ጉዳይ ጥያቄ ከሆነ ሰነባብቷል:: ብዙዎችን እያነጋገረና መፍትሄንም እየፈለገ ዓመታትን ተሻግሯል:: ከመፍትሄዎቹ መካከል ደግሞ የትምህርት ሚኒስቴር የ2014 ዓ.ም ፈተናን ያካሄደበት ሥርዓት አንዱ ተደርጎ ተወስዷል:: ምክንያቱም ተማሪዎች ከትምህርት ቤታቸው ወጥተው በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ... Read more »
የትምህርት ጥራት ጉዳይ እንደሀገር አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደደረሰ በተደጋጋሚ ይገለጻል። ብዙዎችም ትችት ሲያቀርቡበት ይስተዋላል። ትችታቸው ደግሞ አንድ አካል ላይ ያረፈ አይደለም። ልዩ ልዩ ምክንያቶችን ያነሳሉ። አንዱ የማስተማር ብቃት አለመኖር ሲል ሌላው የግብዓት... Read more »
ዓይኖቼ አያዩም ብርሃን የላቸው በልጅነቴ ድሮ አጥቻቸው ልቤን ተሰማው እንግዳ ነገር ምርኩዝ ይዤ ነው የሚያውቀኝ ሀገር ዓለም ታየቺኝ ባንቺ ውስጥ ሆና በፍቅር ኩራዝ በላምባዲና እንዲል ቴዴ አፍሮ በሙዚቃው ለአይነ ስውራን የፍቅር፣ የእውቀት... Read more »
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፍልስፍናና የአንትሮፖሎጂ ምሑሩ ፕሮፌሰር ምንዳርያለው ዘውዴ በመለስ ዜናዊ አመራር ወቅት ከተባረሩ 40 ምሑራን መካከል አንዱ ናቸው። በአንድ ወቅት ከኢቲቪ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳነሱት የመባረራቸው መንስኤ ምክንያት የለሽ ነው። ለዚህም... Read more »
ናትናኤል ከፍያለው በአየር ጤና ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል ተማሪ የነበረ ሲሆን፤ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ፈተና ወስዶ ውጤት እየተጠባበቀ ይገኛል። የአዲስ አበባ ከተማ ህፃናት ፓርላማ አባልም ሆኖ ሲሰራ ቆይቷል። ቀደም... Read more »
ተማሪ ኬሪያ ጀማል በተፈጥሮ አካል ጉዳተኛ ሆና ነው የተወለደችው። ማንኛውንም ነገር የምታከናውነው በእጇ ሳይሆን በእግሯ ነው። በሙስሊም አማኞች ዘንድ ደግሞ በእግር እንጀራ ቆርሶ መመገብ ነውር (ሀራም) ነው። ስለዚህም እስከ ስምንተኛ ክፍል ድረስ... Read more »
ነዋሪነቱ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዶዶላ ወረዳ ነው። የፈጠራ ሥራን የጀመረው ገና ልጅ ሳለ በትንንሽ ነገሮች ሲሆን፤ ሁልጊዜ ደግሞ ከቅርቡ ችግር ይነሳና መፍትሄ ለመስጠት ይሞክራልⵆ ተማሪ አብዱልቃድር ሁሴን። በንድፈ ሀሳብ የተማረውን ወደ... Read more »
በኢትዮጵያ የሚገኘውን የአይኮግ ኩባንያ ፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ ስትሆን፤ ብዙዎች ኢትዮጵያዊት ‹‹ቴክ ንግስት›› እያሉ ይጠሯታል። አንዳንዶች ደግሞ ወጣቷ የቴክኖሎጂ ፈር ቀዳጅ የሚል ስያሜን ሰጥተዋታል። በዚህም እ.ኤ.አ በ2019 አይነ ግቡ አፍሪካዊ ሥራ ፈጣሪ ተብላ... Read more »