
የመንግሥት ሠራተኞች ማመላለሻ አውቶብስ (ፐብሊክ ሰርቪስ) ውስጥ ብዙ ጊዜ የማስተውለው ነገር ነው። በዕድሜ ትልቅ የሆኑ ሰዎች ሳይቀር የትምህርት ቤት የክፍል ውስጥ ማስታወሻ (ሀንድ አውት) ወይም ማስታወሻ ደብተር ይዘው አያለሁ። ለፈተና እያጠኑ (እየሸመደዱ)... Read more »

በአንዳንድ መድረኮች ላይ ወይም ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የምታዘበው ነገር ነው። ይህ የሚሆነው በመድረኩ ላይ አንድ ሁለት ፈረንጆች ካሉ ነው። የመጀመሪያው ተናጋሪ በእንግሊዘኛ ከተናገረ መግለጫውም፣ ጥያቄና መልሱም ሙሉውን በእንግሊዘኛ ይሆናል። አንድ ሰው... Read more »

ጋብቻ የቤተሰብ መሰረት፣ የሀገር ምሰሶ ነው። ትዳር የሀገር አንድነትን ማጠናከሪያም ነው። ጋብቻ ትውልድን በሥነምግባር ማነጺያና ነገ የተሸለ እንዲሆኑ ማድረጊያም ነው። ሥነ-ሥርዓቱ ደግሞ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ በመሆኑ ዘመን አይሽሬ እሴቶቻችን የምናዳብርበት ነው። እሴቱ... Read more »

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ገበሬ የሚለው ቃል ክብር ያገኘ ይመስላል። እንደ አያት እና ቦሌ አራብሳ ያሉ አካባቢዎች ስሄድ ‹‹እገሌ ገበሬው፣ እገሌ ገበሬዋ….›› የሚሉ በደማቁ የተጻፉ ማስታወቂያዎች አያለሁ። በፒያሳ ስድስት ኪሎ እና በሌሎች መሃል... Read more »

የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ‹‹ፅዱ ኢትዮጵያን ባህል ማድረግ›› በሚል መሪ ሀሳብ ከትናንት ጀምሮ ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት የአካባቢ ብክለት ንቅናቄ አስጀምሯል። እያንዳንዱ ወራት የየራሳቸው ርዕሰ ጉዳይ አላቸው። የሰኔ ወር የፕላስቲክ ብክለትን መከላከል፣ የሐምሌ ወር... Read more »

የዓለምን ቅርጽ የሚቀይሩ የተለያዩ ክስተቶች ይኖራሉ:: ለምሳሌ፤ ሁለተኛው የዓለም ጦርነት በዓለም ላይ ከፍተኛ ድርሻ ያለው ነው:: የብዙ ነገሮችን ታሪካዊ ዳራ ወይም የተለያዩ የርዕዮተ ዓለም አሰላለፎችን ስታነቡ፤ ሁለተኛው ወይም አንደኛው የዓለም ጦርነት ምክንያት... Read more »

በብዙዎቻችን ዘንድ ሥልጣኔ መስሎ የሚታየን የአለባስ ቄንጥ ወይም የአነጋገር መሞላቀቅ ነው። ይህ ደግሞ ወደ ሥልጣኔ ለውጥ አይወስድም። ለመሆኑ ግን ለውጥ ምንድነው? በምሁራን ይተንተን ከተባለ ሰፊ ማብራሪያ እና ጥልቅ ትርጓሜዎች ሊኖሩት ይችላል። ለማንም... Read more »

ካሳለፍነው ሳምንት ጀምሮ እስከ ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደረጃ የ12ኛ ክፍል የዓመቱ ሁለተኛ አጋማሽ ሞዴል ፈተና እየተሰጠ ይገኛል። ይሄ ፈተና ሲሰጥባቸው ከነበሩት መካከል አንጋፋው እና እንደ ሀገር የመጀመሪያ የሆነው የዳግማዊ ምኒሊክ... Read more »

ለመስክ ሥራ ከአዲስ አበባ ውጭ ቆይቼ ስመለስ የሚያጋጠመኝ ችግር ነው። የመስክ ጉዞ የመጓተት ጣጣ ስለሚበዛበት አዲስ አበባ ስንገባ ይመሻል። የአዲስ አበባ መንገድ ደግሞ የተዘጋጋ ስለሆነ ቤት ለመድረስ የበለጠ ይመሻል። ከቤቴ አካባቢ ስደርስ... Read more »

ዓለም የሚለው ቃል በሰባቱም አህጉራት ያሉትን ሀገራት ያካተተ፣ በአጠቃላይ በምድር ላይ ያሉ ነገሮች በሙሉ ማለት ነው። ዓለም አቀፍ ሲባል በምድር ላይ ያሉ ነገሮችን ሁሉ ያቀፈ ማለት ነው። ያም ሆኖ ግን ዓለም አቀፍ... Read more »