ስርነቀል የድህረ ጦርነት ኢኮኖሚ ልማት

በዓለም ዙሪያ በጦርነት ውስጥ ያለፉ አገራት ተሞክሮ እንደሚያሳየው ጦርነት ከሰብዓዊ ቀውሱና ከቁሳዊ ውድመቱ በተጨማሪ ለረዥም ጊዜ ሊቆይ የሚችል የምጣኔ ሀብት ቀውስን ይወልዳል:: ጦርነቱ በቀጥታ የሚያደርሰው ውድመት እንደተጠበቀ ሆኖ ለራሱ ለጦርነቱ የሚበጀተው መዋዕለ... Read more »

‹‹አንድ አይን ያለው በአፈር አይጫወትም››

‹‹አንድ አይን ያለው በአፈር አይጫወትም›› ሲባል አንድ ነገር ብቻ ያለው ሰው ያንኑ አንድ ነገሩን እንዳያጣው በጥንቃቄ መያዝ እንዳለበት አጽንኦት ለመስጠት የምንጠቀመው አባባል እንደሆነ ግልጽ ነው:: ታዲያ በግል ሕይወታችንም ሆነ በዙሪያችን ባሉ እንቅስቃሴዎች... Read more »

ዘላቂ መፍትሔ የሚሻው የግል ትምህርት ቤቶች ምክንያታዊ ያልሆነ ጭማሪ

በ”The Ethiopian Economiat View”ድረ ገጻቸው ቢዝነስ፣ ኢኮኖሚክስና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በመጻፍ፤ ማህበራዊ ሚዲያውን በተለይ ፌስቡክን ለበጎ ዓላማ በማዋል የሚታወቁት የኢኮኖሚክስ ባለሙያው አቶ ዋሲሁን በላይ የኑሮ ውድነትን እንዲህ በቀላሉ ይገልጹታል፤ የኑሮ ውድነት =... Read more »

አገራዊ ሰላምን በድርድር የማጽናት ተግባር ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል !!

የሰላምን ምንነት በአጭርና ቀላል መንገድ መግለጽ ከባድ ነው። ሰላም ሲኖር በቀላሉ የሚወሰድ፣ ሲደፈርስ ብቻ ዋጋው ምን ያህል ከባድና አስፈላጊ የሆነ በትውልዶች መፈራረቅ የዳበረ እሴት መሆኑን መረዳት ይቻላል። ሰላም ከጥንት ፈላስፎች እስከቅርብ ጊዜ... Read more »

ቀልባችንን ወደ ትምህርት ቤቶች መልሶ ግንባታ

በሰሜን ኢትዮጵያ የነበረው ጦርነት እልባት አግኝቶ አሁን የወደሙትን የመተካት ሂደት ላይ ነን። ከወደሙት ሁሉ የትውልድ መተኪያ የሆነው ትምህርት ቤት አንዱ ነው። ከሰሞኑም የደብተር ማሰባሰብና ሌሎች የትምህርታዊ ዘመቻ እንቅስቃሴዎች ተጀም ረዋል። ትምህርት ቤት... Read more »

 የሀገሬ “የበጎ ፈቃድ አምባሳደርነት” አያዎ

ለመንደርደሪያ ያህል፤ “የበጎ ፈቃድ አምባሳደርነት” (Goodwill Ambassador) ጽንሰ ሃሳብ ተጠንስሶ የዳበረው በአሜሪካ ውስጥ ሲሆን ዘመኑም ከ250 ዓመታት በፊት እንደነበር የታሪክ ሰነዶች መረጃውን በዝርዝር አቆይተውልናል። እንደ ብዙ የታሪክ ዘጋቢዎች እምነት ከሆነ (አንዳንዶች የተለየ... Read more »

የትምህርት ቤት የክፍያ ጭማሪን በጥንቃቄ!

 የብዙዎችን የእለት ተእለት ሕይወት እየፈተነ የሚገኘው የኑሮ ውድነትን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባበሰ መቀጠሉ፣ የሕዝብን ኑሮ አጣብቂኝ ውስጥ እየከተተው ነው። ወላጆችንም ለ ምሬት አየዳረገ ይገኛል:: በሰሜኑ የአገራችን ክፍል የተካሄደው ጦርነት እና ጦርነቱን ተከትሎ... Read more »

 ካለመነጋገር ደጃዝማጅነት ይቀራል

በኢትዮጵያ የስነቃል ታሪክ ውስጥ ለሁላችንም ቅርብ የሆነ፣ “ካለመናገር ደጃዝማችነት ይቀራል” የሚል አባባል አለ:: ይህንን አባባል በዝምታቸው ራሳቸውንና ሌሎችን ሊጎዱ ዝምተኞች ማናገሪያነት ተጠቅመንበት እናውቃለን:: እየተጠቀምንበትም እንገኛለን:: ይሄን አገርኛ አባባል አሁን ላለው ወቅታዊ ሁኔታ... Read more »

ሀገር፣ ታሪክ፣ ልዕልና

 ሀገር የዜጎቿ መልክ ናት፡፡ በተለይ እንደ አርበኞቻችን ባሉ፣ በሀገር ፍቅር ስሜት በተነኩ ነፍሶች በኩል ሲሆን ትርጓሜው ለየት ይላል፡፡ ከዚህ እውነት በመነሳት ኢትዮጵያና ጀግንነት የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ናቸው ማለት እንችላለን፡፡ ልክ እንደ... Read more »

ትኩረት የሚሻው አሁናዊ የግል ትምህርት ቤቶች ጉዳይ

 በኢትዮጵያ የኑሮ ውድነቱ ከወር እስከ ወር ከዓመት እስከ ዓመት በየጊዜው ማሻቀቡና ተባብሶ መቀጠሉን የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት በየጊዜው የሚያወጣቸው መረጃዎችና በማኅበረሰቡ ላይ የሚታየው የኑሮ ጫና ያመላክታል። በየጊዜው እየተባባሰ የመጣው የኑሮ ወድነት አሁን ላይ... Read more »