አዲሱን ዓመት እንደ ስሙ አዲስ ለማድረግ

በየዓመቱ ለእኛ እንቁጣጣሽ፤ ደስ ይበለን እንኳን ደህና መጣሽ፤ አንዱ ዘመን አልፎ፤ አንደኛው ሲተካ ወፎች ሲዘምሩ፤ ፏፏቴው ሲያውካካ አተኩረው ሲያዩት፣ በስሜት ተውጠው፤ ተራሮች በሙሉ፤ በአደይ አበባ አጊጠው፤ ይህ በርካታ ኢትዮጵያውያን አዲስ ዓመትን ሲቀበሉ... Read more »

ዛሬን እያሳጡን ያሉ የፖለቲካ ስንክሳሮቻችን

ሀገራችን ኢትዮጵያ በበርካታ ፈተና በተሞላበት ታሪካዊ ሂደት ያለፈች ሀገር ናት። ችግሮቿም መጠነ ሰፊና አድማስ ተሻጋሪ ናቸው። ሀገሪቱ ረጅም የመንግሥትነት ታሪክ ባለቤት ብትሆንም በየዘመናቱ በውስጥና በውጭ ጠላቶቿ ያልተፈተነችበት ጊዜ የለም። ዘመናዊ ፖለቲካን ጀምረናል... Read more »

ከክረምት ጥገኝነት መላቀቅ ያለበትየበጎፈቃድ አገልግሎት

 አንዱ ሲቸገር አንዱ ለሌላው መድረስ ረጅም ዘመን ያስቆጠረ በመተሳሰብና በፍቅር አብሮ የመኖራችን ሚስጥር ነው። ከተረጂው ምንም አይነት ምላሽ ሳይጠብቁ ለችግሩ መድረስ አለሁልህ ማለት፤ በጭንቀት የሚይዘውን የሚጨብጠውን አጥቶ ሲብሰለሰል የከረመን ሰው ለችግሩ ደርሶ... Read more »

 በብሪክስ አዲስ የዓለም ሥርዓት የመፍጠር መሻት

ዓለም በለውጥ ሥርዓት ውስጥ ናት። ከትናንት ዛሬ፣ ከዛሬ ነገ የተሻሉና በሃሳብ ሙግት ውስጥ አሸናፊዎች የሚወጡበት ምህዳር እየታየ ነው። ከዚህ አኳያ አሮጌውን ጥለን አዲሱን ለመውረስ በሰፋና በበረታ አማራጭ ውስጥ እንደሆንን መገንዘብ እንችላለን። በዙሪያችን... Read more »

 አነጋጋሪ የደብተር ውድነትና እጥረት

ያለፈውን ዓመት ሸኝተን አዲሱን 2016 ዓ∙ም ከተቀበልን እነሆ ቀናት እየተቆጠሩ ነው። በዚህ በተቀበልነው አዲስ ዓመት መስከረም ወር ከሁለት ታላላቅ በዓላት በተጨማሪ ትምህርት ቤቶች ይከፈታሉ፤ ላለፉት ክረምት ወራቶች እረፍት ላይ የነበሩት ተማሪዎች ወደየትምህርት... Read more »

በታላቁ አባይ ላይ እየተሸረበ ያለው ሴራ ፤

መጀመሪያ በሦስት ዙር በተካሄደው የግድቡ የውኃ ሙሌት የተያዘው አጠቃላይ የውኃ መጠን 22 ቢሊዮን ሜትር ኩብ ሲሆን፣ በዘንድሮውና ሰሞኑን በተጠናቀቀው አራተኛ ዙር የውኃ ሙሌት የተያዘው የውኃ መጠን ግን 20 ቢሊዮን ሜትር ኩብ ሲሆን... Read more »

ቅጥ ያጣው የእግር ኳስክለቦች ገንዘብ አወጣጥ!

 እግር ኳስ በኢትዮጵያ እንደ አትሌቲክስ ውጤት የሚመዘገብበት ባይሆንም የብዙዎችን ትኩረት ማግኘት ከቻሉትና ግንባር ቀደም ተጽዕኖ ፈጣሪ ከሆኑት ስፖርቶች መካከል ዋነኛው ነው። ነገር ግን ዘመኑንም ሀገርንም የሚመጥን መሆን ተስኖታል። ኢትዮጵያ በአፍሪካ እግር ኳስ... Read more »

 የማንኖርባቸው «የመልካም ምኞት መግለጫዎች»

የመነሻችን ወግ፤ ዓመታት በተለዋወጡ ቁጥር በየቋንቋውና በየባህሉ «እንኳን አደረሰህ/አደረሰሽ/አደረሳችሁ» መባባል የተለመደ የመልካም ምኞት መግለጫ ነው፡፡ መልካም ምኞቱ በዚህ ብቻ አያበቃም «ዓመቱ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅርና የስኬት ይሁን» እየተባባሉ መመራረቅም የተለመደ ባህል ነው፡፡ መልካም... Read more »

አዲሱን አመት እንደ ስሙ አዲስ ለማድረግ

በየዓመቱ ለእኛ እንቁጣጣሽ፤ ደስ ይበለን እንኳን ደህና መጣሽ፤ አንዱ ዘመን አልፎ፤ አንደኛው ሲተካ ወፎች ሲዘምሩ፤ ፏፏቴው ሲያውካካ አተኩረው ሲያዩት፣ በስሜት ተውጠው፤ ተራሮች በሙሉ፤ በአደይ አበባ አጊጠው፤ ይህ በርካታ ኢትዮጵያውያን አዲስ ዓመትን ሲቀበሉ... Read more »

የብሪክስ አባል መሆናችን ለጀመርነውልማት ተጨማሪ አቅም ነው

 ብሪክስ የኢትዮጵያ የሚዲያ አጀንዳ ሆኖ ሰንብቷል። ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ሀገር መሆኗ ይፋ ከተደረገበት ቀን አንስቶ ስለብሪክስ ማንነት፣ ለምን እንደተመሰረተ፣ ወዴት እንደሚጓዝ፣ እነማንን እንደአቀፈና በቀጣይም እነማንን እንደሚያቅፍ፤ በምጣኔ ሀብት፣ በጸጥታና ደህንነት፣ ወዘተ ምን... Read more »