
ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው። ቴክኖሎጂ ደግሞ በአግባቡ ሥራ ላይ ከዋለ ሀገርን ይለውጣል፤ ሥራን ያቀላጥፋል፤ የዜጎችን ውጣውረድ ይቀንሳል፤ የመንግሥት አገልግሎት ለኅብረተሰቡ በቀላሉ ተደራሽ ይሆናል፤ በሕዝብ እና በመንግሥት መካከል መቀራረብንና መተማመንን ይፈጥራል። በዚህ የተነሳም ኢትዮጵያን... Read more »

ወይዘሮ አዜብና ወይዘሮ ሰላም በአንድ የጋራ መኖሪያ መንደር ላይ በጉርብትና የሚኖሩ ናቸው። እድለኞች ሆነው ሁለቱም የቤት ባለቤት በመሆናቸው ጉርብትናቸውም ዘለቅ ያለ ጊዜን አስቆጥሯል። ይህ ረዘም ያለ የጉርብትና ጊዜ ደግሞ እርስ በእርሳቸው በደንብ... Read more »

ነገሮቻችን በሙሉ በትናንት ላይ የሚያተኩሩ ናቸው። ትናንትን ማሞገስ ወይም መውቀስ፤ ትላንትን የእኛነታችን መገለጫ አድርጎ መውሰድና ዛሬን ሙሉ ለሙሉ መዘንጋት የእኛ የኢትዮጵያውያን መገለጫ ሆኗል ብል ማጋነን አይሆንም፡፡ ትናንትን ማሰብ፤ ማስታወስና መመርመር ጥሩ ነው።... Read more »

የእነተሰማ መንግሥቴ የዕለቱ አጀንዳ ሰሞኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለተነሳ ጥያቄ የተሰጠ ምላሽ እና የዩቲበሮች በሬ ወለደ ወሬ ላይ ያተኮረ ነበር። ቀድሞ የተጀመረው የዩቲዩበሮች በሬ ወለደ ወሬ በጠቅላይ... Read more »

እነገብረየስ ገብረማሪያም ዛሬም በማምሻ ግሮሰሪ ጠረጴዛ ከበው ተቀምጠዋል፡፡ ዘውዴ መታፈሪያ ማማረሩን ተያይዞታል፡፡ ተሰማ መንግሥቴ እና ገብረየስ የዘውዴን ምሬት ከመቀላቀል ይልቅ በፅኑ እየተቃወሙት ነው፡፡ እርሱ ደግሞ ‹‹እኔ ኢትዮጵያን ሀገሬ ናት ለማለት እየተቸገርኩ ነው፡፡... Read more »

አብዛኞቹ ፖለቲከኞች የፖለቲካ ‹‹ሀሁ››ን የሚጀምሩት በሕዝብ ስም በመማል ነው። መነሻም ሆነ መድረሻቸው ሕዝብ እንደሆነና ለሕዝብ ጥቅም ሲሉም ሕይወታቸውን አሳልፈው እንደሚሰጡ ሲምሉና ሲገዘቱ መስማት አዲስ አይደለም፡፡ እንደውም የጀማሪ ፖለቲከኛ መለያ እስከመሆን ደርሷል፡፡ ከየትኛውም... Read more »

ክረምት ማለፉን ተከትሎ ደማቁ ፀሐይ ምድሪቷን እያሞቀ፤ የግሮሰሪውን ሥራም እያደመቀው ነው፡፡ ከተገናኙ የከራረሙት ተሰማ መንግስቴ፣ ዘውዴ መታፈሪያ እና ገብረየስ ገብረማርያም ዛሬ በአንድ ጠረጴዛ ዙሪያ ተቀምጠው ደግ ደጉን መነጋገር ጀምረዋል። ተሰማ ፊቱ ሞላ... Read more »

ዛሬ ሦስቱም ጓደኛሞች በኢትዮጵያ ዓለምአቀፍ አየር ማረፊያ ተገኝተዋል። በስፍራው የመገኘታቸው ምስጢር የጓደኛቸው የሮማን የቅርብ ዘመድ የውጭ ሀገር ትምህርቱን አጠናቅቆ የሚመለስበት ዕለት በመሆኑ ሊቀበሉት በማሰባቸው ነው። እንደአጋጣሚ በአየር መንገዱ ቀድመው የደረሱት ዘነበች ደስታ... Read more »

ኢትዮጵያ በኢንዱስትሪ ዘርፍ እምቅ አቅም ያላት ሀገር ነች። ይሁን እንጂ በዓይነትም ሆነ በብዛት በርካታ የሆኑት የዘርፉ ችግሮች የሚገባትን ጥቅም እንዳታገኝ አድርጓታል። በተጨማሪ ከረጅም ዓመታት በፊት ጀምሮ ሲነገርለት የቆየው መዋቅራዊ የምጣኔ ሃብት ሽግግር... Read more »

የመስከረም ወር መጣሁ፤ መጣሁ እያለ ነው። ጭል፤ ጭል የምትለው ዝናብ የክረምቱን መገባደድ ታበስራለች። አጭሯ የጳጉሜን ወርም አሮጌውን ዓመት ሸኝታ አዲሱን ለመቀበል ሽር ጉድ እያለች ነው። ተሰማ መንግስቴ፤ ዘውዴ መታፈርያ እና ገብረየስ ገብረ... Read more »