ግርማ መንግሥቴ መቼም ዘመን ሲነሳ ፍልስፍናው፤ ፍልስፍና ሲነሳ ዘመኑ ከነቦታና ጊዜው መነሳቱ የግድ ነው። በዚህ ሁሉ ሂደት ውስጥ ደግሞ የፖለቲካ ስርአት የሚሉት የአስተዳደር ዘይቤ አለ። በዚህ ውስጥም የአስተዳደር ዘመን፤ አሁንም በዚህ ውስጥ... Read more »
በአንተነህ ቸሬ ብዙ ዋጋ የተከፈለበት ለውጥ ሦስት ዓመታትን አስቆጠረ:: ለውጡ ብዙ ነገሮችን አሳይቶናል፤ እያሳየንም ነው:: ኢትዮጵያውያን አስተሳሰባቸውን የሚገልፁበትን እንዲሁም ድጋፍና ተቃውሟቸውን የሚያሳዩበትን ልምድ ከምክንያታዊነት አንፃር እንድንመዝነው ያገኘነው እድል ለውጡ ካሳየን ነገሮች መካከል... Read more »
በዳንኤል ዘነበ ጥር 25 ቀን 2013 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የመማር ማስተማር ሂደት፣ የትምህርት ጥራትን የተመለከተ አስደንጋጭ መረጃን አውጥቷል። ኤጀንሲው ያወጣው መረጃ፤ «በሀገሪቱ የአብዛኛዎቹ ትምህርት ተቋሞች... Read more »
ራስወርቅ ሙሉጌታ ኪም ሰይፉ ትባላለች ትውልዷ በእስያዊቷ ሀገር ካምቦዲያ ነው። ገና የሁለት ዓመት ህፃን እያለች ነበር በሀገሪቱ ተከስቶ በነበረው ጦርነት ሰላማዊ አየር መተንፈስ ከናፈቃቸው ቤተሰቦቿ ጋር በመሆን ወደ ኒውዝላንድ ያቀናችው። ሦስት ወንድሞችና... Read more »
ራስወርቅ ሙሉጌታ በምድር ላይ የብዙዎች እምቅ ጉልበትና ብቃት ታምቆ በዚያው እንዲቀርና እንዳይወጣ ከሚያደርጉ ቀዳሚ ምክንያቶች መካከል ትኩረት ማጣት አንዱ ነው። ትኩረት ያጣ ሰው ሃሳቡን፣ ገንዘቡን፣ ስሜቱን፣ ጊዜውንና ማንነቱን ጭምር መሰብሰብ ሲያቅተው ይስተዋላል።... Read more »
ግርማ መንግሥቴ የዲሞክራሲ ምድርና ሰማይ ከተላቀቁ ጀምሮ “ፓርላማ” ወይም “የተወካዮች ምክር ቤት”፣ “ምርጫ”፣ “ተሳትፎ” ወዘተ የሚባሉት ጽንሰ-ሐሳቦች እንደ ዘወትር ፀሎት ከ”ምእመን” ወይም ከፖለቲከኞች ምላስና ከንፈር ላይ አይጠፉም። ሁሌም መፅናኛ፣ መፎከሪያ፣ መደለያና መደላደያ... Read more »
ጽንፈኝነትና ውሸት ኢትዮጵያን ዋጋ ሲያስከፍል ኖሯል፤ እያስከፈላትም ነው። በተለይ ባለፉት 30 ዓመታት ይህ እኩይ ባህርይና ድርጊት ሕግ ተበጅቶለትና መዋቅር ተደራጅቶለት ሲቀነቀንና ሲተገበር ከመቆየቱ አንፃር ነገም ዋጋ ማስከፈሉ የማይቀር ይመስላል። የሰው ልጅ ከታሪክ... Read more »
ሙሉቀን ታደገ በአዲስ አበባ የሚገኙ የግል ትምህርት ቤቶች የራሳቸውን መፅሐፍ በማተም ተማሪዎች ሊሸከሙት ከሚችለው በላይ እንዲጨነቁ እና ትምህርት እንዲጠሉ እያደረጉ ነው ሲሉ በአዲስ አበባ የሚኖሩ የተማሪ ወላጆች ለአዲስ ዘመን ዝግጅት ክፍል ባደረሱት... Read more »
ራስወርቅ ሙሉጌታ ትዳር በምድር ላይ የተመሰረተው የመጀመሪያው ህብረትና ተቋም ነው። የቤተሰብ፣ የህዝብ፣ የማህበረሰብ፣ የአገርና የዓለም ሁሉ መነሻ መሰረትም ነው። ተፈጥሮም ሆነ ሰውን የፈጠረ አምላክ ሰው ብቻውን መኖርና መሆን እንደማይችል እውቅና በመስጠት ውስጥ... Read more »
ራስወርቅ ሙሉጌታ የሰውን ልጅ ለጭንቀቶች ከሚዳርጉ ነገሮች መካከል አንዱ ግዜን በአግባቡ ያለመጠቀም ልምድ ነው። በተፈጥሮ ህግ ግዜ ለሁሉም ሰዎች እኩል የተሰጠ ቢሆንም እኩል ጥቅም ላይ ሲውል ግን አይታይም። ይልቁንም አንዳንዶች ግዜን በአግባቡ... Read more »