የዓባይ ግድብ የለውጡ አሻራ በጉልህ ያረፈበት፤

የአባይ ግድብ/የኢትዮጵያ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ/ ገጥሞት ከነበር የኮንትራት አመራርና አስተዳደር ችግር፣ የማስፈጸምና የመፈጸም ውስንነት፣ ከውስብስብ ሙስና፣ ብልሹ አሰራርና ዝርክርክነት ተላቆ ከለየለት ክሽፈት ድኖ ነፍስ የዘራው በለውጡ ማግስት በተሰጠው በሳል አመራር ስለሆነ የለውጡ... Read more »

 ለክልሉ ዘላቂ ሰላምና ልማት አጋዥ ኃይል መሆን ይገባል

ባለፉት ሶስት ዓመታት በአገሪቱ ሰሜናዊ ክፍል የተከሰተው ጦርነት ለበርካቶች ሞትና፤ የአካል ጉዳተኝነት፤ ለሚሊዮኖች ስደት ምክንያት ሆኗል፤ በአገሪቱ ኢኮኖሚ እና ፖለቲካ ላይም ያስከተለውም ተጽእኖ ከፍ ያለ ነው፡፡ እኛ ኢትዮጵያውያን እንደ አገር ለዘመናት በበርካታ... Read more »

«ምሥጢረ አፈር» – በሀገረ ኢትዮጵያ

የመነሻ ሃሳብ፤ በዚሁ አንጋፋ ጋዜጣ የመጋቢት 17 ቀን 2015 ዓ.ም እትም ላይ አንድ ዜና ወደ አንባቢያን ደርሶ ነበር። የዜናው ርእስ፤ “በኢትዮጵያ ለእርሻ ከሚውለው መሬት ሰባ ሚሊዮን ሄክታሩ አሲዳማ ነው” የሚል ነበር። በዜናው... Read more »

የሚበረታታው የመንግሥት ሠራተኞችን
የቤት ባለቤት የማድረግ ጥረት

የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎችን በተለይም የመንግሥት ሠራተኞችን ሕይወት ፈታኝ ካደረጉ ጉዳዮች ግንባር ቀደሙ የመኖሪያ ቤት ችግር ነው።የቤት ኪራይ የከተማዋን ኢኮኖሚ እስከመዘወር፣ በከተማዋ የመኖር እና ያለመኖር ሁኔታን እስከመወሰን እንደደረሰ ሁላችንም የታዘብነው ሐቅ ነው።... Read more »

የህዳሴ ግድባችን፤ ከመጋቢት 24/2003 ዓ.ም እስከ ዛሬ

አጠቃላይ መረጃ • ግድቡ የሚገኝበት ቦታ – ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት፣ ጉባ ወረዳ • የግድቡን ግንባታ የሚያከናውነው ሥራ ተቋራጭ – የጣሊያኑ ሳሊኒ ኢምፕሬጂሎ • የሚያመነጨው የሃይል መጠን – 6 ሺህ 450... Read more »

ወደ መልካም እሴቶቻችን በመመለስ ለአገር እንትረፍ

አሁን ላይ ተደጋግሞ ከምንሰማቸው ንግግሮች መካከል ‹‹ለአፍሪካዊ ችግር አፍሪካዊ መፍትሔ›› የሚለውን ሃሳብ ነው:: አባቶቻችን ‹‹የአገሩን ሰርዶ በአገሩ በሬ›› ማለታቸው ለዚሁ ነው:: ለራሳችን ችግር ሁነኛ የመፍትሔ ራሳችን ነን:: እኛ ኢትዮጵያውያን ሁልጊዜም የራሳችንን ችግሮች... Read more »

የአባይ ዘመን ቅኝቶች

በየዘመናት ቅብበሎሽ፣ በየትውልዱ ዕድሜ ሁሉ ስለ ዓባይ ወንዝ ያልተባለ ያልተነገረ የለም። ጸሐፊያን በድርሰታቸው ፣ ከያኔያን በመድረካቸው፣ ሰዓሊያን በብሩሻቸው ስለዓባይ እልፍ ጉዳይን አንስተዋል። አባይ የታላቅነቱን ያህል ‹‹ውለታ ቢስ ነው›› ያሉ ወገኖች ደግሞ በስሙ... Read more »

 “በተጠየቅ” እና በጸሎት ምልጃ የምንሞግታቸው ሀገራዊ ስብራቶቻችን

“አንዳንዴም በዋልድባ…”፤ ወደ መቶ ፐርሰንት የሚጠጋው የኢትዮጵያ ሕዝብ በአንድም ይሁን በሌላ፤ ባሕርይውና ስያሜው ቢለያይም፤ በሃይማኖቶችና በእምነቶች ጥላ ሥር መሰባሰቡን አስረግጦ የሚያስረዳን የሀገራዊ እስታስቲካችን ውጤት ነው፡፡ “የአይሁድ፣ የክርስትና፣ የእስልምና ሃይማኖቶችና ባሕላዊ እምነቶች ተጎራብተውና... Read more »

የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎቱን የተሻለ ለማድረግ

ጉድለት ያየንበትን ሰው ማስተዋል የጎደለው ብለን እንወቅሰዋለን፡፡ አዙሮ አለማየቱንም ልናሳየው እንሞክራለን፡፡ ነገሮችን በትእግሥት የሚያልፍ ሰውም እንዲሁ ሆደሰፊነቱን እንመዝነዋለን፡፡ ሆደ ሰፊነት፣ አስተዋይነት፣ አዙሮ ማየት፣ እነዚህ ቃላት ለመባል ብቻ የተቀመጡ አይደሉም፡፡ ሰዎች በዕለት ተዕለት... Read more »

የሽግግር ፍትህ ሂደት ተሞክሮ በኢትዮጵያ

ሀገራችን ኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት በሽግግር ሁኔታ ውስጥ ብታልፍም በተሟላ መልኩ የሽግግር ፍትህ አላባዎች ተተግብረው አያውቁም፡፡ በነዚህ የሽግግር ሂደቶች ያለፉ ጉልህ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች፣ በደሎች እና ጭቆናዎችን መንስኤ፣ ምንነት፣ አይነት እና የጉዳት መጠን... Read more »