አዲሱን ዓመት በአዲስ ልብ

አዲስ አመትን በአዲስ ልብ ካልተቀበልነው አሮጌ ነው። አዲስ አመት አዲስ የሚሆነው እኛ በአስተሳሰብ ስንልቅና አዲስ ስንሆን ብቻ ነው። የሰው ልጅ ታሪክ አለው..ታሪክ ደግሞ በጊዜና በዘመን ውስጥ ያልፋል። የእያንዳንዳችን ታሪክ ከውልደት የሚጀምር በሞት... Read more »

 የጥፋት ምንቸት ውጣ፤የልማት ምቾት ግባ

 ያለንበት ወቅት አዲስ ዘመን የባተበት አዲስ ተስፋ የፈነጠቀበትና ይህንኑ ብሩህ ተስፋ የምንሰንቅበት ነው። ምንጊዜም አዲስ ዓመት ሲመጣ ሰዎች በጎ በጎውን ያልማሉ ተስፋም ያጭራሉ። ክረምት ወጥቶ፣ አሮጌው ዓመት አልፎ መስከረም የጠባበት ምድር በልምላሜ... Read more »

ትውልድና ዘመን ተሻጋሪ አርዓያነት ፤

 ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ በአዲስ አበባ ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የተገነባው የመታሰቢያ ሐውልት ባለፈው ማክሰኞ መመረቁን በብዙኃን መገናኛዎች በስፋት ተዘግቦ ስመለከት “መኀልይ መኀልዬ ዘብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ስላሴ…”አልሁና ይህን ዘካሪ መጣጥፍ ከአንድምታና... Read more »

ሠላማዊ መንገድ አማራጭየሌለው ምርጫችን ነው

በአዲሱ ዓመት ወደ ሠላም፣ እድገትና የተሟላ ማንነት ሊወስደን የሚችል አዲስና የተሻለ አስተሳሰብ መያዝ እንዳለብን ይታመናል። ይህንን ለማሳካት «ጊዜ ብቻ ሳይሆን መቀየር ያለበት እኛው እራሳችን ጭምር ነን» የሚል እሳቤ ያላቸው ብዙኃን ናቸው። ምክንያቱ... Read more »

የምርጫ ዓመት የወረት «ፍካት»

መራር የትዝብት ወግ፤ በሀገሬ ጉዳይ ካልገቡኝ፣ እንዲገቡኝ ብሞክርም እውነቱ ሊበራልኝ ካልቻለባቸውና፣ ለወደፊቱም ቢሆን ግልጽ ይሆኑልኛል ብዬ እጅግም ተስፋ ከማላደርግባቸው በርካታ ብሔራዊ ጉዳዮቻችን መካከል አንዱ የሀገሬ የፖለቲካ ሥሪትና ባህርይ በቀዳሚነት ይጠቀሳል። ሀገሬም ሆነች... Read more »

ጠንካራ የውሃ አጠቃቀም ሕግ ያስፈልገናል

በየትኛውም ሚዛን እንመዘን፣ በየትኛውም መስፈርት እንለካ የውሃ አጠቃቀማችን ሕግ ቢኖር በወንጀል የሚያስጠይቅ እንደሚሆን ለመናገር የሚከብድ አይደለም። ይህንን ድፍረት የተሞላበት የሚመስል ድምዳሜ በማስረጃ ለማየት እንሞክር። በሀገራችን ውሃን በተመለከተ ያለው እውነታ እርስ በርሱ የሚጋጭና... Read more »

ለትምህርት ጥራት፤ መምህራንንም ማጥራት

መምህርነት የሙያዎች ሁሉ አባት ነው። መምህርነት ትውልድን የመቅረፅ ክቡር ሙያ ነው፡፡ መምህርነት የሰው ልጅን ያህል ክቡር ሕንፃ የሚታነፅበት በመሆኑ ከፍተኛ ጥንቃቄና ብስለትን ይጠይቃል፡፡ በሌሎች ሙያ ዘፎች ለአብነት በምህንድስና ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ባለሙያዎች... Read more »

የትውልዱ አዲስ የታሪክ ትርክት

 መገኛውን በጉባ ወረዳ ያደረገው ታላቁ የዓባይ ግድብ አንድ ሺ 680 ስኩዌር ኪሎ ሜትር ቦታ ስፋት የሚሸፍን ነው፡፡ የሀገር ኩራት የሆነው ይህ ታላቅ ግድብ መገኛውን ኢትዮጵያ በስተምዕራብ ከሱዳን ጋር በምትዋሰንበት ጉባ ያድርግ እንጂ... Read more »

ከዲጅታላይዜሽን በስተጀርባ ላሉተግዳሮቶች ትኩረት እንስጥ

 አዲሱ ዓመት ለሀገራችን የሰላም ፣ የፍቅር፣ የአንድነትና የብልጽግና እንዲሆንልን ተመኝተን ዓመቱን በመልካም ምኞት አሃዱ ብለን መጀመራችን እሰየው የሚያሰኝ ነው። ምኞታችን ምኞት ብቻ ሳይሆን እውን ሆኖ ወደ ተግባር እንዲቀየር ማድረግ ደግሞ የሁሉም ኃላፊነት... Read more »

በብዙ ስኬቶችና ተሞክሮዎች የተቀበልነው አዲስ ዓመት

አሮጌውን የ2015 ዓ.ም ሽኝተን እነሆ አዲሱን 2016 ዓ.ም ከተቀበልን ቀናቶች እየተቆጠሩ ነው። በዘመናት አቆጣጠር ሄደት ውስጥ እንኳን አደረሳችሁ፤ አደረሰን! እየተባባልን፣ አሮጌውን ዓመት እየሸኘን አዲሱን ዓመት በተስፋ ስንቀበል ኖረናል፤ ተስፋ የመኖር ትልቁ አቅም... Read more »