ሠላምን ለመለሱ ክብርና ምስጋና

‹‹ሰላም›› ይሉት ቃል በሶስት ፊደላት ተወስኖ፣ በአጭር አባባል የተገለጠ ሀሳብ ነው። የቃሉ ምጣኔ ያነሰ፣ የተመጠነ ይምሰል እንጂ የትርጓሜው ሀያልነት ዓለምን ሁሉ ይገዛል። ታሪክን ይቀይራል። ለዚህም ነው ስለሰላም ከልብ የጣሩ፣ ቃሉን አድምቀው የጻፉ፣... Read more »

  ልዩ ኃይል በአዲስ አደረጃጀት መታቀፉ አስፈላጊም ወቅታዊም ነው!

በሕገ መንግሥታችን አንቀጽ 52 ፣ ቁጥር 2 ( ሠ) ላይ የክልል ሥልጣንና ተግባር በሚለው ስር እንደተቀመጠው ክልሎች የየራሳቸውን የፖሊስ ኃይል በማደራጀት እና በመምራት ሰላምና ጸጥታቸውን የማስጠበቅ ኃላፊነት ተሰጥቷቸዋል። በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 55 ቁጥር... Read more »

 አዲስ አበባ፡- «የስሟን ክብር በግብሯ»

 የመንደርደሪያችን ወግ ከተወሰኑ ዓመታት በፊት ይህ ጸሐፊ በሊቢያዋ የሲርት (Sirt) ከተማ ለመገኘት ዕድል አጋጥሞት ነበር። የመገኘቱ ዋና ዓላማ በየራሳቸው ሀገር ደረጃ እና በዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ በበጎ ተጽእኖ ፈጣሪነታቸው በተሰባሰቡ የአፍሪካ ምሁራን... Read more »

አዲስ የትግበራ አቅጣጫ ለተጠናከረ ሉዓላዊነት

 ሀገር ከምትታፈርባቸው ሁነቶች ውስጥ አንዱና ዋነኛው የጠንካራ መከላከያ ሠራዊት መኖር ቀዳሚው ነው። የሀገርን ዘላቂ ሰላምና ሉዓላዊነት በሚመለከት ከሰሞኑ የክልል ልዩ ኃይሎች በመደበኛ የሠራዊት አደረጃጀት ውስጥ እንዲካተቱ የሚያደርግ የትግበራ እንቅስቃሴ መጀመሩ ይታወቃል። በዚህም... Read more »

ለ1ሺህ 444ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት!

 የዘንድሮውን ዒድ አልፈጥር ስናከብር ስለ ሰላም፣ ስለ ፍቅር፣ በአንድነት ስለመቆምና ስለወንድማማችነት እያሰብን መሆን አለበት። የእስልምና አባቶች የዒድ ሶላትን በጀመዓ ስለመስገድ ተገቢነት ሲያስረዱ፣ “የአላህ (ሱ.ወ) እጅ ሰብሰብ ባሉ ሰዎች መሐል ይገኛል” የሚለውን የእምነቱን... Read more »

የሱዳን ጉዳይ

 የጨረታ Clichy ግን ደግሞ ዛሬም በየአጋጣሚው ጥቅም ላይ እየዋለ ያለ የነጮች ባለ 24 ካራት ወርቅ ይትበሀል አለ። “ጎደኞችህን መርጠህ መጎዳኘት ትችላለህ። ጎረቤትህን ግን መርጠህ ጎረቤት ማድረግ አትችልም።”/ “You can choose your friends,... Read more »

ጠንካራ መከላከያ ሰራዊት፣ ለጠንካራ አገርና ህዝብ

ከአገራችን ወቅታዊ ጉዳዮች አንዱ የክልል ልዩ ኃይሎችን መልሶ የማደራጀት ስራ ይጠቀሳል።መንግስት በጥናት ላይ በተመሰረተ የለውጥ ንቅናቄ አገርን ተራማጅ በሆነ እሳቤ ለማሻገር ከወሰናቸው ውሳኔዎች አንዱ የክልል ልዩ ኃይሎችን መልሶ የማደራጀት እና ለላቀ አገራዊ... Read more »

 “በጤና ለማደር፤ ጎረቤት ሰላም ይደር”

የመንደርደሪያ ወግ፤ የዓለማችን የጂኦ ፖለቲካ ተንታኞች የምሥራቅ አፍሪካንና “የቀንዱን” ቀጣና የሚገልጹት “ሕመሙ እየተፈራረቀ ፈውስ እንደራቀው ምስኪን በሽተኛ በመምሰል ነው ” ይህንን የምሁራኑን ሃሳብ በእኛው አገራዊ እውነታ እናጎላምሰው ካልን ዕድሜ የተጫናቸው አዛውንቶች “እንዴት... Read more »

ባለ ብዙ ፋይዳው ልዩ ኃይልን መልሶ የማደራጀት ሥራ

 የክልል ልዩ ኃይሎችን እንደገና በማደራጀት ጠንካራ ህብረ ብሄራዊ የጸጥታ ተቋም ለመገንባት እየተሰራ መሆኑን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናግረዋል:: ልዩ ኃይሎችን በፌዴራልና የክልሎች የጸጥታ ተቋማት ውስጥ መደራጀቱ ፋይዳው... Read more »

 ምክክር በኑሮ ውድነት ላይ፤

ጸሐፊው በዚህ አምድ ስለዋጋ ግሽበቱና እሱን ተከትሎ እየተባባሰ ስለመጣው የኑሮ ውድነት ላለፉት ሁለትና ሦስት አመታት በተደጋጋሚ መጣጥፎችን በማጠናቀር ለማስነበብ ሞክሯል። የግልም ሆኑ የመንግሥት የህትመት፣ የኤሌክትሮኒክስና የማህበራዊ ሚዲያዎች እንዲሁ በዋጋ ግሽበቱና በኑሮ ውድነቱ... Read more »