እንደ አገር ትልቁ ህልማችን ምንድነው?

እንደ አገር ትልቅ ህልም አለን፡፡ ኢትዮጵያ ሙሉ ሆና ለማየት፣ ሕዝባችን ከድህነት ተላቆ ከተረጂነት እንዲወጣ የተመኘነውን ያክል ምንም ነገር ተመኝተን አናውቅም፡፡ ምኞታችን ግን ሆኖ አገራችንን ከኋላቀርነት፣ ሕዝባችንን ከድህነት ሲታደገው አላየንም፡፡ ለምን? ይሄ የለምን... Read more »

አረንጓዴ ዐሻራችን ለራሳችን ፣ ለልጆቻችንና ለመጪው ትውልድ

አንድ ዛፍ ቆርጣችሁ፣ ሁለት ካልተካችሁ፣ የተፈጥሮ ጠላት፣ የደን አሸባሪ፣ የሰው ልጅ አዋኪ፣ የተፈጥሮ ፀሯ- ነፍሰ ገዳይ ናችሁ፡፡ ይላል በ (ዶ/ር ፈቃደ አዘዘ -1994 ዓ.ም. ጀርመን/ሀምቡርግ) ከተማ የተጻፈና በማህበራዊ ትስስር ሚዲያው ላይ ያገኘሁት... Read more »

ትምህርት ቤቶችን በማሻሻል በልጆቻችን ነገ ላይ አሻራ እናኑር

 አበው «የበላ እና የተማረ ወድቆ አይወድቅም» ይሉት ብሂል፤ አንድም የበላ ጉልበቱ በቀላሉ ለዳገትም፣ ለድካምም እጅ አይሰጥም፤ አንድም የተማረ ለችግርና ፈተና መሻገሪያ መላ ከአዕምሮው ጓዳ እንደማይጠፋ ለማመልከት ነው። አንጋፋው ሙዚቀኛ አለማየሁ እሸቴም፣ በዜማው... Read more »

ሀገራችን የምትፈልገው በሰላም እና በእርቅ የተገነቡ ነገዎችን ነው

እንደ አንድ ሀገር ወዳድ ወጣት ለሁላችንም የሚጠቅምና የሚበጅ አንድ ሀገራዊ መፈክር ይዤ መጥቻለሁ። ‹ከጦርነት በፊት ሰላም› የሚል መፈክር። ዓለም በብዙ አይነት አስተሳሰብ ውስጥ ናት። እንደ ሰላም ባሉ ጽንሰ ሀሳቦች ላይ ግን አንድ... Read more »

የትምህርት ሥርዓቱን ከሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ለመታደግ

በኢትዮጵያ ባህልና ወግ መሠረት ነውር ናቸው ተብለው ትውልዱ እንዳይፈጸማቸው ሲወርዱ ሲዋረዱ የመጡት በርካታ ጉዳዮች ነበሩ። ከነዚህ ውስጥ አንዱ ሌብነት የሚለው ቃል ነውርና አስጸያፊ ድርጊት እንደሆነ ሲነገረን የኖረ ነው። በማህበረሰቡ ባህል ነውር(አጸያፊ) የሆነው... Read more »

 ፍቅር እስከ መቃብር እና ሰው መሆን ምንና ምን ናቸው ?

(የመጀመሪያ ክፍል) ሽሽት ላይ ነኝ ። በሴራፖለቲካ ፣ በበሬ ወለደና በግነት ያበደ ሟርት ፣ መርዶንና መባተትን የማምለጥ ሽሽት ። የገባንበትና እያለፍነው ያለው ወጀብ ፣ ማዕበልና ቀውስ ሳያንስ ፤ ቀውስን ፣ ሞትን፣ ግዳይን፣... Read more »

 አገራዊ ምክክሩ የዘላቂ ሰላማችን ምንጭ እንዲሆን

ኢትዮጵያ ባለፉት አምስትና ስድስት ዓመታት ውስጥ አያሌ ለውጦችን አስተናግዳለች። በዚህ ጥቂት ጊዜ ውስጥ “የደፈረሰው ሲጠራ፣ የጠራው ሲደፈርስ” ተመልክተናል። በውይይትና በስምምነት የፈታናቸው አገራዊ ሽንቁሮች ያሉትን ያህል ወደ አላስፈላጊ ግጭቶች፣ ጥፋቶችና መቃቃሮች ውስጥ የከተቱንም... Read more »

አገርን በምክክር የመታደግ ሂደት

አገራችን ባለፉት ዓመታት ጥሩ ሁኔታ ላይ አልነበረችም፡፡ እዛም እዚህም ሁከትና ብጥብጥ እየተከሰተ ሕዝቡ ቁም ስቅሉን ሲያይ ኖሯል፡፡ በተለይ ከወደ ሰሜኑ የአገራችን ክፍል ከተቀሰቀሰው ጦርነት ጋር ተያይዞ በአንዳንድ የአገራችን ክልሎች አውዳሚ ግጭቶች ተከስተዋል፡፡... Read more »

 “የዘመናት የፊት እድፍ‘ የርዕሰ ጉዳያችን ማፍታቻ፤

የሰውን ልጅ የመደሰት፣ የማኩረፍ፣ የማዘን፣ የመከፋት፣ የመጠራጠር ወዘተ. ስሜቶች ለመረዳት ፊትን መመልከት ብቻ ይበቃል። “የልብን ምሥጢር ከፊት ላይ ማንበብ ይቻላል” የሚለው ብሂል ተዘውትሮ መነገሩም ይህንንው ሃሳብ ለማጽናት ይመስላል። ከተትረፈረፈ ግብዣ ይልቅ ለእንግዳ... Read more »

 ኢትዮጵያን የመክሰስ አባዜ-ከጥንት እስከ ዛሬ

ኢትዮጵያ ከምዕራቡ ዓለም ጋር ያላት ግንኙነት ከክስ ያመለጠ አይደለም፡፡ ኢትዮጵያውያን የምዕራቡን ዓለም ለማወቅ ከዛሬ 700 ዓመታት ጀምሮ በሰሜን አፍሪካና በኢየሩሳሌም በኩል ጉዞ አድርገዋል፡፡ በዚህ ጉዟቸው በቬነስ በኩል እያደረጉ እስከ አራጎን(ፖርቹጋል) ድረስ ይዘልቁ... Read more »