ጋብቻ ሳይፈፀም እንደባልና ሚስት አብሮ መኖር፤ አንድምታዎቹ እና ተግዳሮቶቹ

በተለመደው አካሄድ መሰረት ጥንዶች የሦስት ጉልቻ ምስረታን እንደየሀገሩ ባህልና የህግ አግባብ መሰረት እንደሚጀምሩት ይታወቃል። በሌላ በኩል ግን ቁጥራቸው ጥቂት የማይባል ጥንዶች በትዳር የተጋመዱት ባልና ሚስት የሚከውኑትን ሁሉ እያደረጉ ዓመታትን ይዘልቃሉ። በተለምዶ እነዚህን... Read more »

የእህል ውሃ ነገር …

ወይዘሪት በላይነሽ ጌታቸው የተወለደችው በደቡብ ወሎ ዞን ወራኤሉ ከተማ አካባቢ ነው። በላይነሽ እህትም ወንድምም ያልነበራት ለአናቷም ለአባቷም ብቸኛ ልጅ ነች። የልጅነት ጊዜዋን እንደማንኛውም የአካባቢው ልጅ በእረኝነትና በጨዋታ ያሳለፈች ቢሆንም አባቷ በዘመኑ የትምህርትን... Read more »

የወንዝ ዳርቻ ቤቶች

በሁሉም ዘርፎች ከፍተኛ ለውጥ እያስመዘገበች ያለችው አዲስ አበባ ባስመዘገበችው ለውጥ ልክ ከፍተኛ የሆነ የመኖሪያ ቤት እጥረትን ጨምሮ ሥራ አጥነት፣ ድህነትና ኢ-ፍትሐዊነት እየተንፀባረቀባት እንደሆነ ነዋሪዎቿ ይናገራሉ። በቀንና በሌሊት በጎዳና ላይ ከሚኖሩ የአዲስ አበባ... Read more »

ያልታቀደ እርግዝናያልታቀደ እርግዝና

 ቤተሰብ የማህበረሰብ አንድ አካልና መሰረት እንደመሆኑ መጠን ደስተኛና ጤናማ ቤተሰብ በመመስረት ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ እድገት መሰረት ለመጣል ወሳኝ ነው። ለዚህ ደግሞ ነባራዊውን ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ በእቅድ ላይ የሚመሰረትና የሚመራም ቤተሰብ ሊኖር ይገባል።... Read more »

የድሬዳዋ ህጻናት ማቆያና ማገገሚያ ማዕከል – የወላጅ ምትክ

ህጻናት በተለያዩ ምክንያቶች ቤተሰባቸውን ሲያጡና በቅርብ የሚንከባከባቸው ዘመድ ከሌለ የህጻናቱ እጣ ፈንታ የሚሆነው አንድም በጉደፈቻ ባህር አቋርጠው መሄድ አልያም በሀገር ውስጥ ለጎዳና ህይወት መዳረግ ነው። ከአመታት በፊት ደግሞ አለም አቀፉ የጉድፈቻ እንቀስቃሴ... Read more »

ካምቦዲያዊቷ ኪም እና ኢትዮጵያዊው ዮናስ

ራስወርቅ ሙሉጌታ ኪም ሰይፉ ትባላለች ትውልዷ በእስያዊቷ ሀገር ካምቦዲያ ነው። ገና የሁለት ዓመት ህፃን እያለች ነበር በሀገሪቱ ተከስቶ በነበረው ጦርነት ሰላማዊ አየር መተንፈስ ከናፈቃቸው ቤተሰቦቿ ጋር በመሆን ወደ ኒውዝላንድ ያቀናችው። ሦስት ወንድሞችና... Read more »

ውጤታማ የትዳር ምስረታ

ራስወርቅ ሙሉጌታ ትዳር በምድር ላይ የተመሰረተው የመጀመሪያው ህብረትና ተቋም ነው። የቤተሰብ፣ የህዝብ፣ የማህበረሰብ፣ የአገርና የዓለም ሁሉ መነሻ መሰረትም ነው። ተፈጥሮም ሆነ ሰውን የፈጠረ አምላክ ሰው ብቻውን መኖርና መሆን እንደማይችል እውቅና በመስጠት ውስጥ... Read more »

አዲስ ተስፋ የአዲስ ህይወት መሰረት

ራስወርቅ ሙሉጌታ ሦስት ጉልቻ አቁሞ ትዳር በመመስረት ቤተሰብ ማፍራት የሚያስደስተውን ያህል በርካታ መሰናክሎችና ውጣ ውረዶችም ያሉበት የህይወት ጉዞም ነው። እንዲህም ሆኖ ግን ሊሳካ የማይችልባቸው በርካታ አጋጣሚዎች አሉ። ከዚህ በተቃራኒ ብዙዎች በተለያዩ ምክንያቶች... Read more »

የእናት ምትክ

ራስወርቅ ሙሉጌታ  በተለያዩ ምክንያቶች ወላጆቻቸውን ያጡ ሕፃናት አይዟችሁ ባይ ተቀባይ ካላገኙ መጨረሻቸው ለጎዳና ህይወት መዳረግ ይሆናል። ይህ ዕድል ያልገጠማቸው ከዘመድ አዝማድና ከወላጅ ጋር የመጠጋት ዕድሉን የሚያገኙ ቢኖሩም ለጉልበት ብዝበዛና ለተለያዩ ስነልቦናዊና ማህበራዊ... Read more »

የኢድ አል አድሃ በዓልና የመረዳዳት ባህል

የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በየዓመቱ በድምቀት የሚከበር ሲሆን ዘንድሮም ለ1441 ኛ ጊዜ እየተከበረ ይገኛል። የኢድ አል አድሃ በዓል የሚከበረው በዙል ህጃ (የሀጂ ወር) አስረኛ ቀን ሲሆን ዘጠነኛው... Read more »