የትውልዶች አኩሪ ገድልና ክብረ ወሰን ፤

በእርግጥ ከሌለ ጥሪታችን ዝቀን ዳር እስከ ዳር፣ ከሊቅ እስከ ደቂቅ፣ ከነፍሰ ጡር እስከ አራስ፣ ከጉዳት አልባው እስከ አካል ጉዳተኛ፣ ወጥተን ችግኝ የምንተክለው መጀመሪያ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን ነው ። ሆኖም ትሩፋቱ ድንበርና ዘር የተሻገረ... Read more »

ክረምትና ልጆቻችን

 ክረምት መጣ ክረምት! ክረምት የበረከት ምንጭ ነው። ክረምት ፀጋ ነው። ክረምት የሥራም የማረፊያም ወቅት ነው። ለጊዜው የማረፊያነቱን ጉዳይ ወደኋላ ግድም ስለምንመለስበት በሥራ ወቅትነቱ ላይ ጫን ብለን በክረምታችን ትሩፋት ላይ ጥቂት ሃሳቦች እንፈነጣጥቃለን።... Read more »

አረንጓዴ ዐሻራችን፤ የወል እውነታችን!!

በዓለም ላይ እየበረታና እየተስፋፋ የመጣው የአየር ንብረት ለውጥ የሰው ልጆችን ጨምሮ በምድር ላይ ሕይወት ያላቸውን ፍጥረታት ሁሉ የሕልውና አደጋ ሆኖ ቀጥሏል። ችግሩ ለሰው ልጆች የጤና መቃወስና ለተለያዩ ሕመሞች መዳረግ፤ የድርቅ መፈራረቅና የጎርፍ... Read more »

ግብርናው እንዲሰጥ የሚጠይቀው ሁሉ ይሰጠው!

ኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብቷ በግብርና ላይ የተመሰረተ ሆኖ ቆይቷል።ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የአገልግሎትና የኢንዱስትሪ ዘርፎች የግብርናውን ሸክም መቀነስ ጀምረው እንጂ ላለፉት ዘመናት ግብርና የሀገሪቱ ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት ሆኖ ነው የኖረው።ባለፈው አንድ አስርት አመት ግብርናውን... Read more »

ቃልን በተግባር

ሐምሌ 10 ቀን 2015 ዓ.ም እለተ ሰኞ ኢትዮጵያውያን በጋራ ታሪክ የሠሩበት፤ ቃል ተግባር ሆኖ በዓለም ታሪክ 500 ሚሊዮን ችግኞችን በአንድ ጀንበር በመትከል የቀደመውን የይቻላል መንፈስ የአደሱበት፤ አረንጓዴ አሻራ ሀገራዊ ግለት ከፍ ያለ... Read more »

በአረንጓዴ አሻራ የተጨማሪ አዲስ ታሪክ ባለቤት መሆን

የዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ሰሞኑን ትኩረት ሆነው ከሰነበቱት አጀንዳዎች ውስጥ አንዱ ሰኔ 28 ቀን 2015 ዓ.ም በዓለማችን እጅግ ሞቃታማው ቀን ሆኖ መመዝገቡ ነው። የአሜሪካ የአካባቢ ትንበያ ብሔራዊ ማዕከል መረጃ እንዳመላከተው፤ የዓለም አማካይ ሙቀት... Read more »

አረንጓዴ ዐሻራ – ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚና ዘላቂ ልማት

መንደርደሪያ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን እንደ ባህልና ወጋችን፣ እንደኖረው የጥንት እሴታችን፣ በትውልድ ቅብብሎሽ እንደተሻገረው ተግባራችን የተፈጥሮን ሚዛን ጠባቂነት፤ የዛፎችን ሕይወትነት በእጅጉ እንረዳለን። ዛፎች (በጥቅሉም እጸዋት) ለእኛ ኢትዮጵያውያን የአካባቢን ሚዛን ጠባቂዎች፣ ሥነምህዳርን አስተካካዮች ብቻ አይደሉም።... Read more »

በአንድ ጀምበር ታሪክ የሚሰሩ እጆች

ጀምበር ወጥታ እስክትገባ.. ለሀገር ክብር መባ ነገ ሳልል አሁን ዛፍ ልትከል፣ ሰው ልሁን። የዛሬ ነጻ ሃ ሳቤን በስንኝ ጀምሬአለሁ። ታሪክ ያለው ታሪክ ሊሰራ በተሰናዳ አእምሮና ልብ ውስጥ ነው። ኢትዮጵያውያን በአንድነት ከተነሱ የሚያቆማቸው... Read more »

ችግኞችን ከመትከል ባሻገር

ክረምት መሬት ርሳና ረስርሳ የተዘራባትን አብቅላ ለበጋው የሚሆነን ስንቅ ስለምታቀብለን እናስበዋለን፤ እንወደዋለንም። ይህ እንዳለ ሆኖ ደግሞ ካለፉት አምስት አመታት ወዲህ በሰፊውና በተጠናከረ ህጻን አዋቂው፣ የተማረው ያልተማረው፣ የመንግሥት የግል ሠራተኛው፣ የቤት እመቤቷ አዛውንት፣... Read more »

በአንድ ጀምበር 500 ሚሊዮን ችግኝ መትከል የኢትዮጵያ ጉዳይ ነው !

 የዓለማችንም ሆነ የሰው ልጅ ዐበይት ስጋቶች የዓለም ሙቀት መጨመር፣ የኒውክሌር ጦር መሳሪያና ሽብርተኝነት ናቸው ቢባልም። ከጊዜ ወደ ጊዜ የሰውን ልጅ ያለ ልዩነት እያስጨነቀ ያለው በዓለም ሙቀት መጨመር የተነሳ እየተከሰተ ያለው የአየር ንብረት... Read more »