አርሶአደሩም፣ ኢትዮጵያም ለማምረት እረፍትን ይሻሉ

ወቅቱ የአገሬ አርሶ አደር እረፍት አጥቶ ከአፈር የሚታገልበት፤ ሞፈር ቀንበሩን አዋድዶ ከበሬው ትከሻ የሚያኖርበት ነው። በድካሙ ውጤትም የአመት ቀለቡን የዕለት ጉርሱን የሚችልበት፤ ልጅ ለማስተማር፣ የታመመ ለማሳከም የሚያስችለውን እህል ሳይቸገር ወደ ገበያ ለማውጣት... Read more »

የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ የአዲስ እሳቤና የተሀድሶ ንቅናቄ

የሰው ልጅ ትልቁ ፍላጎት ሰላም ነው። እንደፍላጎቱ የሆነለት ግን የለም። ለዘመናት በጦርነትና በእርስ በርስ ግጭቶች ዋጋ ሲከፍል የኖረ ነው። እውነትና ሚዛናዊነትን ባስቀደመ መልኩ ጠብ ጫሪዎች ሲቀጡና ተጎጂዎች ሲካሱ የሚያሳይ ሥርዓት እምብዛም ነው።... Read more »

ሱሰኝነትን የመዋጋቱ ቁርጠኝነት

በኢትዮጵያ ከቅርብ አመታት ወዲህ በተለይም በመዲናችን አዲስ አበባ እና በትላልቅ ከተሞች የጫትና የአደገኛ አደንዛዥ ዕጽ ዝውውርና ተጠቃሚነት በእጅጉ ጨምሯል። በቤት ውስጥ በጎጆ ኢንዱስትሪ ከሚመረት ጠላና አረቄ ጀምሮ በፋብሪካ እስከ የሚመረቱ ቢራና ሌሎች... Read more »

ከአርበኞች ድል ተምረን ኢትዮጵያን በክብር እናሻግር!

 ኢትዮጵያ ከሰሜን እስከ ደቡብ፤ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ በተለያዩ ጊዜያት በርካታ ጀግኖችን ያፈራች አገር ናት። ወራሪ ኃይሎች የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በመዳፈር በመዳፋቸው ስር ሊያስገቧት አስበው ብዙ ሞክረዋል። መሰል ተደጋጋሚ ሙከራዎችን ካደረጉት ወራሪዎች መካከል አውሮፓዊቷ... Read more »

በሰው ልጅ ሕልውና ላይ ስጋት የደቀነው የAI ቴክኖሎጂ…!?

(ክፍል ፩) እውነት ለመናገር ከለውጡ በፊት በነበሩ 27 ዓመታት የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂም ሆነ ዲጂታል ቴክኖሎጂ እንደ ቅንጦትና ስጋት ይታይ ስለነበር ተገቢውን ትኩረት ሳያገኝ ቆይቷል። እንደ ሀገር ከሩብ ክፍለ ዘመን በላይ በራችንን ዘግተን... Read more »

 “የአርበኞች መታሰቢያ? የነፃነት ቀን?” ወይንስ የድል በዓል!

የመንደርደሪያችን መደላድል፤ የሀገራዊ አስተሳሰባችን ውቅርና የጋራ ታሪካዊ እሴቶቻችንን አረዳድ፣ አቀባበልና ፍረጃ በተመለከተ የጋራ መግባባት ላይ ለመድረስ መቸገራችን ዋነኛው “የብሔራዊ ሕመማችን” ምልክት ስለመሆኑ ይህ ጸሐፊ በሚገባ ያምንበታል:: ከአሁን ቀደም በዚሁ ዐምድ ላይ ደጋግሞ... Read more »

 ከትናንት ተምረን ጦርነትን በሁለንተናዊ መልኩ ልናወግዝ ይገባል ?

የጦርነትን አስከፊነትና አውዳሚነት ዓለም ላይ ከኢትዮጵያውያን በላይ ከሊቅ እስከ ደቂቅ በምላሱ ቀምሶ፣ በአይኑ አይቶ፣ በጆሮው ሰምቶ፣ በአፍንጫው አሽትቶ፣ በእጁ ዳሶ በጥቅሉ በአምስቱ የስሜት ሕዋሳት ያረጋገጠ የለም። በተለይ የ1960ዎቹ ትውልድ በተከተሉትና እየተከተሉት ባለው... Read more »

ቀጥታ የውጭ ኢንቨስትመንት ፤

ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ግብርና የጀርባ አጥንት ነው ማለት ይቻላል። 80 በመቶ የአገራችን የሥራ ዕድል በዚሁ ዘርፍ የተፈጠረ ሲሆን ፤ ለአገር ውስጥ ጥቅል ምርት ግብርና 40 በመቶ ድርሻ አለው። በአፍሪካ ከፍተኛ ቡና አምራች ስትሆን... Read more »

የወጪ ንግዱ ውጤታማ እንዲሆን

 የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከወጪ ንግድ 3 ነጥብ 7 ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት ታቅዶ 2 ነጥብ 6 ቢሊዮን ዶላር መገኘቱን ማስታወቁ ይታወሳል:: ይህ ገቢ ከእቅዱ አንፃር በጣም ዝቅተኛ ነው ባይባልም... Read more »

 ደመኞቹ አውራሽና ወራሾች

በማናቸውም አገራዊ ጉዳዮቻችን ላይ ስንናገርም ሆነ ስንጽፍ ደመቅ እና ጫን አድርገን ላለመግባባት የምናግተለትለው ከመፍትሔ ጥቆማ ይልቅ ጥያቄዎችን ነው። በቋንቋችን “ለምን? እንዴት? የት? መቼ? ማን?” ብለን የምንጠራቸውንና ባእዳን ደግሞ በራሳቸው ልሳን፤ Who? What?... Read more »