የንባብ ባህል ለሀገር እድገት ያለው ፋይዳ

ትውልድ ከሚገነባባቸው መልካም እሴቶች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ጠንካራ የንባብ ባህል ነው:: የእያንዳንዳችን ነገ ለመጽሀፍ በሰጠነው ክብርና ዋጋ ልክ እንደሚመዘንም አምናለሁ:: በህይወት ውስጥ አብዛኞቹ አደጋዎች ከእውቀት ማነስ የሚመጡ ናቸው:: በዛው ልክ በቁጥጥራችን ስር... Read more »

500 ሚሊዮን ችግኞች በአንድ ጀምበር!

የተከበራችሁ የሀገሬ ህዝቦች! በአንድ ጀምበር ‘ነገን ዛሬ እንትከል’! አረንጓዴ ዐሻራ ለእኛ ብዙ ነገራችን ነው:: የግብርና ምርታችንን ከፍ የሚያደርግና በምግብ ራሳችን እንድንችል የሚያበቃን ነው:: ሁለት ሦስት ጊዜ አምርተን የምግብ ምርት በርካሽ እንዲገኝ የሚያስችል... Read more »

በዋና ኦዲተር መስታወት የሚገለጠው፣ ግን የማይፀዳው የተቋማት ጓዳ

 መነሻ ሃሳብ ከሰሞኑ በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን የተሰራጨው ዜና ቀልቤን ሳበው። ዜናውም ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት በኦዲት ምርመራው የደረሰበትን እና ተመላሽ እንዲሆን አስተያየት የሰጠበትን ከስድስት ነጥብ ስምንት ቢሊዮን ብር በላይ ሂሳብ ተመላሽ አለመሆኑን... Read more »

በክረምቱ በረከት – አረንጓዴ ዐሻራን

እነሆ ! ዘንድሮም ክረምቱ ባለ ቃል ሆኗል፡፡ መምጫ ቀጠሮውን አልሳተም ፣ መድረሻ ጊዜውን አልረሳም ።ጥቂት ጊዜያት ቀድሞ ከሰዓቱ ፈጥኖ ቢታይም ፤ ከተጠበቀው ወር ተራው አልዘገየም። ቀድሞ በመምጣቱ ፣ ፈጥኖ በመታየቱ ጊዜውን አልተወም... Read more »

 የትምህርት ቤቶችን ደረጃ የማሳደጉ ንቅናቄ ስኬታማ እንዲሆን

በሀገራችን ዘመናዊ ትምህርት ከመጀመሩ ቀደም ብሎ በአብዛኛው የትምህርት ስርአቱ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጋር የተሳሰረ እንደነበር የታሪክ መዛግብት ያስረዳሉ፡፡ በወቅቱም ቤተክርስቲያኗ ማንበብና መጻፍን ጨምሮ መንፈሳዊ አስተምህሮዎችን ያካተቱ የተለያዩ ትምህርቶችን ስትሰጥ ቆይታለች፡፡ ዘመናዊ ትምህርት... Read more »

 ለመውጫ ፈተናው ውጤትም ደህንነትም

አንድ ሀገር ሁለንተናዊ እድገትን በማምጣት የሕዝቦቿን ኑሮ ማሳደግ የምትችለው በሚኖራት የሰው ኃይል አቅም ነው፡፡ ስኬትና ኪሳራን የምታወራርደው ባለመችው፣ እልምታም ባበቃችው ትውልድ ነው። ትምህርት ደግሞ ይሕን ትውልድ እውን ለማድረግና ለአንድ አገር እድገት መሰረት፣... Read more »

ሚዲያው ችላ ያለው የኦዲት ግኝት

የዴሞክራሲ ሥርዓትን ለመገንባትም ሆነ የሕግ የበላይነትን ለማስፈን ተቋማት የማይተካ ሚና አላቸው። ተቋማት ሲባሉ በተለምዶ ቀድመው ወደ አእምሯቸው የሚመጡት የመንግስት አካላት ማለትም ሕግ አውጭው፣ ተርጓሚዊና አስፈጻሚው የስልጣን ክፍፍል/ሴፓሬሽን ኦፍ ፓወር/፣ የዳኝነትና የፍትሕ ተቋማት፣... Read more »

ኢትዮጵያዊ መረዳዳታችንን የመለሰው የክረምት በጎ አድራጎት

ኢትዮጵያውያን ካላቸው ሳይሆን ከሌላቸው በማካፈል የሚታወቁ ሕዝቦች ናቸው። በየተራ ከአንዷ ቤት አንዷ ቤት ቡና ከአቦል እስከ በረካ የሚጠጡት እናቶች በቡናው መሃል ችግራቸውን ተነጋግረው በጋራ መፍትሄ ይፈልጋሉ። ከእነሱም አለፍ ብሎ ስለሌላ ጎረቤታቸው ችግር... Read more »

ያሸለቡት ሐውልቶቻችን ጉዳይ

ማዋዣና መንደርደሪያ፤ ሰኔ 22 ቀን 2015 ዓ.ም በታተመው በዚሁ አንጋፋ ጋዜጣ ላይ የአካባቢው ስያሜ በስሙ ደምቆ፤ መታሰቢያው ግን ከቦታው ተነስቶ አስታዋሽ በማጣት ተድበስብሶ ስለቀረው የፑሽኪን ሐውልት ጉዳይ ታሪካቸውንና ታሪካችንን፤ ገጠመኞቻቸውንና ገጠመኛችንን እያዛነቅሁ... Read more »

 ዕምነቶቻችንን በሕይወታችን ገለጥን ካልኖርናቸው ከአረንቋው አንወጣም፤

ኢትዮጵያውያን ከ99.9 በመቶ በላይ አማኞች ናቸው የሚል የጨረተ Clichy እውነት አለ። የክርስትና፣ የእስልምና፣ የይሁዲ ወይም የሌላ ዕምነት ተከታዮች ናቸው። ጥያቄው እኔን ጨምሮ ይሄን እምነታቸውን በተግባር ይኖሩታል የሚለው ነው። አዎ! አብዛኛዎቹ ዕምነታቸውን በሕይወታቸው... Read more »