በተለያየ ዘርፎች ማህበራዊ ኃላፊነቶችን ለመወጣት መትጋት በጎነትና ልበ ቀናነት የሚፈጥረው የአዕምሮ እሳቤ ውጤት ነው:: ከሀሳብም ዘልሎ በተግባር የሚገለጽ በጎነት ደግሞ በወጣትነት ሲሆን ያስደስታል:: ምክንያቱም ወጣትነት ለመልካም ሲውል አካባቢን ቀርቶ አገርን ብሎም ዓለምን... Read more »
አቶ ግርማ ቲመርጋ ይባላሉ፤ የሚደግፋቸው ወገን ዘመድ የሌላቸው ከመሆኑም በላይ በህመም ምክንያት ራሳቸውን ደጉመው መኖር እንዳይችሉ አደረጋቸው። ደጋፊ ማጣት ከህመም ጋር ተዳምሮም ኑሮን በጎዳና እንዲያደርጉ አስገደዳቸው። ዛሬ ላይ ኑሮአቸውን በአዲስ አበባ ጎዳናዎች... Read more »

ኢትዮጵያ ቱባ ባህላዊና ታሪካዊ እሴቶች ባለቤት ናት ሲባል፤ እነዚህ የባህል እሴቶቿ ትናንት ላይ ብቻ ተንጠልጥለው ያሉ ሳይሆን ዛሬም ድረስ ዘልቀው የህዝቦች የአብሮነትና መተሳሰብ መሰረት ሆነው መኖራቸውን የሚያሳይ ነው።በዚህ መልኩ የኢትዮጵያውያን የአኗኗር ማህበረሰባዊ... Read more »
ወይዘሮ ታሪኬ ክፍሌ፣ የአምቦ ከተማ ነዋሪና በግል ሥራ የሚተዳደሩ እናት ናቸው። አንድ ሰው የተወለደበትን፣ ያደገበትንና የሚኖርበትን አካባቢ ችግር በወጉ ስለሚገነዘብ ቢያንስ የዛን አካባቢ ችግር ለመፍታት የራሱን ጥረት ሊያደርግ፤ ችግሩን በመፍታት ሂደትም የሚጠበቅበትን... Read more »
ወጣት ደሳለኝ ይመስላል እና ጓደኞቹ አራት ኪሎ ዳግማዊ ምኒልክ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ባለች አንዲት ነጭ ድንኳን አካባቢ አዘውትረው ይገኛሉ። በድንኳኗ ፊት ለፊትና ከአስፓልት ማዶ ባሉ የእግረኞች መተላለፊያ መንገዶች የሚዘዋወሩ መንገደኞችን የማግባባት... Read more »
መልካምነት፣ እንግዳ ተቀባይነትና እርስ በእርስ ተደጋግፎ ችግርን አብሮ መሻገር የኢትዮጵያውያን የኖረ፤ ተፈትኖም በአሸናፊነት ዘመናትን ያሻገረ ተግባር ነው።ዛሬም ይሄው የኢትዮጵያዊነት እሴት በጽኑ እየተፈተነ፤ በተባበረ ክንድም ህዝቦችን ለማሻገር በሙሉ ተነሳሽነት እየተጓዘ ይገኛል።የዛሬው አገርኛ አምዳችንም... Read more »
ከወራት በፊት ለአንድ ዓላማ ነበር «የብሎኬት አካባቢ የጥምቀት በዓል አስተባባሪ ኮሚቴ» በሚል ስያሜ ተሰባስበው በመምከር በጋራ መስራት የጀመሩት። ይሄም በዩኔስኮ የተመዘገበው የጥምቀት በዓል የዓለም ቅርስ መሆን ስለቻለ ለበዓሉ ድምቀት የድርሻቸውን ለመወጣት እና... Read more »

ወይዘሮ ሐረጓ ዓባይ ትባላለች፤ እዚሁ አዲስ አበባ ተወልዳ ያደገች፤ እንደማንኛውም ልጅ ተምራ የሙያ ባለቤት የሆነች ቢሆንም፤ ህይወት ለሁሉም ቀና አይደለችምና ያለ አባት የሚያሳድጓቸውን ሁለት ልጆች ለማሳደግ ስትልም የሴተኛ አዳሪነት ኑሮን ተቀላቀለች። ነገሮች... Read more »

ዓለማችን በዘመናት ሂደት በሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ በሆኑ አደጋዎች በዓመታት ፍርርቆሽ ውስጥ ስትናጥ ኖራለች፤ ለችግሮችና አደጋዎቿም የየዘመኑን ልህቀት ያማከለ መፍትሄ ስትሰጥ ቆይታለች፤ በችግሮቹ ጠባሳም ለዘመናት በትውልድ ቅብብሎሽ ሲነገር ሲዘከር መኖሩ ቀጥሏል። የቅርብ ጊዜዎቹን... Read more »

መረዳዳት ለኢትዮጵያውያን የቆየ ባህል ነው። ቤተሰብን፣ ጎረቤትንና በአካባቢ የሚገኙትን አቅመ ደካሞች፣ ህጻናትና ሴቶችን መንከባከብና መደገፍ በየማህበረሰቡ ያለና እንደ ሞራላዊ ግዳጅ የሚወሰድ ተግባር ነው። እነዚህ የመረዳዳትና የመደጋገፍ ባህሎች ደግሞ ዛሬ ብቻ ሳይሆን ዜጎች... Read more »