የኮሮና ሥጋትና የዜጎች ሚና

የኮሮና ቫይረስ በዓለም ዙሪያ ከፈጠረው ሥጋትና ጭንቀት አኳያ ከበሽታው መዛመት ባሻገር በቤተሰብና በአጠቃላይም በሕብረተሰቡ ላይ ያስከትላል ተብሎ የሚጠበቁ ስጋቶች አሉ። በበርካታ ያደጉ አገራት ወረርሽኙን ለመከላከልና የዜጎችን ህይወት ለመታደግ የሚደረጉ ከፍተኛ ጥረቶች ቢኖሩም... Read more »

ተግባራዊ ለውጥ የሚሻው የሴቶች ተጠቃሚነት

የኢፌዴሪ ህገ መንግስት በክፍል ሁለት አንቀጽ ሰላሳ አምስት ሴቶች ሊጠበቁላቸው የሚገቡ መብቶቻቸውንና ሊያገኟቸው ስለሚገቡ ጥቅሞች በዝርዝር ያስቀመጠ ቢሆንም ዛሬም ድረስ በተለያዩ ምክንያቶች የአተገባበሩ ነገር እንደ ሀገር እዚህ ግባ የሚባል አይደለም። በአንጻሩ አብዛኛው... Read more »

በኮሮና ዘመን የቤት ውሏችን ምን መምሰል አለበት?

ዓለምን እያሸበረ ያለው የኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ መከሰቱ በይፋ ከተነገረበት ቀን ጀምሮ በጤና ባለሙያዎችና በመንግስት ባለስልጣናት አስቸጋሪ ጉዳይ ካልገጠመ በቀር ህዝቡ እቤቱ እንዲቀመጥ ሲነገር ቆይቷል። ይህንንም ተከትሎ አንዳንድ የመንግስትና የግል ተቋማት ሰራተኞቻቸውን በተለይ... Read more »

የህይወት ፈተና ያልበተነው ቤተሰብ

ወይዘሮ ሰናይት እሸቴ ይባላሉ። ተወልደው ያደጉት በሰሜን ሸዋ አሌልቱ በምትባል ከተማ አካባቢ ሲሆን እንደ ልጅ ከብት አግደው ተጫውተው ባሳለፏት አጭር ጊዜም እስከ ሰባተኛ ክፍል እዛው በተወለዱበት አካባቢ ተምረዋል። ገና በልጅነታቸው ነበር የአስራ... Read more »

የቤት ውስጥ ውሏችን ምን ይመስላል?

መነሻውን በሀገረ ቻይና ዉሃን ግዛት አድርጎ ሁሉንም የዓለም ከፍል እያዳረሰ ያለው የኮሮና ቫይረስ እስካሁን በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ለህልፈተ ህይወት በመዳረግ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩትን ያልጋ ቁራኛ ያደረገ ሲሆን በቢሊዮን ለሚቆጠሩ ሰዎች ደግሞ... Read more »

ችግር ያላንበረከከው ህይወት

ቤተልሄም ትባላለች። እድሜዋ አስራ ሶስት ዓመት ነው። በአንዲት ሁለት ሜትር በሶስት ሜትር በማትሞላ የአፈር ቤት ውስጥ ከእናቷ ጋር ነው የምትኖረው። ቤቷ ለእሷና ለእናቷ ሳሎን መኝታ ቤት፣ ምግብ ማብሰያ፣ እንዲሁም ሁሉም ነገር ነች።... Read more »

የቤተሰብን ህልውና የሚታደግ ተግባር

በአድዋ ከተማ አድሀቂ ዜሮ ሰባት ሃየሎም ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት ወይዘሮ ፍዮሪ ሀብተ ማርያም ከሰተ ከሶስት አመት በፊት ነበር በሀገሪቱ ተከስቶ የነበረውን ችግር ተከትሎ ትዳር መስርተው ቤት ሰርተው በሰላም ይኖሩበት ከነበረው ከጎንደር አብደራፊ... Read more »

ከሞት የታደጋቸው ላሌ ልጆች

ላሌ ላቡኮ ከሁለት ሺ በላይ ህዝብ የማይኖርባት አነስተኛ መንደር ውስጥ ነው የተወለደው። ላሌ ማለት በተራራ ላይ ብቻ የሚገኝ የተለየ ዛፍ ማለት ነው። መንደሯ መጠሪያ ስሟን ያገኘችው በአቅራቢያዋ ከሚገኘው ካራ ዱዝ ከሚባለው ወንዝ... Read more »

ዓይነስውርነትና ፈተና ያልበገረው የወይዘሮዋ ህይወት

ወይዘሮ ቤዛዊት ኑርልኝ በላይ ትባላለች፡፡ ውልደቷና እድገቷ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በትግራይ ክልል አለማጣ ከተማ ነው። መነሻ ምክንያቱን ባታውቀውም የማየት ችሎታዋን ያጣችው ደግሞ ገና በልጅነቷ ነፍስ ሳታውቅ ነው። የልጅነት ጊዜዋን ሳታጣጥም የገጠማት ፈተና... Read more »

የሞላ ገላጋይ ቤተሰብ ጉባኤ

ከሶስት አስርት ዓመታት በፊት ጉለሌ መድሀኒአለም ትምህርት ቤት አካባቢ አቅንቶ ሞላ ገላጋይን ለጠየቀ ጠቋሚው ብዙ ነው። አቶ ሞላ ገላጋይ የዘመኑ እውቅ የባህል ሀኪም ነበሩ። በአካባቢውም ተሰሚነት የነበራቸውና ሰው ሲጣላ አስታራቂ፣የተከበሩና የታፈሩ አባት... Read more »